UAT Tutorial Official
15K subscribers
495 photos
24 videos
126 files
373 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔥 UAT Simulation Exams

​ለ AAU UAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ከእውነተኛው የ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን Simulation Exams አዘጋጅተንላችኋል!

​ይህ የ Simulation ፈተና ዝም ብሎ ጥያቄዎችን መስራት ብቻ አይደለም። እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና ሁኔታ  አስቀድማችሁ እንድትለማመዱ የተሰራ ነው። የፈተናውን የሰዓት ገደብ፣ የጥያቄዎቹን ቅደም ተከተል እና አስቸጋሪነት ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ በመሆኑ፣ በፈተናው ዕለት የሚያጋጥማችሁን ጭንቀት  ሙሉ በሙሉ ለመቀነስ እና የሰዓት አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል።

✔️Simulation 1: ሙሉ በሙሉ FREE ነው! ማንኛውም ተማሪ ገብቶ አሁኑኑ በነፃ መፈተንና የዝግጅት አቅሙን መመዘን ይችላል።

✔️Full Access: አንዴ 300 Birr ብቻ በመክፈል ሁሉንም Simulation Exams በመክፈት እስከ ፈተናው ቀን ድረስ ደጋግማችሁ መለማመድ ትችላላችሁ!

የ Simulation ፈተናዎቻችን ልዩ የሚያደርጋቸው

✔️ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጥያቄዎች፣ የሰዓት ገደብ እና የከበደ ደረጃ ጋር አብሮ የተሰራ
✔️ ፈተናውን ከጨረሳችሁ በኋላ የሰራችሁትን ውጤት እና ማብራሪያ ወዲያውኑ ማየት ማስቻሉ
✔️ የሰዓት አጠቃቀም እና የፈተና ላይ ስጋትን ለመቀነስ የሚረዳ

📌ለ AAU UAT ፈተና ዝግጁ የሚያደርግ simulation በመለማመድ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሁኑ!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
​ለመመዝገብ 👉 http://www.uatmodel.com

ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
3👍3
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆

🌟 በ2ኛው የUAT Tutorial Official  Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች

🥇 1ኛ ደረጃ (94/100)
Temesgen Mesele


🥈 2ኛ ደረጃ (93/100)
Nesra reshad

🥉3ኛ ደረጃ(93/100)
Tsegabrhan dade

👏  እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው።

በUAT tutorial official  የሚሰጠው ፕሮግራሞችን በሙሉ በነጻ የሚያገኙ ይሆናሉ።

Contact us 👉@UATsupport

📚  በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ።
👏32
THE COUNTDOWN BEGINS!

🔥 1 DAY LEFT!


Your chance to join the 14-Day UAT Boot Camp is almost here!

14 Days of Preparation

✔️ Daily UAT Challenges
✔️Free Study Resources
✔️ Live Learning Sessions
✔️ Q&A & Expert Guidance
✔️Past-Question Practice

✔️ Previous year UAT questions
✔️ High Yield Topic analysis
✔️ Mock & Simulation Experience and more

REGISTRATION CLOSES SOON!


If you're preparing for UAT, don't wait until the last minute. This is your opportunity to prepare, practice, and build confidence with other students.

👉 1 DAY LEFT.
👉 Registration is closing soon.
👉 Your preparation starts here.

Registration link
👇

https://forms.gle/Sym3i7MGNMkHYxXF9

Share for your friends.

Are you ready to take the challenge? If you are ready show with your comments.


Share :
@UATbootcamp

#HavanAcademy #UATBootCamp #UATPreparation #14DayChallenge #PrepareForUAT #UniversityPreparation
3
UAT ፈተና መቼ ነው? 🤔

ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ባገኘነው መረጃ መሠረት፣ የ UAT ፈተና የሚጀመረው የማትሪክ (Matric) ውጤት ከተለቀቀ ቢበዛ ከ3 ቀን በኋላ ይሆናል ብለዋል።

⚠️ እንዳትሸወዱ!
በሚሰጣችሁ አጭር የ3 ቀን ጊዜ ውስጥ፦
* ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ
* ሙሉ ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።

ስለዚህ ውጤት እስኪወጣ ድረስ እጃችሁን አጣጥፋችሁ በመቀመጥ ውድ ጊዜያችሁን አታባክኑ። አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ

ለመመዝገብ፦ @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ፦ @UATsupport

ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ : @UATTutorialofficial
4👍1
Audio
🔥 94/100

Model 2 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ

ለማንኛውም ፈተና ስኬት፣ ቅድመ-ዝግጅት ግዴታ ነው ብሎናል

Model 3 loading....

Discount code:AAU2019

ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ:
@UATsupport

Share:
@UATTutorialofficial
1
ሰላም ተማሪዎቻችን

እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም የቡሄ በዓል !

ዛሬ ሊደረግ የነበረው Live session የቡሄ በዓል በመሆኑ ለነገ ማታ ተራዝሟል🙏

የነገ ሰው ይበለን።

@UATbootcamp
👍145🙏2
Live stream scheduled for
Practice thousands of UAT exams daily


✔️ www.uatmodel.com
2
Self sponsored የምትሆኑ ተማሪዎች!!

📌 ክፍያው እንደ ውጤታችሁ ይወሰናል። ከ3ቱ ምርጫችሁ ውስጥ የመጀመሪያ ምርጫችሁን ማለፊያ ነጥብ ካገኛችሁ Freshmanን የምትማሩት የዛን Department ክፍያ እየከፈላችሁ ነው።

📌 ግን ውጤታችሁ Freshman program የሚባለውን ማለፊያ ውጤት ካለፈ ለ1 ዓመት 600/ECTS እየከፈላችሁ ትማራላችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ነው በምትመደቡት Department መሰረት የምትከፍሉት።

ለማንኛውም ጥያቄ: @UATSupport

Share: @UATTutorialofficial
3👍2
🔔 Live Session Reminder

Join us today at 2:00 local time in the evening.

Don’t miss it , see you!

Click on Notify Me

@UATbootcamp
2 HOURS LEFT

Something exciting is about to begin… 👀

Grand Opening for UAT Bootcamp 🎓

Only 2 hours left.

Are you ready? 🔥

@UATbootcamp
🔥31
app-release.apk
75.7 MB
#Updated version,

Please delete the previous one and Download this version

How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951

የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ


✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ።
✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ።
✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ።
✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ።
✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ።
✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ።
✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ።

ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ።

✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችንSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ።

🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ!

@UATtutorialofficial
👍2
ከ600 Entrance 500 ያመጣ የናቹራል ወንድ ተማሪ UAT ከ መቶ ፡ 84 ጥያቄ ካልመለሰ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት አይችልም

እንዴት እንደሆነ 👇

https://vt.tiktok.com/ZSVfgLvTc/