UAT Tutorial Official
16K subscribers
530 photos
25 videos
128 files
409 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
የዘንድሮውን Entrance Exam ያለፋችሁ 70000  በላይ ተማሪዎች የታላችሁ⁉️

Remedial ውጤት የመጣላችሁ ልጆችስ???🤔

መቼም ብዙ ጥያቄዎች ይኖሯችኋል
ስንቶቻችሁ AAU መግባት
ትፈልጋላችሁ ?

የተቀራችሁትስ😌
ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ጥያቄ አላችሁ
መልስ የሚሰጣችሁን ሰው አላገኛችሁም?🤔

ስለ ምትገቡበትን Department ማወቅ ትፈልጋላችሁ

የDepartment ትምህርት፣
የዩኒቨርሲቲ ሕይወት፣ የተማሪ ልምድ ወይም ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ሌሎች ጥያቄዎች አሏችሁ?

እንግዲያውስ HAVAN HOMEን🤗 እናስተዋውቃችሁ!
HAVAN HOME ጥያቄ የሚጠፋበት ሳይሆን፣ ጥያቄ የምትጠይቁበትና መልስ የምታገኙበት ቦታ ነው።🤝
ከዚህ በፊት ለማግኘት የተቸገራችሁትን መረጃ ጠይቁ።
ስለምትገቡበት  University የምትጠራጠሩትን አጣሩ።
ስለ Department የምትፈልጉትን እወቁ።
ከከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች ልምድ ተማሩ።
እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ሲገቡ የሚጠቅማችሁን መረጃ አስቀድማችሁ አግኙ።
HAVAN HOME ለዚህ ሁሉ መልስ የማግኛ ቦታ ነው።

HAVAN HOMEን አሁኑኑ ተቀላቀሉ!
ሳይረፍድ ወልሳቹን አግኙ

https://t.me/Havanhome

ጠይቁ፣ እወቁ፣ በትክክል ተዘጋጁ
5
🚨 UAT ሊጀምር ነው… አንተ ግን እስካሁን አልተዘጋጀህም? 😰
“5-Day Package አለፈብኝ…”

“አሁን ምን ላድርግ?” 😭
STOP! 🛑 አትጨነቅ!
5-Day Emergency Package ተዘግቷል፣ ግን እድሉ አላለፈም!
አሁን የቀረህን ጊዜ በተደራጀ መንገድ ለመጠቀም…
3-DAY UAT EMERGENCY PACKAGE መጥቷል!
3 ቀናት ብቻ አሉህ?

እንግዲህ 3 ቀናቱን ሙሉ በሙሉ እንጠቀምባቸው!
ከአንድ ትምህርት ወደሌላ አትዝለል

“ምን ላንብብ?” ብለህ ጊዜ አታባክን

በተደራጀ እቅድ ተዘጋጅ

ልምምድ አድርግ

በጣም አስፈላጊው ላይ አተኩር

3-Day UAT Emergency Packageን ዛሬውኑ ተቀላቀል!
https://t.me/UATtutorial_bot
2
🔴 ዛሬ — LIVE ነን!
UAT ፈተናው እየቀረበ ነው።
ጥያቄዎች ካላችሁ፣ የሚያስቸግራችሁ ክፍሎች ካሉ፣ ወይም እስካሁን ያልገባችሁ ርዕስ ካለ — ዛሬ ማታ ይዛችሁ ኑ!
🕐 2:00 ሰዓት

📦 እንዲሁም በLIVE ስብሰባው ላይ ልዩ ነገር እናሳውቃችኋለን።
💬 እስከዚያው ድረስ እንዲመለስላችሁ ምትፈልጉትን ጥያቄ comment ላይ ፃፉ
🔥 እንዳያመልጣችሁ!
🔥 እንዳያመልጣችሁ!


@UATtutorialOfficial
🔥71
"የትኛው university ልግባ??🤔🤔"
"የትኛው university ምፈልገውን Department ይሰጣል⁉️ 🤔🤔"

"ደሞ የትኛው አከባቢስ ሰላማዊ ነው⁉️🤯"
" እንዴ ለዚህ  ሁሉ ጥያቄ መልስ ከየት አገኛለሁ"

ለዚህ ሁሉ ጥያቄዎቻቹ መልስ ምታገኙበትን ቦታ እየፈለጋቹ ነው🤔

እንግዲያውስ HAVAN HOME የእናንተ ነው 🥳🥳

እናንተ ግን ይህን የምንሰጣችሁ ሁለት CHALLENGE ከጨረሳቹ
...

