UAT Tutorial Official
15.4K subscribers
503 photos
25 videos
127 files
382 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች ለምሳሌ GAT፣ UAT በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ ይመልከቱ፡

ለበለጠ መረጃ visit  https://www.aau.edu.et/

📚 join us @UATtutorialOfficial
4
Free UAT Exam Access for 20 Live Participants!

If you're online right now, send your email to . The first 20 students will receive free UAT exam access from our App

thank you!



closed !
1
የመጀመሪያዎቹ 20 ነፃ የ UAT ፈተና እድሎች  ተጠናቀዋል! መስፈርት ከተዘጋ በኋላም በርካታ ኢሜይሎች እና መልእክቶች እየደረሱን ይገኛሉ።

ለተሳትፎአችሁ እጅግ እያመሰገንን፣ ኢሜይል ልካችሁ እድሉ ያመለጠችሁ ተማሪዎች ለ እናንተም መልካም ዜና አለን፣

የ 30% የቅናሽ እድል (Discount) አዘጋጅተንላችኋል!

🔥ቅናሹ የሚቆየው ለዛሬ ብቻ ነው
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ለመመዝገብና ቅናሹን ለማግኘት፡
@UATTutorial_bot

👉 Contact us: @UATsupport

📚 Join us: @UATtutorialOfficial
5
Live stream scheduled for
📘 ለ2019 batch የUAT Handbook ተዘጋጅቷል!

ለሁሉም የUAT ፈተና እየተዘጋጁ ላሉ ተማሪዎች የሚያስፈልገው ሙሉ መመሪያ አሁን በአንድ ቦታ ተደራጅቷል።

በ12 ምዕራፎች የተዋቀረ ሲሆን ከUAT ስርዓት መረዳት ጀምሮ፣ ምዝገባ፣ የፈተና አወቃቀር፣ የዝግጅት ስልቶች፣ የፈተና ቀን መመሪያ፣ ውጤትና የመግቢያ ሂደት፣ UAT BootCamp፣ ቴክኒካዊ ድጋፍ፣ የስፖንሰርሺፕ አማራጮች፣ የትምህርት ክፍያ፣ የምዝገባ ሙከራ እና UAT Model Exam ድረስ ያለውን ሙሉ የUAT ጉዞ ይዟል።

በዚህ Handbook ውስጥ የምታገኙት፦
⚡️ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ
⚡️ የምዝገባ ሂደት በቀላሉ የተብራራ
⚡️ የፈተና አወቃቀርና የጥያቄ አቀራረብ
⚡️ በተሻለ መንገድ ለመዘጋጀት የሚረዱ ስልቶች
⚡️ በፈተና ቀን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
⚡️ የውጤትና የመግቢያ ሂደት ማብራሪያ
⚡️ እንደ እውነተኛው ፈተና ለመለማመድ UAT Model Exam መመሪያ

🎯 የUAT ጉዞአችሁን አሁን ጀምራችሁ ይሁን ወይም በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ብትሆኑ፣ ይህ Handbook ትክክለኛ መረጃ፣ ግልጽ አቅጣጫ እና የተሻለ ዝግጅት እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል።


ይህን ጠቃሚ መረጃ ለራሳችሁ ብቻ አታስቀምጡ!
ለሚከተሉት አጋሩት፦
- የክፍል ጓደኞቻችሁ
- የትምህርት ቤት ቡድኖቻችሁ
- Telegram ግሩፖች
- ለUAT ፈተና የሚዘጋጁ ሌሎች ተማሪዎች

አንድ ሼር ብዙ ተማሪዎች የተሻለ ውሳኔ እንዲወስኑና በትክክለኛ መንገድ ለUAT እንዲዘጋጁ ሊረዳ ይችላል።

UAT Handbook ን አውርዱ፣ ያንብቡ እና ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!
የUAT ስኬት ጉዞአችሁ በትክክለኛ መረጃ ይጀምራል!


