Forwarded from Havan Academy
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ።
የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ። እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል።
ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁
ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን።
ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ።
እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏
ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር።
የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ።
ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው።
"ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል።
ልቀጥለው እንዴ...?
Join: @HavanAcademyOfficial

❤26
❤2
Forwarded from Havan Academy
576.5 ዶዶላ ifa boru ወንድ
ዘንድሮምምምም 🔥🔥🔥
569.1 ሴት
በማህበራዊ
ዘንድሮምምምም 🔥🔥🔥
569.1 ሴት
በማህበራዊ
❤8🎉2🥰1
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።
share: @UATTutorialofficial
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።
share: @UATTutorialofficial
❤5
#National_Exam_Result
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት፦
ተፈጥር ሳይንስ
ወንድ - 591.6 ኦዳ ልዩ አዳሪ ት/ቤት (አዳማ)
ሴት - 583 አገው ምድር ት/ቤት (እንጅባራ)
ማኅበራዊ ሳይንስ
ወንድ - 576.2 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ት/ቤት
ሴት - 569.1 ቦሌ ሱፐር ሆሊሴቪየር ት/ቤት
@UATTutorialofficial

❗️ውጤት ይፋ የሚሆነው
ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ባለው ጊዜ ነው
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።
share: @UATTutorialofficial
ከሰኞ እስከ ማክሰኞ ባለው ጊዜ ነው
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።
share: @UATTutorialofficial
❤9
የEUEE ውጤት በሰኞ ወይም ማክሰኞ ሊለቀቅ ስለሚችል፣ ከዚያ በኋላ ሊሆኑ የምችሉ ነገሮች በግምት እንዲህ ሊሆን ይችላሉ፦
✔️ የEUEE ውጤት: ሰኞ ወይም ማክሰኞ ሊለቀቅ ይችላል።
✔️የAAU ምዝገባ: ውጤቱ ከተለቀቀ ከ2 ቀን በኋላ ምዝገባው ሊጀመር ይችላል።
✔️ምዝገባ እና ዝግጅት: ለመመዝገብና ለUAT ለመዘጋጀት ቢበዛ ከ7 እስከ 14 ቀናት ሊኖራችሁ ይችላል።
✔️ UAT ፈተና: ፈተናው በነሐሴ መጨረሻ ወይም በጳጉሜ ሊሰጥ ይችላል።
✔️የዩኒቨርሲቲ ጥሪ: ከመስከረም 5 ጀምሮ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን መጥራት ሊጀምሩ ይችላሉ።
ማስታወሻ: ይህ ኦፊሴላዊ የጊዜ ሰሌዳ ሳይሆን፣ በሚጠበቀው ሂደት ላይ የተመሰረተ ግምታዊ ትንበያ ነው። ትክክለኛውን ቀን ለማወቅ ኦፊሴላዊ ማስታወቂያዎችን ተከታተሉ።
@UATtutorialOfficial

❤18
Grand Live Session
Entrance result ሰኞ ወይም ማክሰኞ ይለቀቃል ታድያ
✅ AAU መግባት ከሌሎች የተለየ ጥቅሙ ምንድነው ?
✅ AAU መግባት ሚችለው ከ 500 በላይ ያመጣ ተማሪ ብቻ ነው ?
✅ ለ UAT መዘጋጀት እስካሁን አልጀመርኩም ታድያ እንዴት ማለፍ እችላለው 🥺
✅ AAU information session ላይ አልተገኘሁም
እና የመሳሰሉት ጥያቄ አላችሁ ?
Havan Academy ለእናንተ ውድ ተማሪዎቹ
✅ ያላቹ ጥያቄ በቀጥታ ከ Addis Abeba University student Union vice president and president of SOL ሚመለስበት
✅ AAU information session ሲሰጥ ከ Addis Abeba ውጭ በመሆናቹ እንዲሁም በተለያየ ምክንያት ላልተገኛቹ Information ሚሰጥበት
✅ Participate ላደረገ ተማሪ ሽልማት የተዘጋጀበት የትም የማይገኝ እድል አዘጋጅቶላቹዋል
ስለሆነም ነሐሴ 20
ረቡዕ ከምሽቱ 2 :00 ይሄ እድል እንዳያመልጣቹ
Join at @UATtutorialOffcial

