UAT Tutorial Official
15K subscribers
495 photos
24 videos
126 files
373 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
app-release.apk
75.7 MB
#Updated version,

Please delete the previous one and Download this version

How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951

የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ


✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ።
✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ።
✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ።
✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ።
✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ።
✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ።
✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ።

ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ።

✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችንSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ።

🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ!

@UATtutorialofficial
👍2
ከ600 Entrance 500 ያመጣ የናቹራል ወንድ ተማሪ UAT ከ መቶ ፡ 84 ጥያቄ ካልመለሰ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት አይችልም

እንዴት እንደሆነ 👇

https://vt.tiktok.com/ZSVfgLvTc/
#FAKE

በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ እንደተደረገና ትምህርት ሚኒስቴር " 93 በመቶ ተማሪዎች የማለፊ ነጥብ አስመዝግበው እንዳለፉ " ገለጸ እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ ሀሰተኛ እና በAI የተሰራ ነው።

እስከሁን ስለፈተናው ውጤትና ይፋ ስለሚደረግበት ቀን በትምህርት ሚኒስቴር የተገለጸ ነገር የለም።

ከ12ኛ ክፍል ፈተና ቀደሞ የተሰጠው የሬሜዲያል ፈተና ውጤትም ይፋ አልሆነም መቼ እንደሚደረገም አልተገለጸም።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 15 ቀን 2018 ዓ/ም

@UATTutorialofficial
6
🔥 AAU ለመግባት የምታስቡ ተማሪዎች፣ ዝግጁ ናችሁ?

በዚህ ረቡዕ ፣ ነሐሴ 20 ታላቅ Live ሴሽን ይጠብቃችኋል!

Tedros Negash : የአንጋፋው AAU Student Union ምክትል ፕሬዝዳንት እና የSchool of Law Council ፕሬዝዳንት ከእናንተ ጋር በቀጥታ ይገናኛሉ።

🌍 በሴሽኑ ምን ይጠብቃችኋል?
ከAAU ተማሪዎች ጋር የተያያዙ ከሃገር አቀፍ እስከ አለምአቀፍ የትምህርት፣ የአመራር፣ የስራ እና ሌሎች ዕድሎች በቀጥታ ከVP የምትሰሙ ይሆናል።

AAU ውስጥ ያሉ ዕድሎችን ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም ፣ መጠቀምም ያስፈልጋል!

📅 ረቡዕ፣ ነሐሴ 20
2:00 ከሰዓት
📍 UAT Tutorial Official Telegram Channel

🔥 ይግቡ፣ ይጠይቁ፣ ይማሩ፣ ዕድሎቻችሁን ይጠቀሙ!

Share : @UATtutorialOfficial
🔥108👍2
UAT simulations🔥


Access free trial just by creating account

✔️ www.uatmodel.com
6👍5
ት/ት ሚኒስቴር Surprise ሊያረገን ነው😁

መልካሙን ያሰማን🙏🏾

Entrance result

@UATtutorialOfficial
12🙏8
ውጤት ሲለቀቅ ለማየት የሚያስችሉ

1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3.@ESSLCEResultBot
4. SMS 6284 ተጠቀሙ።


share: @UATTutorialofficial
10🙏6
Presidential scholarship Training 👇

ከ500 በላይ ለምታመጡ ተማሪዎች

https://vt.tiktok.com/ZSVaCVrrP/
2
Presidential scholarship Training

Coming soon....

@UATtutorialOfficial
5🆒5
Forwarded from Havan Academy
መግለጫው እስኳሁን አልተጀመረም።

እኛም ከጭንቀት የምትገላግል ለምለም ያለች ታሪክ እስኪጀመር እናጋራችሁ። ከ Entrance ውጤት ጋር በተገናኘ

@havanacademyofficial
👍6👌2
Forwarded from Havan Academy
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ።

የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ።  እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል።
ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን  ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁

ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን።

ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም  የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ።
እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ   እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏
ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር።

የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ።
ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው።

"ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል።

ልቀጥለው እንዴ...?

Join: @HavanAcademyOfficial
26