UAT Tutorial Official
16K subscribers
531 photos
25 videos
128 files
410 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
We are going live


1 hour Left

Stay tuned!
🥳🥳🥳⚜️HERE IS THE 100 VOTE SURPRISE⚜️ 🥳🥳🥳
10😭3
Live stream started
ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨
5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔

እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመን ነው።

ይሄን እንድታደርጉ ደግሞ HAVAN ACADEMY ከ ጎናቹ ነው።

UAT እንዳልፍ ምን ላድርግ?🤔

የ 3 DAYS EMERGENCY PACKAGE  በመግዛት እና በአግባቡ በመጠቀም ህልምዎ ወደ ሆነው
ADDIS ABABA UNIVERSITY  መግባት ይችላሉ

በ Department , በ Freshman life Journey እና በተለያዩ  ነገሮች ላይ ያሎትን ጥያቄ በ:
👉 https://t.me/Havanhome
ለመመዝገብ ።
👉@UATtutorial_bot
በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ያግኙ
2
ስለ 📌 Time management
📌 በመጨረሻዎቹ ቀናት እንዴት ለፈተና እንደምነዘጋጅ

🔥 የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን ያካፍሉናል።

አሁኑኑኑ join በሉ።

@UATTutorialofficial
👍3
Live stream finished (18 minutes)
Live stream started
Time management

📌 ፈተና ስንገባ 90% የሚወስነው Mindsetኣችን ነው። Mindsetኣችን ጥሩ ጥሩ እንዲያስብ ማድረግ

📌 ከባድ ጥያቄ ሲያጋጥም ሌላውም ከብዶታል ብሎ ራሳችንን ማረጋጋት ጥያቄውን 50% የመመለስ Chance ይኖረናል

📌 የፈተናውን ጥያቄ እስከ 3ጊዜ ማሰስ አለባችሁ

የመጀመሪያው ዙር - ቀላል ጥያቄዎችን ስሩ ( 1 ጥያቄ ላይ ከ 30 sec በላይ በዚህ ዙር ላይ አናባክንም)

ሁለተኛው ዙር - መካከለኛ ጥያቄዎችን መስራት ( ከምርጫዎቹ Elimination የሚባል Technique በመጠቀም መስራት)

ሶስተኛው ዙር - ከባባድ ጥያቄዎችን የምንሰራበት ነው።

ሜላት ፈቃዱ - የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ

Join the live session ገና ብዙዙዙዙዙ ምክር ይኖራል።

@UATTutorialofficial
👍62
Smart question answering

📌 Verbal partኡ በዋናነት Cover የሚያረገው Passage ነው።

ይህን ስትሰሩ

👉 መጀመሪያ ጥያቄውን Check አድርጋችሁ Introduction እና Conclusionኡን Check አድርጋችሁ ትመልሳላችሁ።

👉 አንድ ቃል ከተጠየቃችሁ ደግሞ እሷን ቃል ፈልጋችሁ መልሱ።

📌 Data አይታችሁ ጥያቄውን መልሱ እዛው English part ላይ አለ። እና Calculator ተጠቀሙ።

📌 Grammar partm አለ።

📌 ሲከብዳችሁ Flag አርጋችሁ ገምታችሁ እለፉት

Maths part

👉 ጥያቄው ከከበዳችሁ ምርጫውን እያስገባችሁ ሞክሩ።

👉 Mean ምናምን ጥያቄ ስትጠየቁ Calculator ተጠቀሙ።

👉 የከበዳችሁን flag አርጋችሁ አልፋችሁ በኋላ ሞክሩት።

🔥 ሁሉንም ጥያቄ Save አርጋችሁ Next በሉ።

ከአምና ተፈታኝ ከአሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ🔥

@UATTutorialofficial

Join the live session
17💯6
ይህችኛዋ Calculator ነው የምትፈቀደው

@UATTutorialofficial
😭8🤗8🤝2
📌 የአምና Cutoff point ነው።

📌 በየአመቱ እየጨመረ ነው የሚሄደው።

@UATTutorialofficial
👍51
📌 Special class package ገዝታችሁ Simulation ያልተጠቀማችሁ

www.uatmodel.com ተጠቀሙ::

📌 ከከፈላችሁ በኋላ MY DASHBOARD የሚለውን Check አድርጉ!

@UATTutorialofficial
2👍2
የምትፈልጉትን ጥያቄ ጠይቁ!
ብዙዎች ምላሽ እያገኙኙኙ ነው።

Join the live session

@UATTutorialofficial
1🔥1
Live stream finished (1 hour)
We had an amazing live session

ብዙ ጥያቄዎቻቹ ተመልሰዋል ብለን እናምናለን!
በዛውም አሪፍ ምክሮችን ከsenior Last year ተፈታኞች ያገኛቹ ሲሆን

ከዛም አንዱ ብዞቻቹ ስጠይቁ፣ስታነሱ የነበረው ዋነኛው ጥያቄ ‼️‼️‼️‼️

እንዴት እንዘጋጅ የሚል እና ሌላኛው ደሞ ስለ 3DAY UAT EMERGENCY PACKGE ነው

ስለዚህ አሁንም ሳይረፍድባቹ ተመዝገቡ‼️‼️‼️

ለመመዝገብ
@UATtutorial_bot
ስለ universityዎችጨ ስለሌሎችም ጥያቄ ካላቹ join
⚜️https://t.me/Havanhome
7
Welcome to UAT Tutorial Official!

We are the most trusted and top-ranked UAT preparation centers.

Access Previous UAT Exam Questions (2016, 2017 & 2018)
Use our official platform to access and practice real previous UAT questions:👇
🌐 www.uatmodel.com

simulation 9 - 2016
simulation 10 - 2017
simulation 11 - 2018
Simulation 12 - 2018
4
so ይህን ቀን በታላቅ መነሳሳት እንጀምር! 🔥

በዚህ ልዩ ቀን ለብዙ ጥያቄዎች እንድትዘጋጁ እናግዛችኋለን።
ያለፈው ዓመት Verbal Reasoning ጥያቄዎችንም ሼር የምናደርግ ይሆናል።

stay tuned !
9👏3🔥1💯1
ዛሬ የመጀመሪያውን ሞደል ፈተና የምንጀምር ይሆናል።

ማታ 2 ሰዓት ይጠብቁን !👇

www.uatmodel.com