❤10🥰2
እነደ አምናው በዚህ ዓመትመም ኢነትራንስ ውጤት ላይ correction ሊኖር ስለምችል ፣
በምን ሂደት እነደገና እንድታረምላችሁ እነደምታደርጉ
https://vt.tiktok.com/ZSVumxJP3/
Share : @havanacademyofficial
በምን ሂደት እነደገና እንድታረምላችሁ እነደምታደርጉ
https://vt.tiktok.com/ZSVumxJP3/
Share : @havanacademyofficial
❤4
📌የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዲስ UAT የምትፈተኑ ተማሪዎች ምዝገባ ሲጀመር የምትጠቀሙት portal ይሄ አይደለም!!!
📌 ይህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን join ካረጋችሁ በኋላ የምትጠቀሙበት ነው።
📌 aau.edu.et የሚለውን Website ተጠቀሙ። ከዛ Study at AAU የሚለውን ንኩት። portal የሚለውን አትንኩት!!
📌ምዝገባው ሲጀመር ሂደቱን እንዴት በ2ደቂቃ ውስጥ እንደምትጨርሱ በVideo, screenshot, እንዲሁም @UATsupport በኩል ልክ እንዳለፉት 3 ዓመታት ሁሉ እናግዛችኋለን።
📌 እስከዛው ግን Transcript, valid የሆነ Email, 750 ብር እንዲሁም በGovernment sponsorship መማር የምትፈልጉ ደግሞ ደብዳቤም አዘጋጁ።
ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial

