የብዙዎቻችሁ ጥያቄ UATን ማለፍ ብቻ AAU ለመግባት በቂ ነው ወይ🤔ብላችሁ ትጠይቃላችሁ
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UATን አለፋችሁ የሚለው ከ50 በላይ ካመጣቸሁ ነው።
ከ50 በላይ ስላመጣችሁ AAU ትገባላችሁ ማለት አይደለም። 🙅
የMatric ውጤታችሁ ወይም Remedial ከነበራችሁ ደግሞ የRemedial ውጤታችሁ ይታያል።
እንዲሁም Government ናቸው ወይስ Self sponsored የሚባሉትም ይታያሉ::
እነዚህ ሁሉ ከታዩ በኋላ ነው AAU መግባታችሁ እና አለመግባታችሁ ባወጡት Cutoff point የሚወሰነው።
ግን ለ Extension ተማሪዎች UAT ማለፍ ብቻ በቂ ነው።
share: @UATTutorialofficial

👍7❤3
#Attention
ለUAT እንዴት ነው ምመዘገበው 🤔 እያላችሁን ትገኘላችሁ
📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገብያ portalኡን ገና ክፍት አላደረገም።
📌 መመዝገቢያ ቀን እንዲሁም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ አዳዲስ ነገሮች ከተጨመሩ በዚህ Channel ላይ ቶሎ የምንለቅላችሁ ይሆናል።
📌 ሁላችሁም ውጤት የምጠብቁ የ12ተኛ ክፍሎች ፣ የRemedial ተማሪዎች በአጠቃላይ ለማመልከት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ እዚህ Channel ላይ ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁ።
📌 ለሁሉም ጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው።

👍5❤1🥰1
2019Academic Calender@AAUMEREJA2026_27_FINAL.pdf
456 KB
ኢንተራስ በቅርቡ ተለቆ UAT ተፈትናችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት የምትገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል።
AAU 2019 E.C Academic Calender
🗄Registrar office
Join & share👇
@UATtutorialOfficial ✅
AAU 2019 E.C Academic Calender
🗄Registrar office
Join & share👇
@UATtutorialOfficial ✅
❤3
🔥 ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ የሚደረገው LIVE Session አይቀርም!
ቀጣዩን 30 ቀን በግምትና በስጋት ማሳለፍ ይሻላል ወይስ በትክክለኛ መንገድ ተዘጋጅቶ ማለፍ? ውሳኔው የእናንተ ነው!
📅 ዛሬ | ነሐሴ1 /Aug 7
🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃዎች፣ ትክክለኛ የዝግጅት ስልቶች፣ የተሳካላቸው ተማሪዎች ልምድ እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮች ይቀርባሉ።
✅ የEUEE/ UAT ውጤት ትንተና
✅ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ
✅ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ልምድ
✅ LIVE ጥያቄና መልስ
✅ የUAT እና Freshman የስኬት ስልቶች
✅ የጥናት ዕቅድ እና የጊዜ አጠቃቀም
✅ ተደጋጋሚ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል
✅ የመጨረሻ 30 ቀናት የዝግጅት መመሪያ
🎯 ለ UAT የሚዘጋጁ ጓደኞቻችሁ እንዳያመልጣቸው ይህንን መረጃ ሼር አድርጉላቸው! ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከመጀመሪያው ሴሽን ተጠቃሚ ሁኑ።
Join us:@UATtutorialOfficial

👍7🥰2❤1🎉1
Forwarded from Telegram
Video Chat UAT Grand Live session in @UATtutorialofficial has started!
Telegram
UAT Tutorial Official
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.
ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot

💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!
ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?
Join and share this Link 👇🏽👇🏽
https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=e0652897f167501108

❤1
💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!
ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?
Join and share this Link 👇🏽
https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7

🔥Join now!!
How to pass UAT and Join AAU?
Join and Share

🎉1
የዛሬው የቀጥታ (Live) ስርጭት እንዴት ነበር? 😊
አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን።
በሚቀጥለው የLive ስርጭታችን ላይ ምን ርዕስ እንድናቀርብ ትፈልጋላችሁ?
ሀሳባችሁን በኮመንት ጻፉልን! 👇
@UATtutorialOfficial

❤11
Everything You Need for UAT, All in One Place!
Why search in different places when you can get everything from one trusted platform?
✅ High Quality Video Lectures
✅ Comprehensive Notes
✅ Thousands of Practice Questions
✅ UAT Word Banks
✅ Model Exams
✅ UAT Simulations
✅ Smart UAT registration Simulator
✅ Daily Educational Media & Updates
✅ Dedicated Student Support Center
✅ UAT Handbook
After UAT 👇
✅ Freshman Courses
✅ COC Preparation
✅ Ultimate freshman Guide
✅ Freshman Soluzion
One Platform. One Subscription. Everything You Need.
Register today and start preparing with Ethiopia's complete UAT preparation platform!
Register : @UATtutorial_Bot