ማታ የUniverstiዎችን Review  ይላክላችኋል

CHALLENGE 1
1.ቀድሞ Review እንዲደረግ የምፈልጉትን UNIVERSITY  HAVAN HOME ላይ እንዲሁም COMMENT ላይ መላክ

CHALLENGE 2
2. HAVAN HOME  COMMUNITY 1000 MEMBERS ማድረስ
ለጋደኞቻቹ SHARE በማድረግ

እንግዲያውስ መልካም እድልልል
  HAVAN HOME👉👉👉https://t.me/Havanhome
13
ONLY 4 DAY LEFT📣📣

4 ቀን ብቻ 📣📣

ህልማቹ ያለበትን UNIVERSITY ለመቀላቀል የሚደረግ ፍልሚያ ሊያበቃ‼️‼️‼️

ስለዚህ የ5ቀኑ package REGISTERED ሳታረጉ ለተዘጋባቹ በሙሉ
ሌላ አጓጊ እድል ያመጣንላቹ ሲሆን

አሁኑኑ የ 3 ቀን UAT EMERGENCY PACKAGE በመግዛት ፍልሚያውን በቀዳሚነት ይቀላቀሉ

ለመመዝገብ👉👉@UATtutorial_bot
Medicine መግባት ፈልጋችሁ ከተመደባችሁ በኋላ የለም ልትባሉ እንደምትችሉ ታውቃላችሁ???😳🙆‍♀️🙅‍♂️🙅‍♀️🙆‍♂️
የUniversity ምርጫ ተጀምሯል!! 🔥

የምትመርጡት University የት ነው?

የምትፈልጉት Departmentስ?

“ይሄ Department ምን
ያስተምራል?”🤔

“ከጨረስኩ በኋላ የስራ እድሉስ እንዴት ነው?”🤔

“የDepartmentን ትክክለኛ ሁኔታ ከማን ልጠይቅ?”🤔

“Universityው ውስጥ ትምህርቱ እና የተማሪ ህይወቱ እንዴት ነው?”
እነዚህን ጥያቄዎች በGoogle እና ChatGPT ብቻ እየፈለጋችሁ ነው? 😁

እነሱ ሁሉንም ነገር ላያውቁ ይችላሉ፤ አንዳንዴም የተሳሳተ ወይም ያረጀ መረጃ ሊሰጡ ይችላሉ።

እንግዲህ “Havan Home አልሰማንም” አትሉም! 😌

Havan Home የUniversity እና Department ምርጫችሁን በቀላሉ እንድታደርጉ የተዘጋጀ የጥያቄና መልስ ቦታ ነው።
ስለምትፈልጉት University ወይም Department ያለዎትን ጥያቄ ጠይቁ
መረጃው በደንብ የሰበሰቡ Seniors ከራሳቸው ተሞክሮ በመነሳት ምላሽ ይሰጧችኋል።
በዚህም፦
• ስለ Department ትክክለኛ ግንዛቤ ታገኛላችሁ
• የትምህርት ሁኔታን ትገነዘባላችሁ
• ስለ University ህይወት ተጨባጭ መረጃ ታገኛላችሁ
• ከቀደሙ ተማሪዎች ልምድ ትማራላችሁ
• በተሻለ መረጃ ላይ ተመስርታችሁ ምርጫችሁን ታደርጋላችሁ።
University መምረጥ የወደዳችሁትን ስም መምረጥ ብቻ አይደለም፤ የሚመጥናችሁን Department እና የሚጠቅማችሁን አቅጣጫ በትክክል ማወቅም ነው።
ጥያቄ ካላቸሁ ወደ Havan Home ኑ።

ጥርጣሬን በመረጃ ተኩ።
👉 Havan Home ቻናልን
https://t.me/Havanhome/1
አሁኑኑ ተቀላቀሉ!
3
We are going live


