UAT Tutorial Official
15.7K subscribers
514 photos
25 videos
127 files
392 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
በ Bot, App, www.uatmodel.com እንድሁም www.havanacademy.com የተመዘገባችሁ ሁላችሁም Approve ስላደርግን አሁን My Dasboard, My Package or App ላይ ከሆነ Learning page ላይ ማግኘት ትችላላችሁ፡

ማንኛው ከምዝገባ ጋር የተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ 👇

Ask: @UATsupport

Register : @UATtutorial_Bot
👍21
🔥 ለUAT ተፈታኞች አስፈላጊ ማስታወቂያ!

ዋናው UAT ፈተና በጳጉሜ 2–4 ይሰጣል። ከዚያ በፊት ግን የመጨረሻ ዝግጅታችሁን ለመፈተሽ የUAT Model Examነሐሴ 29፣ 30 እና ጳጉሜ 1 ይካሄዳል። 🔥
ይህን ዕድል አትሳቱ!

እውነተኛ የፈተና ሁኔታን ተለማመዱ
ፍጥነትና ትክክለኛነታችሁንን ፈትሹ
የቀሩ የዝግጅት ክፍተቶችን ለይቱ
ከዋናው ፈተና በፊት ራሳችሁን ፈትኑ!

📲 አሁኑኑ ተመዝግቡ እና ለ3ቱም ቀናት የModel Exam መዳረሻችሁን ያግኙ!

ጳጉሜ 2–4 ለሚመጣው ዋና UAT ዛሬውኑ ተዘጋጁ!

Register : 👇
https://forms.gle/64uoPDewFDzWC3K98


@UATtutorialOfficial
🙏62
Introducing UAT emergency Package

7 ቀን ብቻ ቀረው❗️❗️‼️
.....
ለአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመግቢያ(UAT) መመዘኛ ፈተና 7 ቀን ብቻ ነው የቀረው🤯
.....
የ12 ክፍል ውጤት ዝቅ ብሎብኛል
ማልፍ አይመስለኝም ብለው ተጨንቀዋል⁉️

ከዚህ ሁሉ ጭንቀት እናንተን ለማሳረፍ ይህን እድል አዘጋጅተናል

UATን በ 5 ቀን፣ በ3 ቀን እንዲሁም በ 1ቀን አጥንታቹ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲን መዳረሻቹ አርጉ

ለመመዝገብ 👉 @UATtutorial_bot

Discount code : UAT2019
9
UAT(Verbal Reasoning - English)

ለUAT የትኛው section ለመዘጋጀት አስቸጋሪ ነው?
Anonymous Poll
15%
Sentence completion
21%
Grammar
56%
Vocabulary
39%
Reading Comprehension
🔥2🥰2🎉1
🔥 PRESIDENTIAL SCHOLARSHIP TRAINING : LIVE!


ከ 500 በላይ ያመጣችሁ ተማሪዎች፣ ተዘጋጁ!

200 ተማሪዎች መካከል ተመርጦ ወደ Presidential Scholarship የሚያስገባችሁን መንገድ ለማወቅ ዝግጁ ናችሁ?

🔓 THE SECRET TO THE TOP 200 UNLOCKED!

በዚህ ልዩ LIVE Training Session የሚያስፈልጋችሁን መረጃ፣ የምርጫ ሂደቱን እና እድላችሁን እንዴት ከፍ ማድረግ እንደምትችሉ እንመለከታለን።

📅 Wednesday Night 2:00 PM 📍 LIVE Session
🚨 500+ ካመጣችሁ፣ ይህን Session እንዳታመልጡ!

Register Now: 👇@UATtutorial_bot
17🙏1
Please practice previous year actual UAT questions 👇

www.uatmodel.com
ዛሬ ለተማሪዎቻችን የ 6 ቀን UAT Intensive Preparation Plan ሼር አድርገናል!

ይህም የእኛ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን Intensive Preparation Package አካል ነው። እድሉ እንዳያመልጣችሁ!

በዚህ የዝግጅት መንገድ፦

እያንዳንዱ ርዕስ በPriority ደረጃ ይመደባል
የዕለት ተዕለት Study Plan ይኖራችኋል
ግልጽ እና ቀላል Video Lessons
አጭርና ውጤታማ Notes
የተመረጡ Practice Questions
UAT Simulations & Model Exams
ፈተናው እስከሚጠናቀቅ የሚመራችሁ የታቀደ የዝግጅት መንገድ

ጊዜው እያለቀ ነው!

