የBootcamp ጉዞአችን በዚህ ረቡዕ ማታ ይጀምራል!
🔥 በGrand Live Session እንጀምራለን!
እስከዚያ ድረስ፣ የBootcamp ሊንኩን ለጓደኞቻችሁ፣ ለክፍል ጓደኞቻችሁ እና ለተማሪ ግሩፖቻችሁ አጋሩ!
ብዙ ተማሪዎች በነጻ የምናዘጋጅ ይሆናል!
🎯 የእኛ ቃል ኪዳን ፦ እናንተን የAAU ተማሪዎች ለማድረግ እንዘጋጃችኋለን! እና በBootcamp መጨረሻ፣ በትጋት ለጨረሳችሁ ተማሪዎች ሽልማት ይኖራል!
ረቡዕ ማታ ready ሁኑ።
የAAU ተማሪነት ጉዟችሁን አሁኑኑ ጀምሩ!
ሼር አድርጉላቸው : https://t.me/UATBootCamp

❤5
Q1
If 10% of Civil students, 20% of Mechanical students, and 12% of Electrical students are not interested in sports, then what is the average number of students from these branches who are interested in sports (approximately)?
Q2
If 20% of students in the Electronics branch fail and out of these 60% are not interested in sports, then the number of failed Electronics students who are not interested in sports is what percentage of the total students who are not interested in sports?
Q3
What is the difference between the total number of students in various branches except Mechanical and Chemical and the number of students who are interested in Cricket, Hockey, and Football?
Data interpretation በየዓመቱ 5 እና ከዚያ በላይ ጥያቄ ከሚወጣባቸው ይዘቶች አንዱ ነው።
እነዚህን ሶስት ጥያቄዎችን በትክክል ቀድመው ለምመልሱ ተማሪዎች ነጻ የ UAT Special class የምንሰጥ ይሆናል።
መልስ ኮመንት ላይ👇
Share : @UATtutorialOfficial
ለትቶሪያል : @UATtutorial_Bot

❤7
🔥 UAT Simulation Exams
ለ AAU UAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ከእውነተኛው የ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን Simulation Exams አዘጋጅተንላችኋል!
ይህ የ Simulation ፈተና ዝም ብሎ ጥያቄዎችን መስራት ብቻ አይደለም። እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና ሁኔታ አስቀድማችሁ እንድትለማመዱ የተሰራ ነው። የፈተናውን የሰዓት ገደብ፣ የጥያቄዎቹን ቅደም ተከተል እና አስቸጋሪነት ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ በመሆኑ፣ በፈተናው ዕለት የሚያጋጥማችሁን ጭንቀት ሙሉ በሙሉ ለመቀነስ እና የሰዓት አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል።
✔️Simulation 1: ሙሉ በሙሉ FREE ነው! ማንኛውም ተማሪ ገብቶ አሁኑኑ በነፃ መፈተንና የዝግጅት አቅሙን መመዘን ይችላል።
✔️Full Access: አንዴ 300 Birr ብቻ በመክፈል ሁሉንም Simulation Exams በመክፈት እስከ ፈተናው ቀን ድረስ ደጋግማችሁ መለማመድ ትችላላችሁ!
የ Simulation ፈተናዎቻችን ልዩ የሚያደርጋቸው
✔️ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጥያቄዎች፣ የሰዓት ገደብ እና የከበደ ደረጃ ጋር አብሮ የተሰራ
✔️ ፈተናውን ከጨረሳችሁ በኋላ የሰራችሁትን ውጤት እና ማብራሪያ ወዲያውኑ ማየት ማስቻሉ
✔️ የሰዓት አጠቃቀም እና የፈተና ላይ ስጋትን ለመቀነስ የሚረዳ
📌ለ AAU UAT ፈተና ዝግጁ የሚያደርግ simulation በመለማመድ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሁኑ!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ለመመዝገብ 👉 http://www.uatmodel.com
❓ ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport

📚 Join us: @UATtutorialOfficial

❤3👍3
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆
🌟 በ2ኛው የUAT Tutorial Official Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች
🥇 1ኛ ደረጃ (94/100)
Temesgen Mesele
🥈 2ኛ ደረጃ (93/100)
Nesra reshad
🥉3ኛ ደረጃ(93/100)
Tsegabrhan dade
👏 እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው።
በUAT tutorial official የሚሰጠው ፕሮግራሞችን በሙሉ በነጻ የሚያገኙ ይሆናሉ።
Contact us 👉@UATsupport
📚 በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ።

👏3❤2
THE COUNTDOWN BEGINS!
🔥 1 DAY LEFT!
Your chance to join the 14-Day UAT Boot Camp is almost here!
14 Days of Preparation
✔️ Daily UAT Challenges
✔️Free Study Resources
✔️ Live Learning Sessions
✔️ Q&A & Expert Guidance
✔️Past-Question Practice
✔️ Previous year UAT questions
✔️ High Yield Topic analysis
✔️ Mock & Simulation Experience and more
REGISTRATION CLOSES SOON!
If you're preparing for UAT, don't wait until the last minute. This is your opportunity to prepare, practice, and build confidence with other students.
👉 1 DAY LEFT.
👉 Registration is closing soon.
👉 Your preparation starts here.
Registration link👇
https://forms.gle/Sym3i7MGNMkHYxXF9
Share for your friends.
Are you ready to take the challenge? If you are ready show with your comments.
Share : @UATbootcamp
#HavanAcademy #UATBootCamp #UATPreparation #14DayChallenge #PrepareForUAT #UniversityPreparation

❤3
የ UAT ፈተና መቼ ነው? 🤔
ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሬጅስትራር ጽህፈት ቤት ባገኘነው መረጃ መሠረት፣ የ UAT ፈተና የሚጀመረው የማትሪክ (Matric) ውጤት ከተለቀቀ ቢበዛ ከ3 ቀን በኋላ ይሆናል ብለዋል።
⚠️ እንዳትሸወዱ!
በሚሰጣችሁ አጭር የ3 ቀን ጊዜ ውስጥ፦
* ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ
* ሙሉ ዝግጅታችሁን ጨርሳችሁ መቅረብ ይኖርባችኋል።
ስለዚህ ውጤት እስኪወጣ ድረስ እጃችሁን አጣጥፋችሁ በመቀመጥ ውድ ጊዜያችሁን አታባክኑ። አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ
ለመመዝገብ፦ @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ፦ @UATsupport
ለጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ : @UATTutorialofficial

❤4👍1
Audio
🔥 94/100
Model 2 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ
ለማንኛውም ፈተና ስኬት፣ ቅድመ-ዝግጅት ግዴታ ነው ብሎናል
Model 3 loading....
Discount code:AAU2019
ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial
Model 2 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ
ለማንኛውም ፈተና ስኬት፣ ቅድመ-ዝግጅት ግዴታ ነው ብሎናል
Model 3 loading....
Discount code:AAU2019
ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial
❤1
ሰላም ተማሪዎቻችን
እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
መልካም የቡሄ በዓል !
ዛሬ ሊደረግ የነበረው Live session የቡሄ በዓል በመሆኑ ለነገ ማታ ተራዝሟል🙏
የነገ ሰው ይበለን።
@UATbootcamp

👍14❤5🙏2
❤2