1 hour Left

Stay tuned!
🥳🥳🥳⚜️HERE IS THE 100 VOTE SURPRISE⚜️ 🥳🥳🥳
10😭3
Live stream started
ምን ታደርጋላችሁ ለ UAT 3 ቀን ብቻ ቀርቶታል😨
5 DAYS EMERGENCY PACKAGE-ስ አምልጧችኃል?🤔

እግዲያውስ መፍትሔው መጨናነቅ ሳይሆን በ3 ቀን ውስጥም UAT መዘጋጀት እንደሚቻል ማመን ነው።

ይሄን እንድታደርጉ ደግሞ HAVAN ACADEMY ከ ጎናቹ ነው።

UAT እንዳልፍ ምን ላድርግ?🤔

የ 3 DAYS EMERGENCY PACKAGE  በመግዛት እና በአግባቡ በመጠቀም ህልምዎ ወደ ሆነው
ADDIS ABABA UNIVERSITY  መግባት ይችላሉ

በ Department , በ Freshman life Journey እና በተለያዩ  ነገሮች ላይ ያሎትን ጥያቄ በ:
👉 https://t.me/Havanhome
ለመመዝገብ ።
👉@UATtutorial_bot
በማቅረብ ፈጣን ምላሽ ያግኙ
2
ስለ 📌 Time management
📌 በመጨረሻዎቹ ቀናት እንዴት ለፈተና እንደምነዘጋጅ

🔥 የአምና ተፈታኞች ልምዳቸውን ያካፍሉናል።

አሁኑኑኑ join በሉ።

@UATTutorialofficial
👍3
Live stream finished (18 minutes)
Live stream started
Time management

📌 ፈተና ስንገባ 90% የሚወስነው Mindsetኣችን ነው። Mindsetኣችን ጥሩ ጥሩ እንዲያስብ ማድረግ

📌 ከባድ ጥያቄ ሲያጋጥም ሌላውም ከብዶታል ብሎ ራሳችንን ማረጋጋት ጥያቄውን 50% የመመለስ Chance ይኖረናል

📌 የፈተናውን ጥያቄ እስከ 3ጊዜ ማሰስ አለባችሁ

የመጀመሪያው ዙር - ቀላል ጥያቄዎችን ስሩ ( 1 ጥያቄ ላይ ከ 30 sec በላይ በዚህ ዙር ላይ አናባክንም)

ሁለተኛው ዙር - መካከለኛ ጥያቄዎችን መስራት ( ከምርጫዎቹ Elimination የሚባል Technique በመጠቀም መስራት)

ሶስተኛው ዙር - ከባባድ ጥያቄዎችን የምንሰራበት ነው።

ሜላት ፈቃዱ - የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ

Join the live session ገና ብዙዙዙዙዙ ምክር ይኖራል።

@UATTutorialofficial
👍62
Smart question answering

📌 Verbal partኡ በዋናነት Cover የሚያረገው Passage ነው።

ይህን ስትሰሩ

👉 መጀመሪያ ጥያቄውን Check አድርጋችሁ Introduction እና Conclusionኡን Check አድርጋችሁ ትመልሳላችሁ።

👉 አንድ ቃል ከተጠየቃችሁ ደግሞ እሷን ቃል ፈልጋችሁ መልሱ።

📌 Data አይታችሁ ጥያቄውን መልሱ እዛው English part ላይ አለ። እና Calculator ተጠቀሙ።

📌 Grammar partm አለ።

📌 ሲከብዳችሁ Flag አርጋችሁ ገምታችሁ እለፉት

Maths part

👉 ጥያቄው ከከበዳችሁ ምርጫውን እያስገባችሁ ሞክሩ።

👉 Mean ምናምን ጥያቄ ስትጠየቁ Calculator ተጠቀሙ።

👉 የከበዳችሁን flag አርጋችሁ አልፋችሁ በኋላ ሞክሩት።

🔥 ሁሉንም ጥያቄ Save አርጋችሁ Next በሉ።

ከአምና ተፈታኝ ከአሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪ🔥

@UATTutorialofficial

Join the live session
17💯6
ይህችኛዋ Calculator ነው የምትፈቀደው

@UATTutorialofficial
🤗8😭6🤝2