እድላችሁን ለዕድል አትተዉት። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን ውጤታማ ባደረገና በተዘጋጀ እቅድ ተማሩ፣ ተለማመዱ፣ ራሳችሁን ፈትኑ።

🔥 ዛሬውኑ ይቀላቀሉ!

ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
www.uatmodel.com
4
☑️ ለ Remedial ተማሪዎች:

🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የRemedial ተማሪዎችን በ Self sponsorነት እንደሚቀበል የሚታወቅ ነው።

📌 Remedial ተማሪዎች Apply በምታደርጉበት ሂደት ውስጥ የተለያዩ ግራ የሚያጋቡ ጥያቄዎችን ታገኛላችሁ።

1⃣. በመጀመሪያው Account በሚከፈትበት ሂደት ጊዜ EHEECE/ ESSLCE Admission number የሚል ክፍት ቦታ ያጋጥማችኋል። በዚህን ጊዜ የምታስገቡት Matric ስትፈተኑ እየተጠቀማችሁበት የነበረውን Admission number ነው። ይህንንም የMatric ውጤታችሁን የሚገልፀው ወረቀት በቀኝ ከላይ በኩል ታገኙታላችሁ።

2⃣. Academic profileኣችሁን በምታዘጋጁበት ወቅት Educational background የሚለው ክፍል ላይ National exam result የሚለው ክፍት ቦታ የምታስገቡት የMatric ውጤታችሁን ሲሆን Month of Completion የሚለው ስር ደግሞ remedial ያጠናቀቃችሁበትን ቀን ታስገባላችሁ።

3⃣. Upload documents በሚለው ክፍል ላይ የMatric ውጤታችሁን እና የRemedial ውጤታችሁን በአንድ file እንድታስገቡ ይጠይቃችኋል።
ታዲያ እነዚህን file አንድ ላይ ለማድረግ የተለያዩ Websites መጠቀም ትችላላችሁ።

👉https://www.ilovepdf.com/jpg_to_pdf
👉https://smallpdf.com/jpg-to-pdf

📌እነዚህን Websites የተለያዩ እንደ chrome ያሉ browser ላይ search በማረግ fileኣችሁን ወደ አንድ file መቀየር ትችላላችሁ።

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport

Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////
5👏1🎉1💊1
🚨 UAT IS ONLY 6 DAYS AWAY! 🚨

Still feeling unprepared? 😰


We know that not every student has weeks to prepare. That’s why we created the UAT Emergency Package!

Choose the package that fits your time:

5-Day Emergency Package – For students who still have a few days to prepare.

3-Day Emergency Package – For those who need a focused, intensive preparation.

1-Day Emergency Package – For the last-minute warriors who need the most important preparation before the exam!

You’ll get focused revision, important topics, exam strategies, practice questions, and guidance to help you make the most of the time you have left.

Remember:
6 days can still make a difference.

Don’t wait until the last day and say, “I wish I had prepared.”

Prepare with UAT Tutorial Official. Enter UAT with Confidence.

Join the UAT Emergency Package today!


Discount Code : UAT2019

Register at https://t.me/UATtutorial_bot
9
🎯 የ2016 – 2018 የUAT እውነተኛ ጥያቄዎችን ያግኙ!


የቀደሙትን የUAT ፈተናዎች በመተንተን ፣ ብዙ ርዕሶችና የጥያቄ ቅርጾች በተለያዩ ቁጥሮችና አቀራረቦች እንደገና ይመጣሉ።

📌 ስለዚህ ያለፉትን ጥያቄዎች መለማመድ = የUAT አጠያየቅ መንገድን መረዳት!

🔥 ያለፉትን ፈተናዎች ይተንትኑ፣ የሚደጋገሙ ርዕሶችን ይለዩ፣ በብልሃት ይዘጋጁ!

Use : 🌐 www.uatmodel.com
7
5 ቀን ብቻ ቀርቷል !!

ወገን እየተዘጋጃችሁ ነው?

አዎ ጀምርያለሁ 👍
ዛሬ ልጀምር ነው 🔥
ገና ለምዝገባ በት በት እያልኩ ነው ⚡️
ጀምሬ ቆየሁ😎 ❤️
22🔥20👍135