UAT Tutorial Official
15K subscribers
496 photos
25 videos
126 files
374 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔥 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመረጃ ሳምንት ላይ መገኘት ላልቻላችሁ የክፍለ ሀገር ተማሪዎች እናንተን ወክለን ምን እንጠይቅላችሁ?

በ Comment section ላይ አሳውቁን👇

@UATTutorialofficial
3💯1
🔥 ነገ እሁድ እንዳይረሳ Model Exam 2 ይለቀቃል!

የመጀመሪያውን Model Exam የወሰዳችሁ ተማሪዎች ያሳያችሁት ፍላጎትና ቀጣዩ መቼ ነው? የሚለው ተደጋጋሚ ጥያቄያችሁ እውነትም ለፈተናው ምን ያህል ቁርጠኛ እንደሆናችሁ አሳይቶናል። ስትጠባበቁት የነበረው Model Exam 2 አሁን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ ሆኗል!

🔥 የ AAU UAT ሞዴል ፈተና 2 —ነገ እሁድ ማታ 2:00 ሰዓት!

ከሌሎች ተማሪዎች ቀድማችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና ድክመቶቻችሁን የምታረሙበት ሁለተኛው ትልቅ የሞዴል ፈተና ደርሷል!

📋 የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች):
Quantitative Reasoning: 45 ጥያቄዎች
Verbal Reasoning: 55 ጥያቄዎች
📅 ቀን: እሁድ 10/August 16
ሰዓት: ማታ 2:00 ሰዓት

🏆 ልዩ የውድድር ሽልማት:
በፈተናው ከፍተኛ ውጤት የሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንን በነፃ (Free Access) ያገኛሉ!

👉 ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ!

📚 Join us: @UATtutorialOfficial
1
AS we told you before...

🇪🇹 ለዘንድሮው UAT ፈተና አዲሱን የBootcamp ፕሮግራማችንን ከፍተናል! 🎓🔥

ለፈተናው ዝግጅትዎን ከእኛ ጋር በነፃ ማድረግ ይችላሉ። 📚💯

👇 ነፃ የUAT Bootcamp ትምህርታችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን Telegram Channel ይቀላቀሉ፦

🚀 JOIN US At @uatbootcamp
@uatbootcamp
@uatbootcamp

🎯 በትክክለኛ ዝግጅት ለስኬት ይዘጋጁ!



#uattutorialofficial #uatexam #uat #addisababauniversity #etstudy
1
AAU 6 kilo መረጃ ሳምንት ላይ ከተገኙ ተማሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ 🤣

https://vt.tiktok.com/ZSVLcsmxa/
🔥Update 1 from AAU info Week

📢 ለAAU በመንግስት ስኮላርሺፕ Apply ለማድረግ የምትፈልጉ ተማሪዎች ለእናንተ ጠቃሚ መረጃ!

ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ ከሆኑ፣ የመንግስት ስኮላርሺፕ ለማግኘት ይህንን ማስረጃ ማዘጋጀት ያስፈልጋችኋል።

1️⃣ ወላጃችሁ ወደሚሰሩበት መስሪያ ቤት HR/ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ ይህዱ።
2️⃣ ወላጃችሁ በመንግስት መስሪያ ቤቱ እንደሚሰሩ የሚያረጋግጥ የስራ ማረጋገጫ ደብዳቤ ይጠይቁ።
3️⃣ ደብዳቤው ወላጃችሁ የመንግስት ሰራተኛ መሆናቸውን በግልጽ ማረጋገጥ አለበት። የመስሪያ ቤት ማህተም ያረፈበት መሆን አለበት።
4️⃣ ይህንን ደብዳቤ ለስኮላርሺፕ ሂደቱ እንደ ማስረጃ upload ማድረግ ትችላላችሁ።
5️⃣ ይህ መረጃ ለጓደኞቻችሁም አጋሩ!

🔥ሌሎችንም መረጃዎችን በቀጣይ ሼር የምናደርግ ይሆናል።

https://t.me/UATtutorialofficial
Trusted and Top Ranked !
14
Model 2 starts


At 2 in the evening

@UATtutorialofficial
👍31
UAT Model 2

40 min Left

@UATtutorialofficial
UAT Model 2

Password : UAT2019

10 min Left.

@UATtutorialofficial
3🎉1
📣 UAT Model Exam 2

👉 Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
- Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics.

👉 Link: https://forms.gle/Lek4yQynAHzbDGwC7

👉 Token/ Password: UAT2019
9
📌ከ 1 ወር ያልበለጠ ጊዜ ነው የቀረው! ውጤታችሁን ለመወሰን ዝግጁ ናችሁ?

ዘንድሮ ከ 15,000 በላይ ተማሪዎች የ AAU UAT ፈተናን ለመውሰድ የሚወዳደሩ ሲሆን፣ ዩኒቨርሲቲው የሚቀበለው ግን 5,000 ተማሪዎችን ብቻ ነው 2,500 በ Government እና 2,500 በ Self-Sponsor።

​ይህ ማለት ከ 3 ተማሪዎች መካከል 2ቱ የመግባት እድል አይኖራቸውም! ውድድሩ እጅግ የጠበቀና ጥቂት ነጥቦች ህልማችሁን ሊቀይሩ የሚችሉበት በመሆኑ የቀረውን አጭር ጊዜ በአግባቡ መጠቀሙ ወሳኝ ነው።

ለዝግጅት የሚሆን አንድም የሚባክን ቀን የላችሁም። የፈተናው ሳምንት ደርሶ ደንግጣችሁ ከመጨነቅ፣ አሁኑኑ ተዘጋጅታችሁ በራስ መተማመናችሁን ማሳደግ አይሻልም? የቀረችውን አጭር ጊዜ በአግባቡ ተጠቅማችሁ ከእነዛ 5,000 ተማሪዎች መካከል አንዱ ለመሆን አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ!

