UAT Tutorial Official
16.3K subscribers
554 photos
26 videos
131 files
422 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
2_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Outside_AAU_Test_Sites_–_September_7.xlsx
229.5 KB
@UATTutorialofficial

📌 መፈተኛ ጣቢያ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሞላችሁ ተማሪዎች ስም ዝርዝር

📌 የሁሉም ዩኒቨርስቲ ቀስ በቀስ Post የምናደርግ ይሆናል።

@UATtutorialOfficial
12💯2
5 days passed… 3 days passed… and you were still saying “I’ll register later”? 👀

Now there’s only 1 DAY LEFT!
But don’t panic — we’ve got your back!

🚨 HAVAN 1-DAY UAT EMERGENCY PACKAGE 🚨

One powerful day of:
Focused revision
Practice tests
High-yield topics
Smart exam strategies
Expert guidance
Full support

You missed 5 days.
You missed 3 days.
DON’T MISS YOUR FINAL 1 DAY!

💙 Stop panicking. Start preparing.
❤️ Make your last day your best day!

👉Register :
https://t.me/UATtutorial_bot/
DISCOUNT CODE👉UAT2019
2
Simulation 12 is now available on 👇

www.uatmodel.com

Which are actual questions of Wednesday round From last year UAT.

Access it now!

Don’t miss it !

Use www.uatmodel.com

Good Luck !
10
Test Day Guide.pdf
513.3 KB
Dear UAT Test Takers,
Please find attached the UAT Test Day Guide for your review and reference.
We wish you the best of luck on your examination!
Best regards,
AAU Testing Center

@UATTutorialofficial
4
🚨 YOUR EXAM PLACE & TIME ARE OUT.
The UAT is no longer something you can “prepare for later.”
2 DAYS LEFT. What you do in these final hours can make the difference between walking into the exam confident—or wishing you had started sooner.
⚠️ TODAY ONLY: Get 20% OFF
🅿🆁🅴🅼🅸🆄🅼
499 ETB → 399 ETB
Offer ends TODAY at 8:00 PM LT.
Daily challenges. Live Q&A. Full assistance. Focused practice on your weak areas.
You have 48 hours. Don’t waste another one.
Choose PREMIUM. Finish strong.

Register now: @UATtutorial_bot
Discount code: Premium
5😭2👍1
🔥 በዚህ ሳምንት UAT አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አዲስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን  ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ

👉6 ኪሎ (Main Campus) ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7)

👉Lideta Campus(EiABC)
https://maps.app.goo.gl/67K2X7A65bAHHr24A

👉 FBE(College of Business & Economics) ካምፓስ ከ 6 ኪሎ ዋናው በር 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9)

👉5 ኪሎ(AAiT) ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9)

👉4 ኪሎ(CNCS) ካምፓስ 4 kilo አደባባዩ ጋር
https://maps.app.goo.gl/Gb68kLZBgfZq48e67

👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8)

👉Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6)

ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ።

JOIN @UATTutorialOfficial
6🥰2
DEAR UAT TAKERS ❤️

Your UAT is MONDAY. 😳
Whether you’ve been preparing for weeks or haven’t started yet — come study with us.

🔥 FREE LIVE UAT REVISION
📅 Tomorrow, Sep 6
2:00 PM

Don’t just see this post. SHOW UP.
This could be the session that makes you walk into Monday feeling ready. 🎯

📲 Set your reminder. Join us at 2:00 PM.
And send this to your UAT-taker friend — don’t let them miss it.
10
Dear UAT Test Takers,
Please note that test takers who selected Ambo University as their examination venue will take the test at Hachalu Hundessa Campus, while those who selected Bahir Dar University will take the test at Poly Campus.
Sincerely,
እንደምን አደራችሁ ውድ ተማሪዎች!

ዛሬ የምንሰራው ነገር በጣም ጠቃሚ ነው። UAT ላይ 100 እንድታመጡ የምያግዛችሁ ስትራተጂ

👉 www.uatmodel.com በመሄድ በትንሹ Simulation 8, 9, 10, 11 እና 12 ከመጀመሪያ ጀምራችሁ ስሩ። ጊዜ ካላችሁ ከ ሲሙሌሽን 1 መጀመር ትችላላችሁ።

ነገር ግን ዋናው ነጥብ ጥያቄዎቹን መስራት ብቻ አይደለም።

📌 አዲስ የጥያቄ አይነት ካጋጠማችሁ፣ የጥያቄውን ሃሳብ እና ከጀርባው ያለውን ኮንሰፕት ለጥቂት ደቂቃዎች አጥኑ። ከዚያ ChatGPTን ተጠቀሙ በተለይ የጥያቄውን ኮንሰፕት በቀላል መንገድ እንዲያብራራላችሁ ጠይቁ።

ጥያቄ → አዲስ ኮንሰፕት → መረዳት → ወደ ቀጣዩ ጥያቄ

ይህንን ዘዴ ተከተሉ። ዛሬ የምንፈልገው ብዙ ኖቶችን ማንበብ ሳይሆን፣ የሚመጡትን የጥያቄ አይነቶች እና ከእነሱ ጀርባ ያሉትን ኮንሰፕቶች በጥልቀት መረዳት ነው ይህ ከነገ ጀምሮ በምኖረው ፈተናችሁ የጥይያቄው አይነት ወደየትኛው መንገድ ብቀያየር መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል።

🔥 Simulation 8–12 ላይ ያሉትን ሁሉንም የጥያቄ አይነቶች እና ኮንሰፕቶች በትክክል ከተረዳችሁ፣ የUAT ፈተናን በመተማመን ለመጋፈጥ እጅግ ጠንካራ ዝግጅት ይኖራችኋል።

ጥያቄ → አዲስ ኮንሰፕት → መረዳት → ወደ ቀጣዩ ጥያቄ

ይህን መርህ በመከተል የመጀመሪያዎቹን 2 Simulation በትክክል ከሰራችሁ፣ ከዚያ በኋላ ያሉትን Simulation በበለጠ ፍጥነትና በቀላሉ መስራት ትችላላችሁ።

ምክንያቱም concepts ይደጋገማሉ። አንድ የጥያቄ አይነትና ኮንሰፕት አንዴ በደንብ ከገባችሁ፣ በቀጣዮቹ Simulation ላይ ተመሳሳይ ነገር ሲመጣ እንደ አዲስ ነገር ማጥናት አያስፈልጋችሁም።

⏱️ ስለዚህ ከመጀመሪያዎቹ 2 Simulation በኋላ በTimer/Countdown መስራት ጀምሩ።

🎯 ግቡ 100 ጥያቄዎችን በተወሰነው ጊዜ ውስጥ መጨረስ እና ፍጥነታችሁን ማሳደግ ነው።

ሁሉንም Simulation በአንድ መንገድ አትስሩ።

የመጀመሪያዎቹን 2 ሲሙሌሽኖች ለመማርና ለመረዳት ተጠቀሙባቸው፤ ከዚያ በኋላ ያሉትን ለፍጥነት፣ ለጊዜ አጠቃቀም እና ለልምምድ ተጠቀሙባቸው።

አስፈላጊው ነገር 100 ጥያቄዎችን ማጠናቀቅ ብቻ ሳይሆን፣ የጥያቄ አይነቶቹን በፍጥነት መለየትና በትክክል መፍታት መቻል ነው።

🔥 Learn the concepts first. Then train your speed.



🎯 ግባችን አንድ ነው ፡ የAAU ተማሪ መሆን!

✔️www.uatmodel.com
2