ከቀኑ 8 ሰዓት የሚለቀቅ ይሆናል።

share : @UATtutorialOfficial
🤝86
AAU UAT Handbook for 2019 batch.pdf
793.2 KB
The Ultimate UAT Handbook አሁን ተለቋል! 📘

የUAT ፈተና እየተዘጋጃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች የተዘጋጀው Ultimate UAT Handbook አሁን በይፋ ተለቋል! 🎉

ምዕራፍ 1 እስከ 12 ድረስ የUAT ጉዞን በሙሉ የሚያስረዳ ሙሉ መመሪያ ነው።

- መጀመሪያ ያውርዱ
- ከChapter 1 እስከ Chapter 12 ድረስ በጥንቃቄ ያንብቡ
- በተሻለ መረጃና ዝግጅት የUAT ጉዞአችሁን ጀምሩ!


ከአሁን በኋላ ስለ UAT በቂ መረጃ ሳይኖራችሁ መጨነቅ፣ ከዚህ እና ከዚያ መረጃ ለመፈለግ መዞር አያስፈልግም።
ይህ Handbook ስለፈተናው፣ ምዝገባው፣ ዝግጅቱ፣ የፈተና ቀን ሂደት፣ ውጤት፣ መግቢያ እና ሌሎች አስፈላጊ ጉዳዮችን በአንድ ቦታ ያቀርባል።

ለጓደኞቻችሁ ማጋራት አትርሱ!
- የክፍል ጓደኞች
- የትምህርት ቤት ቡድኖች
- Telegram ግርፖች
- ለUAT የሚዘጋጁ ሁሉም ተማሪዎች

አንድ ሼር ለሌላ ተማሪ ትልቅ እገዛ ሊሆን ይችላል። 💙
ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ፦
👉 @UATsupport ያነጋግሩን

©️@UATtutorialOfficial

For more join: @UATtutorialOfficial
8🔥3
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ሃልፊ የሆኑት ዶ/ር ብርሃኑ አበራ ትናንት ከሰጡት መግላጫ የተወሰዱ ስድስት ዋና ዋና ነጥቦች👇

https://vt.tiktok.com/ZS4aR9HqF/
👍2
🎤 Yeabsira Workneh

የ2018 UAT ተፈታኝ
ከ 5000 ተማሪዎች መካከል 👏

🔥 81/100 በማምጣት በሚፈልገው University የሚፈልገውን Department እየተማረ ይገኛል።

🔥 ለአሁኑ አመት ተፈታኞች ጥሩ ምክር አስተላልፏል።

ለTutorial ለመመዝገብ @UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ
@UATsupport

Share:
@UATTutorialofficial
10
UAT Simulation: https://simulation.havanacademy.com/
UAT reg Simulator: https://uat.havanacademy.com/
UAT Lectures: https://www.havanacademy.com/
UAT Tutorial: https://t.me/UATtutorialofficial
UAT Model Exams: https://uatmodel.com/

Share with Your friends
👍4
🛑ማንበብ ብቻውን AAU ያስገባኛል ብላችሁ እንዳታስቡ!

ዝም ብሎ በየቦታው ማንበብና ማጠናናት ብቻውን እኮ በቂ አይደለም ፤ ከፈተናው በፊት እውነተኛውን የ AAU UAT ሲስተም ድባብ አስቀድሞ መለማመድ ነው ዋናው ቁልፍ!

​የ UAT ፈተናን ያለ ምንም መደናገጥና ስጋት ለማለፍ Special Class ትክክለኛው ምርጫ ነው።

ለመሆኑ Special Class ለምን ይለያል? 🤔

​አንድ ፓይለት እውነተኛ አውሮፕላን ከመብረሩ በፊት በ Flight Simulator Machine ውስጥ ገብቶ ያለ ምንም Risk ልምምድ እንደሚያደርግ ሁሉ፤ Special Class ከሌሎቹ የሚለየው የራሱ የሆነ Real Website Simulation System ስላለው ነው!