እኛን ስትቀላቀሉ የምታገኙት
• ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams
ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው
• አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank
• በየሌክቸሩ መጨረሻ አብረን የምንሰራቸው የ TT Session ፈተናዎች

📌 ዛሬ የምታደርጉት ዝግጅት ነገ የት እንደምትገቡ ይወስናል!

Discount Code:AAU2019
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
🌐 ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ __ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
4
How to find forum Building at AAU

AAUs info week

https://vt.tiktok.com/ZSV6mNNNU/
የBootcamp ጉዞአችን በዚህ ረቡዕ ማታ ይጀምራል!

🔥Grand Live Session እንጀምራለን!

እስከዚያ ድረስ፣ የBootcamp ሊንኩን ለጓደኞቻችሁ፣ ለክፍል ጓደኞቻችሁ እና ለተማሪ ግሩፖቻችሁ አጋሩ!

ብዙ ተማሪዎች በነጻ የምናዘጋጅ ይሆናል!

🎯 የእኛ ቃል ኪዳን ፦ እናንተን የAAU ተማሪዎች ለማድረግ እንዘጋጃችኋለን! እና በBootcamp መጨረሻ፣ በትጋት ለጨረሳችሁ ተማሪዎች ሽልማት ይኖራል!

ረቡዕ ማታ ready ሁኑ።
የAAU ተማሪነት ጉዟችሁን አሁኑኑ ጀምሩ!


ሼር አድርጉላቸው : https://t.me/UATBootCamp
5
Live stream scheduled for
Q1
If 10% of Civil students, 20% of Mechanical students, and 12% of Electrical students are not interested in sports, then what is the average number of students from these branches who are interested in sports (approximately)?

Q2
If 20% of students in the Electronics branch fail and out of these 60% are not interested in sports, then the number of failed Electronics students who are not interested in sports is what percentage of the total students who are not interested in sports?

Q3
What is the difference between the total number of students in various branches except Mechanical and Chemical and the number of students who are interested in Cricket, Hockey, and Football?

Data interpretation በየዓመቱ 5 እና ከዚያ በላይ ጥያቄ ከሚወጣባቸው ይዘቶች አንዱ ነው።

እነዚህን ሶስት ጥያቄዎችን በትክክል ቀድመው ለምመልሱ ተማሪዎች ነጻ የ UAT Special class የምንሰጥ ይሆናል።

መልስ ኮመንት ላይ👇

Share : @UATtutorialOfficial

ለትቶሪያል : @UATtutorial_Bot
7
🔥 UAT Simulation Exams

​ለ AAU UAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ነው? ከእውነተኛው የ ዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑትን Simulation Exams አዘጋጅተንላችኋል!

​ይህ የ Simulation ፈተና ዝም ብሎ ጥያቄዎችን መስራት ብቻ አይደለም። እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና ሁኔታ  አስቀድማችሁ እንድትለማመዱ የተሰራ ነው። የፈተናውን የሰዓት ገደብ፣ የጥያቄዎቹን ቅደም ተከተል እና አስቸጋሪነት ደረጃ ከግምት ውስጥ በማስገባት የተዘጋጀ በመሆኑ፣ በፈተናው ዕለት የሚያጋጥማችሁን ጭንቀት  ሙሉ በሙሉ ለመቀነስ እና የሰዓት አጠቃቀማችሁን ለማስተካከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል።

✔️Simulation 1: ሙሉ በሙሉ FREE ነው! ማንኛውም ተማሪ ገብቶ አሁኑኑ በነፃ መፈተንና የዝግጅት አቅሙን መመዘን ይችላል።

✔️Full Access: አንዴ 300 Birr ብቻ በመክፈል ሁሉንም Simulation Exams በመክፈት እስከ ፈተናው ቀን ድረስ ደጋግማችሁ መለማመድ ትችላላችሁ!

የ Simulation ፈተናዎቻችን ልዩ የሚያደርጋቸው

✔️ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጥያቄዎች፣ የሰዓት ገደብ እና የከበደ ደረጃ ጋር አብሮ የተሰራ
✔️ ፈተናውን ከጨረሳችሁ በኋላ የሰራችሁትን ውጤት እና ማብራሪያ ወዲያውኑ ማየት ማስቻሉ
✔️ የሰዓት አጠቃቀም እና የፈተና ላይ ስጋትን ለመቀነስ የሚረዳ

📌ለ AAU UAT ፈተና ዝግጁ የሚያደርግ simulation በመለማመድ ሙሉ በሙሉ ብቁ ሁኑ!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
​ለመመዝገብ 👉 http://www.uatmodel.com

ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
3👍3
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆

🌟 በ2ኛው የUAT Tutorial Official  Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች

🥇 1ኛ ደረጃ (94/100)
Temesgen Mesele


🥈 2ኛ ደረጃ (93/100)
Nesra reshad

🥉3ኛ ደረጃ(93/100)
Tsegabrhan dade

👏  እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው።

በUAT tutorial official  የሚሰጠው ፕሮግራሞችን በሙሉ በነጻ የሚያገኙ ይሆናሉ።

Contact us 👉@UATsupport

📚  በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ።
👏32