❤8
🚨 የ AAU UAT ተፈታኞች... ምንም የሚባክን ጊዜ የለም!
የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 6 እስከ 8 መሆኑ ይፋ ሆኗል!
ይህ ማለት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ
• የ12ኛ ክፍል ውጤት ይወጣል
• የ UAT ፈተና ተሰጥቶ ውጤት ይታወቃል
ለዝግጅት የሚሆን አንድም ትርፍ ቀን የላችሁም! ውጤት እስኪወጣ ወይም የፈተናው ቀን እስኪቃረብ ድረስ እስቲ ልጠበቅ ብላችሁ የምትቀመጡ ከሆነ፣ ዕድላችሁን በእጃችሁ እያጠፋችሁ እንደሆነ እወቁት።
በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ያለበቂ ዝግጅት ፈተናው ላይ መቆም የመውደቅ ያህል አደገኛ ነው።
ለአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባቀዳችሁት ትልቅ ህልም ላይ ኣትቀልዱ። ጊዜው በጣም አጭር ነው! በድንጋጤ የመጨረሻዋን ሰዓት ከምትጠብቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ቀድማችሁ ተዘጋጁ።
እኛ እንዴት እንረዳችኋለን?
✅ሁሉንም የ UAT ይዘቶች በዝርዝር እናስተምራለን📚
✅ ትምህርቱ የሚሰጠው በግልጽና ጥራት ባላቸው ቪዲዮዎች ነው🎬
✅ ከእያንዳንዱ የቪዲዮ ክላስ በኋላ አጫጭር የማጠቃለያ ማስታወሻዎች (Summary Notes) አዘጋጅተናል
✅ በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የ UAT ፈተናዎችን አብረን እንሰራለን
✅ በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የ UAT Simulation ፈተናዎችን እንሰጣችኋለን
✅ እንዲሁም የ 2016፣ የ 2017 እና የ 2018 UAT ጥያቄዎችን በዝርዝር ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡
📌በ UAT ፈተና ላይ ልዩነት የሚያመጣው የጥናቱ ርዝመት ሳይሆን፣ የዝግጅቱ ጥራት እና የሰዓቱ አጠቃቀም ነው። ብልጥ ሁኑ፣ ቀድማችሁ ተዘጋጁ!።
ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገውን የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ይወስናል!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
🌐 ለመመዝገብ 👉@UATTutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 join us:@UATtutorialOfficial

❤3🥰1
🔥 በአብዛኛው ተማሪ እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች - part 1
🙋: ለ Government sponsorship ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
🧑: የሚያስፈልጉት ነገሮች Transcript ፣ የማትሪክ ውጤት ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ የማይመለስ 750 ብር ፣ እንዲሁም ምዝገባው online ስለሆነ valid የሆነ Email እና ቴሌ ብር ያስፈልጋችኋል።
🙋: የት የት University ላይ ነው ፈተናው?
🧑: በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የመንግስት Universityዎች በሙሉ ይሰጣል። ነገር ግን ላለፉት 2 አመታት በመጨረሻ ሰዓት መፈተኛ ጣቢያዎችን ቀንሰው ነበር። እና የመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ ላትፈተኑ ትችላላችሁ።
🙋: የድጋፍ ደብዳቤ ከማን ነው ምናፅፈው እና መቼ ነው ምናፅፈው?
🧑: የምታፅፉት በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ ወረዳ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማፃፍ ትችላላችሁ።
🙋: Matric 60% UAT ደግሞ 30% ሊወሰድ ይችላል?
🧑: ያለፉት 2 አመታት ከሁለቱም 50% ነበር የተወሰደው። ያሁኑ አመትም ይቀየራል ብለን ተስፋ አናደርግም።
🙋: መቼ ነው የUAT ምዝገባ የሚጀመረው?
🧑: መች እንደሚጀመር እስካሁን የወጣ ነገር የለም። ሲጀመር @UATTutorialofficial የምናሳውቅ ይሆናል።
🙋: UAT አልፈን ግን AAU መግባት ካልፈለግን ሌላ University መምረጥ እንችላለን?
🧑: Government sponsorshipን apply አርጋችሁ ካለፋችሁ ሌላ university ብትመርጡም አትመደቡም። ግን self sponsored ከሆናችሁ UATን ብታልፉም ባታልፉም university ትመደባላችሁ።
🙋: UAT ካላለፍን ማንኛውም ግቢ ነው ምንመደበው?
🧑: አው የመረጣችሁት university ትመደባላችሁ።
🙋: አዲስ አበባ የሚኖር ሰው government sponsorship ቢሆን እየተመላለሰ ነው የሚማረው እንደ self sponsored?
🧑: ስለ Dorm እና cafe ጉዳይ ስናነሳ ለGovernmentም ሆነ ለSelf sponsored Dorm ይሰጣል cafem መጠቀም ይችላሉ። ግን Self sponsored ለ Dorm በወር 1000 ለ cafe ደግሞ በወር 4500 ይከፍላሉ።
🧑: ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደግሞ Government ሆናችሁ Self sponsored ለuniversityው ቅርብ ከሆናችሁ Dorm አይሰጣችሁም። ርቀት ካለው ለምሳሌ ቃሊቲ ፣ ጣፎ ፣ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ምናምን ከሆናችሁ ርቀታችሁን የሚያሳይ ደብዳቤ ከወረዳ ታፅፋላችሁ። እሱን አይተው ነው Dorm የሚሰጣችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ግን መስጠት ይጀምራሉ።
🙋: ለማለፍ ከ Government እና Self የቱ ነው የተሻለ Advantage ያለው?
🧑: እንደሚመዘገበው ተማሪ ብዛት ይወሰናል። ለ government sponsorship ብዙ ተማሪ ካመለከተ የGovernment ማለፊያ ውጤት ይሰቀላል።
Share: @UATTutorialofficial

❤11👍4