UAT Tutorial Official
15.4K subscribers
506 photos
25 videos
127 files
382 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
This is the actual UAT exam from last year , Tuesday session.

Simulation 11 unlocked ✔️

Access unlimited UAT modes
www.uatmodel.com
2
ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት ምዝገባ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ አሁን እየተካሄደ ባለው live session መጠዬቅ ትችላልላችሁ👇

https://t.me/UATBootCamp?livestream=562504fbbf40308a57
2
Tuesday_UAT_2018_Topic_Based_Analysis.pdf
118.8 KB
ተማሪዎች ሆይ፣ የ UAT ዝግጅታችሁን ወደ ሚቀጥለው ደረጃ አሳድጉ! 🔥

2018 ዓ.ም ማክሰኞ ዕለት የተፈተኑት የ UAT ጥያቄዎች በትክክል Topic Based Analysis ተደርገው www.uatmodel.com ላይ በUAT Simulation 11 ላይ ተዘጋጅተውላችኋል።


በተጨማሪም፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የተፈተኑትን የሶስቱንም ቀናት ሙሉ ጥያቄዎች በአንድ ቦታ ማግኘት ትችላላችሁ።

📚 Past Questions → Topic Analysis → Simulation → Practice
የሚመጣውን ለመገመት የተፈተኑትን በጥልቀት መለማመድ ያስፈልጋል።

🔥 ሙሉ ጥያቄዎቹን ዛሬውኑ ይለማመዱ!
👉 www.uatmodel.com

እንዴት ልመዝገብ : https://t.me/UATtutorialofficial/13271
5👍1
እስካሁን ዝግጅት አልጀመራችሁም? አትጨነቁ!

እኛ ለቀራችሁት ጊዜ የተዘጋጀ 8 ቀን፣ 5 ቀን፣ 3 ቀን እና 1 ቀን የ UAT ዝግጅት ፕላን አለን።

የቀራችሁት ጊዜ ምንም ያህል ቢሆን፣ በትክክለኛው እቅድ በቀራችሁት ጊዜ እንድትዘጋጁ እንረዳችኋለን። 💪🔥
አጫጭር ቪድዮች
Past UAT Questions
Topic Based Practice
Simulation & Exam Strategy


ጊዜ እስኪያልቅ አትጠብቁ ዛሬውኑ ጀምሩ!
👉 Register Now
@UATtutorial_bot
2
ከ UAT ዝግጅት ጀምሮ እስከ ፍሬሽማን ህይወታችሁ ድረስ አብሮአችሁ የሚቆይ እጅግ አስፈላጊ አፕሊኬሽን! 🔥

ይህ App ለ UAT ዝግጅታችሁ ብቻ ሳይሆን፣ ግቢ ከገባችሁ በኋላም በፍሬሽማን ህይወታችሁ የሚጠቅማችሁ አስፈላጊ መሳሪያ ነው።

አሁኑኑ Download አድርጉት!

በሚቀጥሉት ቀናት ለ UAT ዝግጅታችሁ እጅግ ጠቃሚ መረጃዎችን፣ ምክሮችን እና አስፈላጊ ይዘቶችን በዚህ App በኩል የምናጋራ ይሆናል።

አንድም ጠቃሚ መረጃ እንዳያመልጣችሁ አሁኑኑ Download አድርጉ! 🔥👇

App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
🔥 አሁንም አልተመዘገባችሁም? የሕይወታችሁን ትልቁን እድል በገዛ እጃችሁ ልታጡ ነው?

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት የሺዎች ምኞት ነው ነገር ግን እድሉን የሚያገኙት ዛሬ ትክክለኛውን ውሳኔ የወሰኑት ብቻ ናቸው

የ UAT ፈተናን ሳትዘጋጁበት አልፋችሁ AAU የመግባት እድላችሁን ማጣት ማለት ምን እንደሆነ እናሳያችሁ?

