UAT Tutorial Official
15.9K subscribers
519 photos
25 videos
128 files
401 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🎯 የ2016 – 2018 የUAT እውነተኛ ጥያቄዎችን ያግኙ!


የቀደሙትን የUAT ፈተናዎች በመተንተን ፣ ብዙ ርዕሶችና የጥያቄ ቅርጾች በተለያዩ ቁጥሮችና አቀራረቦች እንደገና ይመጣሉ።

📌 ስለዚህ ያለፉትን ጥያቄዎች መለማመድ = የUAT አጠያየቅ መንገድን መረዳት!

🔥 ያለፉትን ፈተናዎች ይተንትኑ፣ የሚደጋገሙ ርዕሶችን ይለዩ፣ በብልሃት ይዘጋጁ!

Use : 🌐 www.uatmodel.com
7
5 ቀን ብቻ ቀርቷል !!

ወገን እየተዘጋጃችሁ ነው?

አዎ ጀምርያለሁ 👍
ዛሬ ልጀምር ነው 🔥
ገና ለምዝገባ በት በት እያልኩ ነው ⚡️
ጀምሬ ቆየሁ😎 ❤️
31🔥27👍239🆒1
📣First class startedddd 🎉
ለUAT ፈተና የ5 ቀን classs ዛሬ ተጀመረረ!!

ለUAT ምን ያህል ተዘጋጅታችሃል???
ምን ያህሎቻቹስ ተመዝግባችሃል????

እንግዲያውስ ዛሬ የ5ቀን emergence package class የተጀመረ ሲሆን

የተወሰነ ቦታ ስለቀረን ፈጥናቹ ተመዝገቡ📢

ዛሬ ለምመዘግቡ discount code : UAT2019

ለመመዝገብ 👉https://t.me/UATtutorial_bot
3
🚨 ለ UAT ላይ እስካሁን ያልተዘጋጃችሁ አላችችሁ?👀

እስቲ ይህንን emoji በመላክ አሳውቁን
🤗 = “እስካሁን አልተዘጋጀሁም!”

   አንድ ልዩ ነገር አለን!

ይህን 🤗 reaction የሚያደርጉ ሁሉም ተማሪዎች በ5-Day UAT Emergency Package ላይ ልዩ ቅናሽ ያገኛሉ! 🎁

የመጀመሪያው Class ዛሬ ነው!
5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል ለአንጋፋው university የመግቢያ ፈተና


እኛም እኛጋር ያሉትን materials በሙሉ በ 5day package ላይ አካተነዋል !!

እንግዲህ እነዚህን 5 ቀናት በትክክል እንጠቀምባቸው!

👉 አሁኑኑ🤗 React እያደረጋችሁ — ቅናሹን አግኙ!
🤗42
ከዛሬ 5 ቀን በኋላ ምን ይሆናል? 🤔

የUAT ፈተና ይመጣል።

እና ከዚያ በኋላ…...የ AAU ህልማችሁ ወደ እውነት የሚሄድበት ጉዞ ይጀምራል።
ግን ያ ጉዞ በዕድል ብቻ አይጀመርም።

በዝግጅት ይጀምራል።
🔥 ለዚህ ነው  የ 5-Day UAT Emergency Packageን ያዘጋጀነው!

🚨 First Class — TODAY!
Let's study for UAT together!!!

👉 አሁኑኑ ይመዝገቡ
https://t.me/UATtutorial_bot

ዛሬ ማለትም አሁኑኑ ለምትመዘገቡ
ይህን discount code ተጠቀሙ👉: UAT2019
2
🔥 UAT FINAL DAY PREPARATION

🎯 የፈተና ጠቃሚ ምክሮች & ስትራቴጂዎች

UAT ፈተናህ ቀርቧል… አንተ ግን በእውነት ዝግጁ ነህ? 👀
በዚህ Live Session ላይ፦

✔️የመጨረሻ ቀን የዝግጅት ስትራቴጂ
✔️የጊዜ አጠቃቀም ስልቶች
✔️ጥያቄዎችን በብልሃት የመመለስ መንገዶች
✔️በተማሪዎች የሚደጋገሙ የፈተና ስህተቶች
✔️ከቀድሞ ተፈታኞች የUAT ተሞክሮ
✔️በመጨረሻ ሰዓት ምን ማጥናት እንዳለብ
✔️የእናንተ ጥያቄዎች + ቀጥታ መልሶች

📅 ሀሙስ፣ ነሀሴ 28
[2:00LT] evening 📍 Telegram Live

🔥 ይህ የ1 ሰዓት Live ሴሽን ያሳለፍከውን የአንድ ሳምንት ጥናት ሊያድን ይችላል!


👉 ሁላችንም በLive ላይ እንገናኝ!

@UATtutorialOfficial
3
እስካሁን ከዚህ site የ UAT ጥያቄዎችን እየሰራችሁ ካሎነ ውሃ በላችሁ !!

