" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆኑ።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
@UATTutorialofficial

❤6💯1
ውጤት ማየት ተጀምሯል!!
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et

❤4
ውጤት አልሰራ ካላችሁ @UATsupport ላይ admission number እና first name ላኩሉን።
❤2
🎯 ውጤታችሁን ካያችሁ በኋላ የሚቀጥለውን ውሳኔ በትክክል ውሰዱ!
ውጤታችሁ ከ 500 በላይ ከሆነ እና AAU ለመግባት እያሰባችሁ ከሆነ፣ ይህ ውድድር ቀላል እንዳልሆነ እናውቃለን።
✔️ 500+ ያመጣችሁ ተማሪዎች → Presidential Training Program ተቀላቀሉ።
✔️ ሌሎቻችሁ AAU ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች → UAT Tutorial Official, UAT Special / Level A Class ተቀላቀሉ።
ውጤት ማምጣት የመጀመሪያው ደረጃ ነው፤ የምትፈልጉትን ዩኒቨርሲቲና ዲፓርትመንት ማግኘት ግን ትክክለኛ ዝግጅት ይፈልጋል።
UAT Tutorial Official — ከውጤት ወደ ህልማችሁ።
ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

❤5
UAT Tutorial Official
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ትምህርት ሚኒስቴር በዓል ላይ ውጤት መልቀቅ ይወዳል እንግዲህ ውጤቱን አብረን እንጠብቃለን። መልካም ዕድል 🙏 በዓሉን ምክንያት በማረግ የUAT packageኣችን ላይ የተወሰነ ቅናሽ አድርገናል። 📌UAT Special class - 400 ብር 👉 300 ብር (23 lecture videos + Notes + TT questions + simulation ) 📌UAT level…
📌 ዛሬ ብዙ ተማሪዎች በዚህ discount መሰረት እየተመዘገባችሁ ነው።
📌 በአሁን ሰዓት ለተማሪዎች ውጤት እያየን ስለሆነ ሁላችሁንም እስከ 3 ሰዓት approve እናረጋለን።
📌 አደራ ስትመዘገቡ የምትከፍሉት እዚህ ላይ የተጠቀሰውን ገንዘብ ብቻ ነው። bot ላይ የሚመጣውን አይደለም።
ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ : @UATsupport