ያለ ተገቢ ዝግጅት ፈተናውን አጥታችሁ AAU ሳትገቡ ብትቀሩ የሚከተሉትን ነገሮች ለዘላለም ታጣዋላችሁ፦

"እኛ ኢትዮጵያው ኦክስፎርድ እና የአፍሪካው ሃርቫርድ AAU ተማሪዎች/ተመረቂዎች ነን" ብሎ በኩራት የመናገር ትልቅ ስምና ሞገስ ያመልጣችኋል።

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ዓለም አቀፍ የስኮላርሺፕ እና የሥራ እድሎችን ለዘላለም ታጣላችሁ።

ከተለያዩ ክልሎች የመጡ ብሩህ እና ተሰጥኦ ያላቸው ተማሪዎች የሚሰበሰቡበትን ምርጥ የAAU የካምፓስ ሕይወትና የጓደኝነት መረብ (Network) ሳታገኙ ቀርታችሁ በቁጭት ትኖራላችሁ።

🔥 ስለዚህ “ነገ እጀምራለሁ” አትበሉ።
የቀሩትን ጊዜ ተጠቀሙበት!

ለፈተናው የቀረውን ጊዜ መሠረት በማድረግ፣ የተለያዩ የዝግጅት ፓኬጆችን አዘጋጅተናል፦
📚 8 ቀን Package
📚 5 ቀን Package
📚 3 ቀን Package
📚 1 ቀን Package
ምንም ያህል ጊዜ ቢቀር፣ ዛሬ መጀመር ከነገ መጠበቅ ይሻላል።

ለህልማችሁ ኢንቨስት አድርጉ። ነገ በቁጭት የምትከፍሉት ዋጋ እጅግ ይበልጣል

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

Ask : @UATsupport
7
አሁን እያጠናሁ ነው ❤️
ልተኛ ነው የታባቱ 😎
አረረ ተኝቻለሁ 😁👍
ሌሊት እነሳለሁ 🔥
👍3919😎19🔥4
ሄሎ ሄሎ! እንነሳ! እንነሳ! 😂🔥

ትናንት አብዛኛዎቻችሁ “ቶሎ እንተኛለን” ( አረረ ተኝቻለሁ 😁👍) ብላችሁ ነበር! 😂

እኛም አስተውለናል… እንቅልፍ የ UAT ዝግጅት አንዱ ተፎካካሪ ሆኖ እየመጣ ነው! 😂

አሁን ግን የመነሳት ሰዓት ነው!
- ፊታችንን እንታጠብ
-ኃይላችንን እንሰብስብ
-አእምሯችንን እናሞቅ
-እና የዛሬን ጉዞ እንጀምር!


ዛሬ ግን ቀላል አይደለም! 👀🔥
በ UAT Quantitative Reasoning ውስጥ በጣም አስፈላጊ የሆኑትን ርዕሶች እንነግራችኋለን።

ዓላማችን?
በQuantitative Reasoning ውስጥ 10 ጥያቄዎችን ለመመለስ የሚያስፈልጋችሁን ከፍተኛ ቅድሚያ ያላቸውን Topics መለየት! 🔥

Join : @UATtutorialOfficial
Tutorial : @UATtutorial_Bot
Ask : @UATsupport
4
8 ቀን ይቀራል🔥

በ8 ቀን ብቻ በደንብ እናዘጋጃችኋለን💪

ለመመዝገብ : @UAttutorial_bot

Discount code : AAU2019
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ Portal ላይ ስትገቡ Password የረሳችሁ ካላችሁ Forgot password የሚለውን ተጭናችሁ Password reset ማረግ ትችላላችሁ።

////////////////////////////////////////

🔥 UAT ቀላል ነውም ከባድ ነውም ለማለት የሚያስቸግር ፈተና ነው። 1 ማርክ የ 4 ወይም የ 5 ዓመት ጉዟችሁን ትወስናለች።

🔥ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን በመለማመድ እናንተን ምን ሊጠይቁ እንደፈለጉ መርመሯቸው።

ለመመዝገብ @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ
@UATsupport

Share
@UATTutorialofficial
2👍2