በተለይ👇

ሲሙለሽን 9፣10፣11፣12


www.uatmodel.com
2
Forwarded from Ozla⚡️➺
የመጨረሻ እድል
"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ"

እንደሚባለው

ቀኑ ሳይሄድባቹ ፣ ሳትጸጸቱ ፣ ባለቀ ሰዓት ግራ ሳትጋቡ

አሁኑኑ ባላቹ ጥቂት ደቂቃ ውስጥ ተመዝግባቹ ከጸጸት እራሳቹን አድናችሁ ፣

AAUን የህልማቹ መዳረሻ አርጉ

ፈጥናቹ በDiscount ተመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_7101147113

http://www.uatmodel.com

https://t.me/Havanhome/1
4
Do you want to attend presidential training ?

Contact: @UATsupport

or

Register @UATtutorial_bot

Happening tonight at 2:00 in the evening

@UATtutorialOfficial
3
የመጨረሻ እድል

Registration ሊዘጋ ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀሩት

"ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ"

እንደሚባለው


አሁኑኑ ባላቹ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ ተመዝግባቹ ከጸጸት እራሳቹን አድናችሁ ፣

AAUን የህልማቹ መዳረሻ አርጉ


የመጨረሻ እድል
ፈጥናቹ በDiscount ተመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_7101147113

http://www.uatmodel.com

https://t.me/Havanhome/1
3👍1
Forwarded from Ozla⚡️➺
5 ቀን ብቻ ቀረው

ለUAT ፈተና የቀረው 5ቀን ብቻ ሲሆን‼️‼️

እድለኛ የሆኑ በሙሉ Discount ተጠቅመው የ5 day UAT emergency package እየተጠቀሙ ሲሆን

እናንተስ ምን እየሰራቹ ነው???🤔

HAVAN HOME ላይ ጥያቄዎችን እየሞከራቹ ነው??

ወይስ

የ5 day UAT EMERGENCY PACKAGE ሳትመዘገቡ አምልጧቿል??

ያመለጠው 😭 react ያርግ
አይ አላመለጠኝም የሚል😁
😭165🆒1
Live stream scheduled for
PLEASE DON’T MISS THE UAT DAILY MODEL EXAMS!🔥

Your ultimate solution for mastering UAT questions

www.uatmodel.com
5
የዘንድሮውን Entrance Exam ያለፋችሁ 70000  በላይ ተማሪዎች የታላችሁ⁉️

Remedial ውጤት የመጣላችሁ ልጆችስ???🤔

መቼም ብዙ ጥያቄዎች ይኖሯችኋል
ስንቶቻችሁ AAU መግባት
ትፈልጋላችሁ ?

የተቀራችሁትስ😌
ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ጥያቄ አላችሁ
መልስ የሚሰጣችሁን ሰው አላገኛችሁም?🤔

ስለ ምትገቡበትን Department ማወቅ ትፈልጋላችሁ

የDepartment ትምህርት፣
የዩኒቨርሲቲ ሕይወት፣ የተማሪ ልምድ ወይም ስለምትገቡበት ዩኒቨርሲቲ ሌሎች ጥያቄዎች አሏችሁ?

እንግዲያውስ HAVAN HOMEን🤗 እናስተዋውቃችሁ!
HAVAN HOME ጥያቄ የሚጠፋበት ሳይሆን፣ ጥያቄ የምትጠይቁበትና መልስ የምታገኙበት ቦታ ነው።🤝
ከዚህ በፊት ለማግኘት የተቸገራችሁትን መረጃ ጠይቁ።
ስለምትገቡበት  University የምትጠራጠሩትን አጣሩ።
ስለ Department የምትፈልጉትን እወቁ።
ከከፍተኛ ዓመት ተማሪዎች ልምድ ተማሩ።
እና ወደ ዩኒቨርሲቲ ሕይወት ሲገቡ የሚጠቅማችሁን መረጃ አስቀድማችሁ አግኙ።
HAVAN HOME ለዚህ ሁሉ መልስ የማግኛ ቦታ ነው።

HAVAN HOMEን አሁኑኑ ተቀላቀሉ!
ሳይረፍድ ወልሳቹን አግኙ

https://t.me/Havanhome

ጠይቁ፣ እወቁ፣ በትክክል ተዘጋጁ
3
🚨 UAT ሊጀምር ነው… አንተ ግን እስካሁን አልተዘጋጀህም? 😰
“5-Day Package አለፈብኝ…”

“አሁን ምን ላድርግ?” 😭
STOP! 🛑 አትጨነቅ!
5-Day Emergency Package ተዘግቷል፣ ግን እድሉ አላለፈም!
አሁን የቀረህን ጊዜ በተደራጀ መንገድ ለመጠቀም…
3-DAY UAT EMERGENCY PACKAGE መጥቷል!
3 ቀናት ብቻ አሉህ?

እንግዲህ 3 ቀናቱን ሙሉ በሙሉ እንጠቀምባቸው!
ከአንድ ትምህርት ወደሌላ አትዝለል

“ምን ላንብብ?” ብለህ ጊዜ አታባክን

በተደራጀ እቅድ ተዘጋጅ

ልምምድ አድርግ

በጣም አስፈላጊው ላይ አተኩር

3-Day UAT Emergency Packageን ዛሬውኑ ተቀላቀል!
https://t.me/UATtutorial_bot
2