UAT Tutorial Official
14.6K subscribers
472 photos
24 videos
126 files
359 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/12970

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏

ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።

ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል።

በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏

የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 691.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል።

Tikvahuniversity

@UATTutorialofficial✔️
👏127
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Coming Soon...🔥

የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት… በቅርቡ ይፋ ይሆናል። 👀

አሁን በአእምሮአችው ውስጥ ስንት ጥያቄዎች እየተመላለሱ ነው?
ውጤቴ ስንት ይሆን? የት ነው የምገባው? ምን ይሆን የማጠናው?
ምናልባት እየተጨነቃቹ ይሆናል… ወይም ውጤቱን ለማየት በጉጉት እየጠበቃቹ ይሆናል።

ነገር ግን ውጤቱ ከወጣ በኋላ ጉዞው አያበቃም።
በዚያን ጊዜ ብዙ ጥያቄዎች ይመጣሉ… እና መልሶችን ትፈልጋላችሁ ።
ስለዚህ አሁኑኑ ያንን ጥያቄ አስቡበት ። 🤔

ምክንያቱም ትልቁ HAVAN Information Week እየመጣ ነው። 🔥

በዚህ week ውስጥ ስለ universities , departments, UAT exam , life in campus , freshman, GPA, COC, ሁሉንም ጥያቄዎች ልንመልስ ተዘጋጅተን መክፈቻ ቀኑን እና የ እናንተን ዝግጅት እየጠበቅን ነዉ !

ጥያቄዎቻቹን አስቡ… መልሱን እኛ እንሰጣለን ። 👀

Havan Info Week

@havanacademyofficial
19
💎ተለቀቀ!

የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!

አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት::

👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::

Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!

👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!

ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!

Only for Registered students.

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2019

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
6
ተማሪ Ruth

UAT - 87/100 👏

ከUAT እስከ Freshman የሚጠቅም ምክር

እኔ የሰራሁትን ስህተቶች እናንተም አትድገሙት ብላናለች 🔥

ለTutorial ለመመዝገብ:
@UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport

Share:
@UATTutorialofficial
15👍6
UAT Tutorial Official
ውጤት ተለቋል። ውጤታችሁን ለማየት 1. result.eaes.et 2. result.neaea.gov.et 3. SMS 6284 ተጠቀሙ share:@UATTutorialofficial
📌 ያው ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት ዛሬ ከሰዓት ወይም ነገ ይለቀቃል ብሏል።

📌 እኛም ልክ እንዳለፉት አመታት websiteኡን በየደቂቃው Check እያረግን ሲለቀቅ እናሳውቃችኋለን።

📌 እንዲሁም በጣም የConnection መጨናነቅ ስለሚኖር የሚሰራላችሁንም VPN Check እያረግን እናሳውቃችኋለን። ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁን 🔥

ፈጣሪ ይርዳችሁ 🙏

@UATTutorialofficial
🙏5024
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019  ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች
 
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ  ለ2018 ዓ.ም ለቅድመ ምረቃ ትምህርት በቀን በመደበኛ መርሃ ግብር በመንግስት ስኮላርሽፕ እና በግል ከፍለዉ ለሚማሩ እንዲሁም በማታ በተከታታይ መርሃ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች መማር ለሚፈልጉ  ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
 
በዚህም መሠረት  በዩኒቨርሲቲዉ  ድረ ገጾች  (https://www.aau.edu.et  ወይም https://admission.aau.edu.et)    ላይ  የተመለከቱትን ዝርዝር የማመልከቻ   መስፈርቶች በማሟላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
 
የመመዝገቢያ ቀናት ነሐሴ 19  ቀን 2018 ዓ.ም እስከ    ነሐሴ 29  ቀን   2018 ዓ.ም ድረስ
ማመልከት  የሚችሉት  የ12ኛ መልቀቂያ  ፈተና  በ2015፣ 2016፣ 2017  እና 2018  ዓ.ም ወስደው  የዩኒቨርሲቲ  የመግቢያ ነጥብ ያላቸው  እንዲሁም ለተከታታይ  መርሀ-ግብር Diploma +COC4 ያላቸዉ
የዩኒቨርሲቲዉ  የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜ 2 -4 2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን::
ተጨማሪ መረጃ   በዪኒቨርሲቱዉ    ድረ-ገፅ   https://www.aau.edu.et   t.me/aauGAT እንዲሁም በተለያየ t.me/AAU_Official የቴሌግራም ቻናሎች እንድትከተሉ እናሳዉቃለን::
 
አ.አ.ዩ ሬጅስትራር


@UATtutorialOfficial
11
How to register for UAT Correctly

https://vt.tiktok.com/ZSVxv1u2A/
🔥 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 Undergraduate ተማሪዎች ምዝገባ ለRegularም ለExtensionም ነገ በይፋ እንደሚጀምር አስታውቋል።

📌 ምዝገባው የሚቆየው ከነሐሴ 19 - ነሐሴ 29 ድረስ ብቻ ነው።

📌 ከሚመዘገቡት በሙሉ ተማሪዎች 5000 ተማሪዎች ብቻ የሚያሳልፈው የUAT ፈተና ከጳጉሜ 2 - ጳጉሜ 4 ይሰጣል።

@UATTutorialofficial
8🥰3
🔥 ስለ Government sponsorship፣ Self sponsorship እንዲሁም ስለ Presidential scholarship ተገቢ የሆነ መረጃ አላችሁ ብለን ተስፋ አለን። ከሌላችሁም @UATsupport ላይ ጠይቁን።

