Forwarded from Telegram
Video Chat UAT Grand Live session in @UATtutorialofficial has started!
Telegram
UAT Tutorial Official
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.
ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!
ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?
Join and share this Link 👇🏽👇🏽
https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=e0652897f167501108

❤1
💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!
ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?
Join and share this Link 👇🏽
https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7

🔥Join now!!
How to pass UAT and Join AAU?
Join and Share

🎉1
የዛሬው የቀጥታ (Live) ስርጭት እንዴት ነበር? 😊
አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን።
በሚቀጥለው የLive ስርጭታችን ላይ ምን ርዕስ እንድናቀርብ ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን በኮመንት ጻፉልን! 👇
@UATtutorialOfficial

❤11
Everything You Need for UAT, All in One Place!
Why search in different places when you can get everything from one trusted platform?
✅ High Quality Video Lectures
✅ Comprehensive Notes
✅ Thousands of Practice Questions
✅ UAT Word Banks
✅ Model Exams
✅ UAT Simulations
✅ Smart UAT registration Simulator
✅ Daily Educational Media & Updates
✅ Dedicated Student Support Center
✅ UAT Handbook
After UAT 👇
✅ Freshman Courses
✅ COC Preparation
✅ Ultimate freshman Guide
✅ Freshman Soluzion
One Platform. One Subscription. Everything You Need.
Register today and start preparing with Ethiopia's complete UAT preparation platform!
Register : @UATtutorial_Bot

❤8
🚨 የ AAU UAT ተፈታኞች... ምንም የሚባክን ጊዜ የለም!
የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 6 እስከ 8 መሆኑ ይፋ ሆኗል!
ይህ ማለት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ
• የ12ኛ ክፍል ውጤት ይወጣል
• የ UAT ፈተና ተሰጥቶ ውጤት ይታወቃል
ለዝግጅት የሚሆን አንድም ትርፍ ቀን የላችሁም! ውጤት እስኪወጣ ወይም የፈተናው ቀን እስኪቃረብ ድረስ እስቲ ልጠበቅ ብላችሁ የምትቀመጡ ከሆነ፣ ዕድላችሁን በእጃችሁ እያጠፋችሁ እንደሆነ እወቁት።
በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ያለበቂ ዝግጅት ፈተናው ላይ መቆም የመውደቅ ያህል አደገኛ ነው።
ለአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባቀዳችሁት ትልቅ ህልም ላይ ኣትቀልዱ። ጊዜው በጣም አጭር ነው! በድንጋጤ የመጨረሻዋን ሰዓት ከምትጠብቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ቀድማችሁ ተዘጋጁ።
እኛ እንዴት እንረዳችኋለን?
✅ሁሉንም የ UAT ይዘቶች በዝርዝር እናስተምራለን📚
✅ ትምህርቱ የሚሰጠው በግልጽና ጥራት ባላቸው ቪዲዮዎች ነው🎬
✅ ከእያንዳንዱ የቪዲዮ ክላስ በኋላ አጫጭር የማጠቃለያ ማስታወሻዎች (Summary Notes) አዘጋጅተናል
✅ በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የ UAT ፈተናዎችን አብረን እንሰራለን
✅ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የ UAT Simulation ፈተናዎችን እንሰጣችኋለን
✅ እንዲሁም የ 2016፣ የ 2017 እና የ 2018 UAT ጥያቄዎችን በዝርዝር ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡
📌በ UAT ፈተና ላይ ልዩነት የሚያመጣው የጥናቱ ርዝመት ሳይሆን፣ የዝግጅቱ ጥራት እና የሰዓቱ አጠቃቀም ነው። ብልጥ ሁኑ፣ ቀድማችሁ ተዘጋጁ!።
ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገውን የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ይወስናል!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
🌐 ለመመዝገብ 👉@UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 join us:@UATtutorialOfficial

