UAT Tutorial Official
14.8K subscribers
489 photos
24 videos
126 files
365 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
UAT simulations🔥


Access free trial just by creating account

✔️ www.uatmodel.com
6👍5
ት/ት ሚኒስቴር Surprise ሊያረገን ነው😁

መልካሙን ያሰማን🙏🏾

Entrance result

@UATtutorialOfficial
12🙏8
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ

1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።


share: @UATTutorialofficial
10🙏6
Presidential scholarship Training 👇

ከ500 በላይ ለምታመጡ ተማሪዎች

https://vt.tiktok.com/ZSVaCVrrP/
2
Presidential scholarship Training

Coming soon....

@UATtutorialOfficial
5🆒5
Forwarded from Havan Academy
መግለጫው እስኳሁን አልተጀመረም።

እኛም ከጭንቀት የምትገላግል ለምለም ያለች ታሪክ እስኪጀመር እናጋራችሁ። ከ Entrance ውጤት ጋር በተገናኘ

@havanacademyofficial
👍6👌2
Forwarded from Havan Academy
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ።

የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ።  እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል።
ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን  ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁

ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን።

ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም  የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ።
እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ   እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏
ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር።

የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ።
ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው።

"ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል።

ልቀጥለው እንዴ...?

Join: @HavanAcademyOfficial
26
Forwarded from Havan Academy
ተጀምሯል
2
Forwarded from Havan Academy
12.8% አልፏል
3
550,210 ተፈትኖ 70544 አልፏል። እልልልልል
16.5% natural
8.3% social

አልፏል
አዲስ አበባ በክልል ደረጃ ብዙ አሳልፏል።
100% ያሳለፉ ት/ት ቤቶች

62 አምና

88 ዘንድሮ

24 ት/ት ቤቶች ከአዲስ አበባ ነው

https://t.me/havanacademyofficial
3
ከፍተኛ ውጤት 591.6 Natural ወንድ ኦዳ Boarding
583 ሴት እንጅባራ አገው ምድር ነው
5
Forwarded from Havan Academy
ከፍተኛ ውጤት 591.6 Natural ወንድ ኦዳ Boarding
583 ሴት እንጅባራ አገው ምድር ነው
8
Forwarded from Havan Academy
576.5 ዶዶላ ifa boru ወንድ
ዘንድሮምምምም 🔥🔥🔥

569.1 ሴት

በማህበራዊ