አምና የተዋወቀ አዲስ Program ነው 👉 Teachers Education Scholarship

📌 ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2018 ዓ.ም የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ፈተናን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 500 ተማሪዎች ብቻ ነው።

ይህ Scholarship ለ 5 አመት የተቀናጀ ቅድመ ምረቃን እና ድህረ ምረቃን የሚመራ program ሲሆን ተማሪዎች የተፈጥሮ ሳይንሶችን፣ ማህበራዊ ሳይንሶችን እና ቋንቋዎችን ጨምሮ የተለያዩ ዘርፎችን ያስተምራል።

የዚህ Scholarship ጥቅሞች ምን ምን ናቸው?

📌 የትምህርት ወጪን እንዲሁም ከትምህርት ጋር የተያያዙ የተለያዩ ወጪዎችን ሙሉ ለሙሉ ይሸፍናል።

📌ለኑሮ እና ትምህርታዊ ወጪዎችን ለማገዝ መጠነኛ የሆነ የኪስ ገንዘብ ይሰጣል

📌ሙያዊ ብቃትን እና የትምህርት አመራርን ለመገንባት የተነደፈ ከፍተኛ ጥራት ያለው የመምህራን ስልጠና ማግኘት ይችላሉ።

🔥 ይህን Scholarship የሚያገኙ ተማሪዎች ትምህርታቸውን አጠናቀው ከተመረቁ በኋላ ቢያንስ ለ5አመታት በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ ለማገልገል ቃል የሚገቡበትን መደበኛ ስምምነት መፈረም ይጠበቅባቸዋል።

@UATTutorialofficial
5
🔥 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2019 ለሚገቡ ተማሪዎች presidential scholarshipን አስተዋውቋል።

ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2018 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው።

👉ይህን ዕድል ያገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ኮሌጆች ተሰራጭተው ይመደባሉ።

1️⃣. College of Natural and Computational Science - (30 ተማሪዎች)

🔢. College of Technology and Built Environment - ( 34 ተማሪዎች)

🔢. College of Veterinary Medicine and Agriculture - (8 ተማሪዎች)

4️⃣. College of Health Science - (30 ተማሪዎች )

5️⃣. College of Business and Economics - (26 ተማሪዎች )

6️⃣. College of Social Sciences, Humanities and Arts, and School of Law - (40 ተማሪዎች)

7️⃣ College of Education and Language Studies - ( 32 ተማሪዎች)

🔥 የዚህ Scholarship ጥቅሞች እና ሁኔታዎች ምን ምንድን ናቸው?🤔

📌 ይህን scholarship ያገኙ ተማሪዎች ሙሉ የትምህርት ወጪ ሽፋን እና መጠነኛ የማበረታቻ ጥቅል የሚያገኙ ይሆናል።

📌 Scholarshipኡ ቀጣይነት እንዲኖረው ዕድሉን ያገኘው ተማሪ CGPA 3.5+ እና በተመደበው የትምህርት program መቆየት ይጠበቅበታል።

📌 በዚህ scholarship program ትምህርታቸውን አጠናቀው ለሚመረቁ ተማሪዎች በተሟላ የገንዘብ ድጋፍ Master's እና PhD እንዲሰሩ ይደረጋል። ይህም Specialization እና የላቀ ክህሎትን ማዳበር ያስችላል።

➡️Share: @UATTutorialofficial

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

TRUSTED AND TOP RANKED🏆
12🥰2
Live stream scheduled for
ስለ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ👇

ምን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?


Grand live session with AAU student Union vice president


Scheduled: Tomorrow, Wednesday 2:00 in the evening

Don’t miss it!

UAT Tutorial official in collaboration with @havanacademyofficial
3
እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ትምህርት ሚኒስቴር በዓል ላይ ውጤት መልቀቅ ይወዳል እንግዲህ ውጤቱን አብረን እንጠብቃለን። መልካም ዕድል 🙏

በዓሉን ምክንያት በማረግ የUAT packageኣችን ላይ የተወሰነ ቅናሽ አድርገናል።

📌UAT Special class - 400 ብር 👉 300 ብር (23 lecture videos + Notes + TT questions + simulation )

📌UAT level A class - 300 ብር
👉 200 ብር (23 lecture videos + Notes + TT questions)

📌UAT Simulation - 300 ብር 👉200 ብር
( Simulation)

ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ:
@UATsupport
Share:
@UATTutorialofficial
13
ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች መልካም ዕድል🙏

@havanacademyofficial
23🙏76🔥2
Audio
እንግድነት ክፍል አንድ

እየተዝናናችሁ ብዙ ነገር የምትማሩበት ፕሮግራም ነው። ቀጣዩ ክፍል የዛሬ ሳምንት ይለቀቃል።

በሃቫን አካዳሚ ብቻ።

ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው

Join: @HavanAcademyOfficial
3
UAT ለመመዝገብ National Id ያስፈልጋችኋል

ከምዝገባ ጋር የተገናኘ ማንኛውም ጥያቄ

@UATsupport
0907667755

ሙሉ መረጃ: https://vt.tiktok.com/ZSVXLp2qc/

@UATtutorialofficial
👍21