❤3🥰1
🔥 በአብዛኛው ተማሪ እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች - part 1
🙋: ለ Government sponsorship ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
🧑: የሚያስፈልጉት ነገሮች Transcript ፣ የማትሪክ ውጤት ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ የማይመለስ 750 ብር ፣ እንዲሁም ምዝገባው online ስለሆነ valid የሆነ Email እና ቴሌ ብር ያስፈልጋችኋል።
🙋: የት የት University ላይ ነው ፈተናው?
🧑: በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የመንግስት Universityዎች በሙሉ ይሰጣል። ነገር ግን ላለፉት 2 አመታት በመጨረሻ ሰዓት መፈተኛ ጣቢያዎችን ቀንሰው ነበር። እና የመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ ላትፈተኑ ትችላላችሁ።
🙋: የድጋፍ ደብዳቤ ከማን ነው ምናፅፈው እና መቼ ነው ምናፅፈው?
🧑: የምታፅፉት በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ ወረዳ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማፃፍ ትችላላችሁ።
🙋: Matric 60% UAT ደግሞ 30% ሊወሰድ ይችላል?
🧑: ያለፉት 2 አመታት ከሁለቱም 50% ነበር የተወሰደው። ያሁኑ አመትም ይቀየራል ብለን ተስፋ አናደርግም።
🙋: መቼ ነው የUAT ምዝገባ የሚጀመረው?
🧑: መች እንደሚጀመር እስካሁን የወጣ ነገር የለም። ሲጀመር @UATTutorialofficial የምናሳውቅ ይሆናል።
🙋: UAT አልፈን ግን AAU መግባት ካልፈለግን ሌላ University መምረጥ እንችላለን?
🧑: Government sponsorshipን apply አርጋችሁ ካለፋችሁ ሌላ university ብትመርጡም አትመደቡም። ግን self sponsored ከሆናችሁ UATን ብታልፉም ባታልፉም university ትመደባላችሁ።
🙋: UAT ካላለፍን ማንኛውም ግቢ ነው ምንመደበው?
🧑: አው የመረጣችሁት university ትመደባላችሁ።
🙋: አዲስ አበባ የሚኖር ሰው government sponsorship ቢሆን እየተመላለሰ ነው የሚማረው እንደ self sponsored?
🧑: ስለ Dorm እና cafe ጉዳይ ስናነሳ ለGovernmentም ሆነ ለSelf sponsored Dorm ይሰጣል cafem መጠቀም ይችላሉ። ግን Self sponsored ለ Dorm በወር 1000 ለ cafe ደግሞ በወር 4500 ይከፍላሉ።
🧑: ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደግሞ Government ሆናችሁ Self sponsored ለuniversityው ቅርብ ከሆናችሁ Dorm አይሰጣችሁም። ርቀት ካለው ለምሳሌ ቃሊቲ ፣ ጣፎ ፣ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ምናምን ከሆናችሁ ርቀታችሁን የሚያሳይ ደብዳቤ ከወረዳ ታፅፋላችሁ። እሱን አይተው ነው Dorm የሚሰጣችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ግን መስጠት ይጀምራሉ።
🙋: ለማለፍ ከ Government እና Self የቱ ነው የተሻለ Advantage ያለው?
🧑: እንደሚመዘገበው ተማሪ ብዛት ይወሰናል። ለ government sponsorship ብዙ ተማሪ ካመለከተ የGovernment ማለፊያ ውጤት ይሰቀላል።
Share: @UATTutorialofficial

❤11👍4
🔥 አምና የወጡ እሮብ ቀን የተፈተኑትን ሁለት የUAT ጥያቄዎችን እንስራ!
መልሱን ከማየታችሁ በፊት በራሳችሁ ሞክሩት! 💪
Q.1) The price of two tables is 200 Birr more than three times the price of a chair. The price of four tables and five chairs is 3,700 Birr. What is the price of one table and four chairs?
A) 1,250 Birr
B) 1,500 Birr
C) 1,750 Birr
D) 2,000 Birr
👉 Explanation
Let's represent the price of a table as t and a chair as c (የጠረጴዛውን ዋጋ t፣ የወንበሩን ዋጋ c ብለን እንወክል)።
Now set up the two equations from the question
2t = 3c + 200 => 2t − 3c = 200
4t + 5c = 3,700
👉 Multiply equation (1) by 2 to solve using elimination
4t − 6c = 400
👉 Subtract this from equation (2)
(4t + 5c) − (4t − 6c) = 3,700 − 400
11c = 3,300
c = 300 Birr (የአንድ ወንበር ዋጋ)
👉 Plug c = 300 back to find the price of a table, t (የወንበሩን ዋጋ በመተካት የጠረጴዛውን ዋጋ እናገኛለን)፦
2t = 3(300) + 200
2t = 1,100
t = 550 Birr (የአንድ ጠረጴዛ ዋጋ)
👉 Finally, calculate the price of 1 table and 4 chairs (በመጨረሻም የ 1 ጠረጴዛ እና የ 4 ወንበሮችን አጠቃላይ ዋጋ እንፈልጋለን)፦
t + 4c = 550 + 4(300) = 550 + 1,200 = 1,750 Birr
Answer: C) 1,750 Birr
Q. 2) If (1/3)x − 5/6 = (2x − 1)/3 + 3/4, find the value of x.
A) -15/4
B) -11/4
C) -9/4
D) -7/4
👉 Explanation
First, eliminate the fractions by finding the Least Common Denominator (LCD) of 3, 6, and 4, which is 12 (ክፍልፋዮቹን ለማስወገድ ሁሉንም በ 12 እናባዛቸዋለን)።
Multiply each term by 12 (እያንዳንዱን አባል በ 12 እናባዛለን)፦
12 × (1/3)x − 12 × (5/6) = 12 × ((2x − 1)/3) + 12 × (3/4)
4x − 10 = 4(2x − 1) + 3(3)
👉 Expand the right side (የቀኝ ጎኑን እናቃልላለን)፦
4x − 10 = 8x − 4 + 9
4x − 10 = 8x + 5
👉 Rearrange variables to solve for x (ተመሳሳይ አባላትን ሰብስበን የ x ን ዋጋ እንፈልጋለን)፦
4x − 8x = 5 + 10
-4x = 15
x = -15/4
Answer: A) -15/4
📌በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመፈተኛ ማዕከል ከተካሄዱ የተለያዩ ዙሮች የተሰበሰቡ የ 2016፣ 2017 እና 2018 UAT እውነተኛ የፈተና ጥያቄዎች ስብስብ እና ሙሉ አሰራሮቻቸውን ያግኙ!
ለ Tutorial ለመመዝገብ
@UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ
@UATSupport
Share and Join
——————————
@UATTutorialofficial
——————————-

