UAT Tutorial Official
15K subscribers
496 photos
25 videos
126 files
374 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔴 የቀጥታ ስርጭቱ በይፋ ተጀምሯል!

አሁኑኑ ይቀላቀሉን! 🔥

AAU Student Union Vice President ጋር የሚደረገውን ልዩ ውይይት እንዳያመልጣችሁ!

👉 አሁኑኑ Live ላይ ይግቡ!

https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=f1229120771eccda5e
2
ስለ ድፓርትመንት ምርጫ "አንዳንድ ድፓርትመንቶች የግቢው አንበሳ የውጪው ሬሳ"

ስለ መምህራን "እንደ ሀገር ስኮላር የሚባሉ ፣ የሀገሪቱን ዋና ዋና ህጎች እና ትላልቅ ውሳኔዎች ላይ የሚሳተፉ መምህራን ናቸው አአዩ ላይ ያሉት ።"

" አአዩ ለመግልጽ በምከብድ ደረጃ እጅግ በርካታ ዕድሎች ያሉበት ግቢ ነው።"

የአአዩ ተማሪዎች በብዙ መልኩ ያስትምራሉ፣ እጅግ በጣም talented ናቸው "

"አንዳንድ ተቋማት የአአዩ ተማሪዎችን ብቻ መርጠው የሚቀበሉበት አማራጭ አለ" ለስራ እና ለኢንተርንሽፕ

🗣 ም/ፕረዝድንት
5
በዚህ መሰረት ጥያቄ እየተጠየቀ እና ሽልማትም እየተሰጠ ይገኛል 👉 live sessionኡ ላይ

ገና ብዙ ሽልማቶች ይቀራሉ። 🥳

join በሉ

@UATTutorialofficial
5
Comment ላይ ጥያቄዎቻችሁን አስቀምጡ
1. መጀመሪያ Interestኣችሁን እወቁ
2. ግቢው ያን Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ። ያን ብታጡ እንኳን ግቢው አሪፍ Department እንደሚሰጥ አረጋግጡ
3. ሰላማዊ ዩኒቨርስቲ ምረጡ።
4. ጥሩ ጓደኞችን ምረጡ። ጥሩ ጓደኛ የምትማሩበትን አመት ያሳንስላችኋል። ቤተሰብ ያስረሳል


ከ AAU Student's Union Vice President የተሰጠ ምክር

@UATtutorialOfficial
16
2ተኛው ጥያቄ ፍጠኑኑኑኑኑ

@Loza_zi account ላይ መልሱ

@UATTutorialofficial
🏠 Havan Home

ተማሪ መሆን ብቻህን የምትጓዝበት ጉዞ አይደለም። ❤️
አዲስ ሰው ስትሆን…
አዲስ ካምፓስ ስትገባ…
ጥያቄ ሲኖርህ…
ነገሮች ሲያስቸግሩህ…
ከጎንህ የሚሆን ሰው ያስፈልግሃል።

UAT
Freshman
Campus Life
COC
እና ከዚያም በላይ...
እኛ እንማማራለን።
እንረዳዳለን።
እንመካከራለን።
አብረን እናድጋለን።
ምክንያቱም Havan Home ቡድን ብቻ አይደለም።
ቤተሰብ ነው።

👉 JOIN HAVAN HOME

https://t.me/+cmlkbL4a5ck0NmVk
7
Live stream finished (1 hour)
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ!

ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን።

✔️ 500+ ያመጣችሁ ተማሪዎችPresidential Training Program ተቀላቀሉ።
✔️ ሌሎቻችሁ AAU ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎችUAT Tutorial Official, UAT Special / Level A Class ተቀላቀሉ።

ውጤት ማምጣት የመጀመሪያው ደረጃ ነው፤ የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲና ዲፓርትመንት ማግኘት ግን ትክክለኛ ዝግጅት ይፈልጋል።

UAT Tutorial Official — ከውጤት ወደ ህልማችሁ።

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

App : https://play.google.com/store/apps/details?id=com.havanacademy.app
2👍2
ዛሬ ለUAT ዝግጅታችሁ በጣም ወሳኝ ቀን ነው! 🔥

የ2018 ማክሰኞ ኦለት የጠዋት እና የከሰዓት UAT ፈተናዎችን በይፋ የምንለቅ ይሆናል። ጥያቄዎቹን ብቻ አንለጥፍም በዝርዝር እንተነትናቸዋለን! 🔥

የምንመለከታቸው፦
✔️በእያንዳንዱ ዙር ስንት ጥያቄዎች እንደመጡ
✔️በእያንዳንዱ ዓመት የትኞቹ ርዕሶች በብዛት እንደተደገሙ
✔️ጥያቄዎች ከዓመት ወደ ዓመት እንዴት እንደተቀየሩ
✔️በእውነተኛው ፈተና ምን ሊጠብቃችሁ እንደሚችል


ከዛሬ ጀምራችሁ
- ቪዲዮዎቹን ማዬት አለባችሁ
- አጫጭር ኖቶቹን አንብቡ
- UAT Simulation ላይ ተለማመዱ
- ካለፈው ተማሩ፣ ለሚመጣው ተዘጋጁ!


ትክክለኛውን ነገር በትክክል ተዘጋጁ! 🎯


እመኑን ከሁለት ሳምንት በኋላ AAU የእናንተ ዩኒቨርሲቲ ይሆናል!

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

Share : @UATtutorialOfficial


UAT related and registration issues

Ask : @UATsupport
3
11 ቀናት ብቻ ቀርተዋል! ጊዜው አሁን ነው! 🔥

UAT በሩ ላይ ደርሷል : 11 ቀናት ብቻ!

ግን አትጨነቁ። እኛ በቀሩት ቀናት በበቂ ሁኔታ እንድትዘጋጁ እናደርጋለን

✔️ አጭር ፣ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቪድዮች
✔️የUAT ኖቶች
✔️የ2016, 2017,2018 UAT ጥያቄዎች
✔️13 በላይ UAT Simulation እና ሞደል ፈተናዎች
✔️ UAT Trend analysis


ከዛሬ ጀምሩ።
በየቀኑ ይለማመዱ።


🎓 AAU ይጠብቃችኋል። እናንተ ግን ለመድረስ ይህንን 11 ቀናት በትክክል ተጠቀሙበት!

ለመመዝግብ : @UATtutorial_Bot
4