UAT Tutorial Official
15.4K subscribers
506 photos
25 videos
127 files
382 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Live stream scheduled for
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ UATን ማለፍ ብቻ AAU ለመግባት በቂ ነው ወይ🤔ብላችሁ ትጠይቃላችሁ

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UATን አለፋችሁ የሚለው ከ50 በላይ ካመጣቸሁ ነው።

ከ50 በላይ ስላመጣችሁ AAU ትገባላችሁ ማለት አይደለም። 🙅

የMatric ውጤታችሁ ወይም Remedial ከነበራችሁ ደግሞ የRemedial ውጤታችሁ ይታያል።

እንዲሁም Government ናቸው ወይስ Self sponsored የሚባሉትም ይታያሉ::

እነዚህ ሁሉ ከታዩ በኋላ ነው AAU መግባታችሁ እና አለመግባታችሁ ባወጡት Cutoff point የሚወሰነው።

ግን ለ Extension ተማሪዎች UAT ማለፍ ብቻ በቂ ነው።

share: @UATTutorialofficial
👍73
#Attention

ለUAT እንዴት ነው ምመዘገበው 🤔 እያላችሁን ትገኘላችሁ

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገብያ portalኡን ገና ክፍት አላደረገም።

📌 መመዝገቢያ ቀን እንዲሁም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ አዳዲስ ነገሮች ከተጨመሩ በዚህ Channel ላይ ቶሎ የምንለቅላችሁ ይሆናል።

📌 ሁላችሁም ውጤት የምጠብቁ የ12ተኛ ክፍሎች ፣ የRemedial ተማሪዎች በአጠቃላይ ለማመልከት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ እዚህ Channel ላይ ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁ።

📌 ለሁሉም ጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው።

share:
@UATTutorialofficial
👍51🥰1
2019Academic Calender@AAUMEREJA2026_27_FINAL.pdf
456 KB
ኢንተራስ በቅርቡ ተለቆ UAT ተፈትናችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት የምትገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል።

AAU 2019 E.C Academic Calender

🗄Registrar office

Join & share👇
      @UATtutorialOfficial
3
🔥 ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ የሚደረገው LIVE Session አይቀርም!

ቀጣዩን 30 ቀን በግምትና በስጋት ማሳለፍ ይሻላል ወይስ በትክክለኛ መንገድ ተዘጋጅቶ ማለፍ? ውሳኔው የእናንተ ነው!

📅 ዛሬ | ነሐሴ1 /Aug 7
🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት

በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃዎች፣ ትክክለኛ የዝግጅት ስልቶች፣ የተሳካላቸው ተማሪዎች ልምድ እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮች ይቀርባሉ።

የEUEE/ UAT ውጤት ትንተና
ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ
ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ልምድ
LIVE ጥያቄና መልስ
የUAT እና Freshman የስኬት ስልቶች
የጥናት ዕቅድ እና የጊዜ አጠቃቀም
ተደጋጋሚ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል
የመጨረሻ 30 ቀናት የዝግጅት መመሪያ

🎯 ለ UAT የሚዘጋጁ ጓደኞቻችሁ እንዳያመልጣቸው ይህንን መረጃ ሼር አድርጉላቸው! ሁላችሁም በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከመጀመሪያው ሴሽን ተጠቃሚ ሁኑ።

Join us:@UATtutorialOfficial
👍7🥰21🎉1
UAT Grand Live session

1 hour and 20 min left
🥰42🔥1
UAT Grand Live session

30 min left
2
5 min Left !
4
Live stream started
💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!

ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?

Join and share this Link 👇🏽👇🏽

https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=e0652897f167501108
1
Live stream started
💥It's happening now!!
🎉The UAT Grand Live session!!

ስለ UAT ምን ማወቅ፣ መጠየቅ ትፈልጋላችሁ ?

Join and share this Link 👇🏽

https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7
🔥Join now!!

How to pass UAT and Join AAU?

Join and Share


https://t.me/UATtutorialofficial?livestream=0f05dcc539435d3cc7
🎉1
Ask your question here below on comment👇
2
Live stream finished (1 hour)
የዛሬው የቀጥታ (Live) ስርጭት እንዴት ነበር? 😊

አስተያየታችሁን በኮመንት አጋሩን።

በሚቀጥለው የLive ስርጭታችን ላይ ምን ርዕስ እንድናቀርብ ትፈልጋላችሁ?

ሀሳባችሁን በኮመንት ጻፉልን! 👇

@UATtutorialOfficial
11
Everything You Need for UAT, All in One Place!

Why search in different places when you can get everything from one trusted platform?

High Quality Video Lectures
Comprehensive Notes
Thousands of Practice Questions
UAT Word Banks
Model Exams
UAT Simulations
Smart UAT registration Simulator
Daily Educational Media & Updates
Dedicated Student Support Center
UAT Handbook

After UAT 👇

Freshman Courses
COC Preparation
Ultimate freshman Guide
Freshman Soluzion



One Platform. One Subscription. Everything You Need.

Register today and start preparing with Ethiopia's complete UAT preparation platform!


Register : @UATtutorial_Bot
8
🚨 የ AAU UAT ተፈታኞች... ምንም የሚባክን ጊዜ የለም!

​የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 6 እስከ 8 መሆኑ ይፋ ሆኗል!
​ይህ ማለት በሚቀጥሉት ጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ
• የ12ኛ ክፍል ውጤት ይወጣል
• የ UAT ፈተና ተሰጥቶ ውጤት ይታወቃል

​ለዝግጅት የሚሆን አንድም ትርፍ ቀን የላችሁም! ውጤት እስኪወጣ ወይም የፈተናው ቀን እስኪቃረብ ድረስ እስቲ ልጠበቅ ብላችሁ የምትቀመጡ ከሆነ፣ ዕድላችሁን በእጃችሁ እያጠፋችሁ እንደሆነ እወቁት።
በዚች አጭር ጊዜ ውስጥ ያለበቂ ዝግጅት ፈተናው ላይ መቆም የመውደቅ ያህል አደገኛ ነው።

ለአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባቀዳችሁት ትልቅ ህልም ላይ ኣትቀልዱ። ጊዜው በጣም አጭር ነው! በድንጋጤ የመጨረሻዋን ሰዓት ከምትጠብቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ቀድማችሁ ተዘጋጁ።

እኛ እንዴት እንረዳችኋለን?

ሁሉንም የ UAT ይዘቶች በዝርዝር እናስተምራለን📚
ትምህርቱ የሚሰጠው በግልጽና ጥራት ባላቸው ቪዲዮዎች ነው🎬
ከእያንዳንዱ የቪዲዮ ክላስ በኋላ አጫጭር የማጠቃለያ ማስታወሻዎች (Summary Notes) አዘጋጅተናል
በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የ UAT ፈተናዎችን አብረን እንሰራለን
በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀውን የ UAT Simulation ፈተናዎችን እንሰጣችኋለን
እንዲሁም የ 2016፣ የ 2017 እና የ 2018 UAT ጥያቄዎችን በዝርዝር ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡

📌በ UAT ፈተና ላይ ልዩነት የሚያመጣው የጥናቱ ርዝመት ሳይሆን፣ የዝግጅቱ ጥራት እና የሰዓቱ አጠቃቀም ነው። ብልጥ ሁኑ፣ ቀድማችሁ ተዘጋጁ!።

ዛሬ የምትወስኑት ውሳኔ የነገውን የዩኒቨርሲቲ ህይወታችሁን ይወስናል!
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
 🌐 ለመመዝገብ 👉@UATTutorial_bot

​ ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _  _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 join us:@UATtutorialOfficial
3🥰1