❤8👍3👏2
Support letter sample @UATttutorialofficial.pdf
74.6 KB
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመንግስት ስኮላርሺፕ ለመግባት የምታመለክቱ ተማሪዎች፣ ከምታዘጋጇቸው ሰነዶች መካከል አንዱ ከወረዳ/ቀበሌ/ክፍሌ ከተማ የሚሰጥ የድጋፍ ደብዳቤ (Support Letter) ነው።
📌 ይህ ደብዳቤ ምንድነው?
የተማሪውን ማንነት፣ የመኖሪያ አካባቢ፣ የትምህርት ሁኔታ፣ በዋናነት የቤተሰቡን የኑሮ ሁኔታ እና ለስኮላርሺፕ መደገፍ እንደሚገባው ከቀበሌ/ወረዳ የሚያረጋግጥ ይፋዊ ደብዳቤ ነው።
ለዚህ የሚሆን sample letter attach ስላደርግን፣ ለብዙ ተማሪዎች እንድደርስ ሼር በማድረግ ይዜቱ ምን መምሰል እንዳለበት እንድያቁ አግዟቸው🙏
Join: @UATtutorialOfficial

❤10🥰1
አብዛኞቻችሁ ለምዝገባ በሚዘጋጀው ፎርም ላይ Discount Code በሚለው ቦታ ምን ብለን እንሙላ? ብላችሁ እየጠየቃችሁን ነው!
ይህ ቦታ Optional ቢሆንም፣ ይህን AAU2019 ኮድ በመጠቀም ቅናሹን ማግኘት ትችላላችሁ!
Register: @UATtutorial_Bot

❤7👍2
📌የ1ኛ ዙር ምዝገባ ለማጠናቀቅ የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው!
ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመግባት የምታልሙ ሁሉ — ጊዜው እየነጎደ ነው!
የመጨረሻዋን ሰዓት ጠብቃችሁ ከምትጨነቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ዝግጅታችሁን ጀምሩ። በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ህልማቸውን ማሳካት የቻሉት በጊዜ ተመዝግበው ዝግጅት በመጀመራቸው ነው።
አሁኑኑ ተመዝግባችሁ አብራችሁን ስትቀላቀሉ የምታገኙት
• ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams
• ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር
• አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank
ጊዜ ሳታባክኑ ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰዱ!
discount code:AAU2019
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ለመመዝገብ 👉 @UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ 👉 @UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 join us: @UATtutorialOfficial

❤3💊2
🚨 UAT AWARENESS CHECK!
🎯Are you confident about the UAT test format?
Or are you still wondering what to expect?
Don’t let the unknown exam catch you off guard. 📚
👇 Be honest with yourself:
🔴 I’M READY ✅
🔵 I NEED HELP 🤔
Comment your answer below 👇
Don’t just hope you’re ready. Know where you stand.
🔥 Learn Smart. Score High.
#HavanAcademy #UATtutorial #UATPreparation

❤8💯1
ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የመግባት ህልም አላችሁ? 🔥
የመግቢያ ዝግጅታችሁን ከዛሬውኑ ይጀምሩ፤ ልዩ ቅናሽም ያግኙ!
👉 በገጹ ከላይ በቀኝ በኩል ያለውን “Register Now” የሚለውን ይጫኑ፣ ምዝገባዎን ያጠናቅቁ እና ቅናሹን ይጠቀሙ!
ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ
ዛሬ የሚያደርጉት ዝግጅት ነገ ውጤታችሁ ይወስናል።
ለመምዝገብ : @UATtutorial_Bot

👍3❤2