❤16
Havan Academy
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ። የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ። እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል። ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ…
የቀጠለ...
የግል የዉጤት ቀን ታሪኬ
በመጀመሪያ ሁላችሁንም ላሳያችሁኝ ፍቅር ከልብ አመሰግናለው። እንዲህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም ነበር።🙏 እንቀጥል።
...ዉጤት ሌሊት 6 ሰአት ይመጣል ተብሎ እየጠበቅን ነበር። እንደምንም 6 ሰዓት ላይ ብንደርስም ዉጤት አየው የሚል ተማሪ ግን አልነበረም። ያለምንም ስኬት ስልኬ ጋር ስታገል፣ ጓደኞቸ ጋር ስደዋወል ባትሪዋ ዘጋ። ያኔ ሌሊት ይሁን ቀን የሚጠይቅ ሰው አልነበረም። ሌሊት 8 ሰዓት ላይ ጓደኞቸ ጋር ተደዋዉለን አናወራለን።
እኔ የምኖርበት አካባቢ መብራት የለም። ለትንሽ ጊዜ ጨለማው ጋር ከተማከርኩ በሁዋላ በነጋታው በአቅራቢያችን ካለች ትንሽየ ከተማ ከሚኖር ጓደኛየ ጋር ሄጀ ስልኬን ልቸርጅ ወሰንኩ። ጓደኛየም የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስለነበር ዉጤት አብረን እናያለን።
ያለመደብኝን ማታ 9፡30 የተኛው ሳይነጋ 11፡30 ሰአት ተነሳው። ከ1፡30 የእግር ጉዞ በሁዋላ ጓደኛየ ቤት ደረስኩ።ምንም የተፈጠረ ነገር አልነበረም። ዉጤቱን ያየ ተማሪም አልነበረም። ሁለት ሁነን የኔንም የርሱንም በቴሌግራም ቦት፣ በSMS እና በwebsite ስንሞክር አረፈድን።
ከጠዋቱ 3 ሰዓት ሆነ ዉጤታችን አሁንም አላየንም። 5 ሰዓት ሆነ አሁንም አልሰራልንም። በመጨረሻም እስከ 6 ሰዓት ሞክረን አልሳካ ቢለን ስልካችንን ጥለነው ወደወንዝ ወረድን።
ጓደኛየ ምኞቱ ማለፍ ብቻ ነው። "ብቻ ልለፍ ምንም እኮ ለፈተናው አልተዘጋጀዉም አንተ። ቀልጀበታለው ባክህ" ይለኛል
ወንዝ ወርደን የክረምት የአክራሞታችን ስናወራ፣ ስንቀላለድ፣ ስንከራከር ስለዉጤታችን ረስተነው ነበር። (ይህ ሁሌም የሚያጋጥም ነገር ነው። ዉጤት በተባለው ሰዓት ወዲያውኑ ላታዩ ትችላላችሁ።) ቆይታችን አልቆ 9 ሰዓት አካባቢ አዲስ ሁነን ወደቤት ተመለስን።
ስልክ ተደዉሎልኝ ነበር። እስካሁን ስንደዋወል ዉጤታችን ስላልመጣ ስለመግለጫው አንዳንድ ነገሮችን እያነሳን እናወራ ነበር።ስልኬ ጠራ። የኛ ጁኒየር የትምህርት ቤታችን ተማሪ ነበር። እነሱም ዉጤታችንን በጉጉት ነው ሚጠብቁት። "እንኳን ደስ ያለህ ጆሲ" አለኝ እየተፍለቀለቀ። "ዉጤት አያቹህ እንዴ?" ስለው ተገርሞ 641 እንዳመጣው አበሰረኝ። ከዚያማ ከጓደኛየ ጋር በRonaldo style "Suuiiii..." ብለን Celebrate አደረግን። I was so glad. 🥳
ነገር ግን ጓደኛየ ገና አላየም ነበር። በዚህ አመት ያለፈው 3 በመቶ ብቻ ነው ስለተባለ በጣም ተጨንቋል።እኔም ለሱ ተጨነቄያለው። ወዲያው የሱንም አየን። 367 ነበር።
ኡፍፍፍፍፍ...Suuuiiii...yes...Thank God... መተቃቀፍ፣ መሳቅ... ለ10 ደቂቃ ያክል ወጣልን። እንደዛች ቀን ደስ ብሎኝ የሚያውቅ አይመስለኝም።
ከዚያ በሁዋላ ለወንድሜ ነገርኩት። እሱም ለዘመድ አድማዱ ዜናውን ስለዘራው ሁሉም ይደውልልኝ ጀመር። ቀኑ ስለመሸ ከጓደኛየ ጋር ተለያይተን ወደቤቴ ተመልስኩ።
ቤተሰቦቼ በጣም ኮርተዉብኛል። "ካስተማሩ አይቀር ልጅ እንዲህ ነው እንጂ" ይባባላሉ።
የትምህርት ቤቴ ጓደኞቸ ጋር እየተደዋወልን የእያንዳንዳችንን ዉጤት መጠያየቅ ተያያዝነው።
ለእናንተም ነጋችሁን እንደኔ እና እንደጓደኛየ የምትፈኩበት ቀን ያድርግላችሁ!!
አሜን በሉ። 🤞
Join @UATTutorialofficial

❤33🙏16
ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበችው ተማሪ 👏👏
ተማሪ ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ሁለተኛውን ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባለች።
ታታሪዋ ተማሪ ከ11ኛ ወደ 12ኛ ክፍል ስትዛወር፣ 99.67 በመቶ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግባ ነበር። በወቅቱ ትምህርት ቤቱ የተቋሙን ቤተ-መጻሕፍት በተማሪዋ ስም "ህዳሴ ቤተ-መጻሕፍት" ብሎ መሠየሙ ተሰምቷል።
በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ 583 ከ600 በማምጣት ሁለተኛውን ትልቁን ውጤት በማስመዝገብ ትምህርት ቤቷን በድጋሜ አስጠርታለች። 👏👏
የዓመቱ ከፍተኛ ውጤት የሆነው 691.6 ከኦልማ (ODA) ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ እንደተመዘገበ መገለፁ ይታወቃል።
Tikvahuniversity
@UATTutorialofficial✔️

👏12❤7