​በነገራችን ላይ አስቀድመው በሲስተሙ ልምምድ ያደረጉ ተማሪዎቻችን በፈተና ወቅት ምንም አይነት መደናገጥ አይኖርባቸውም። እናንተንም ለዚሁ ውጤት ለማብቃት ከጎናችሁ ነን

🔥 በ Special Class የምታገኙት

📍 UAT Simulation & Mock Exams እውነተኛውን የ AAU UAT ፈተና 100% የሚመስሉ የሙከራ ፈተናዎች እና የተግባር ልምምዶች!

📍 የvideo ትምህርቶች  አጭር እና ለመረዳት ቀለል ባሉ ማብራሪያዎች የተዘጋጁ

📍 የ UAT ማጠቃለያ ማስታወሻዎች ዋና ዋና ነጥቦችን በቀላሉ ለመጨበጥ የሚያስችሉ Short Notes

📍 ከ 1,000 በላይ እውነተኛ ጥያቄዎች ባለፉት ሶስት ዓመታት የተሰበሰቡ የ UAT ፈተና ጥያቄዎች ከነሙሉ አሰራራቸው

📍 የፈተና ስልቶች  በፈተና ወቅት ሰዓት ለመቆጠብና ውጤታማ ለመሆን የሚረዱ ልዩ ዘዴዎች

🔥 የAAUን ትክክለኛ ሲስተም አስቀድማችሁ ስለምትላመዱት፣ በፈተናው ቀን የሲስተም ስጋት ሳይሆን ሙሉ ትኩረታችሁ ጥያቄዎቹን በጥንቃቄ መመለስ ላይ ይሆናል!

​———————————————--
👉ለመመዝገብ @UATtutorial_bot

👉ለማንኛውም ጥያቄ @UATsupport
————————————————
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
12🥰1
📢 If you're online right now and use an Android phone, send us the Gmail address connected to your Google Play Store.

10 students only

We'll grant you FREE access to our UAT courses through the Havan Academy app.

@havanstudentsupport


closed !!!!!!!!!
5
UAT Tutorial Official
AAU UAT Handbook for 2019 batch.pdf
📘 የUAT Handbookን ስንቶቻችሁ አንብባችኋል?

እስኪ እነዚህን 3 ጥያቄዎች መልሱ፦

- የUAT Handbookን አንብባችኋል?
- ለጓደኞቻችሁ አጋርታችኋል?
- በComment ክፍል አስተያየታችሁን ወይም ያላችሁን ጥቆማ (Feedback) ጻፉልን

ከእናንተ የምናገኘው አስተያየት የHandbookን ጥራት ለማሻሻል በጣም ይረዳናል። 🙏

@UATtutorialOfficial
8
በቀላሉ የኢንትራንስ ውጤት ስለቀቅ እንዴት ማዬት እንደምትችሉ

https://vt.tiktok.com/ZS4HDmqhV/
🔥 በነገራችን ላይ 15000+ UAT ተፈትነው 5000 ብቻ ያልፋሉ። ታዲያ ከ 5000 ውስጥ 2500 የሚያክሉት Self - sponsored ናቸው።

📌 Self sponsored ተማሪዎች apply በሚያረጉበት ወቅት 3 መማር የሚፈልጉትን Department እንዲመርጡ ይደረጋሉ። ከዛ የመጀመሪያ ምርጫቸው ብቻ ነው የሚታይላቸው😭 የእሱን cutoff point ካላመጡ እንደ Government sponsorship ተማሪዎች በCGPA ነው department የሚመደቡት

አሳዛኙ ታሪክ ግን መጀመሪያ መርጠውት የነበረው department ድጋሚ መርጠው መግባት አይችሉም😭😭
Self aponsored ተማሪ ስትሆኑ ከፍተኛ UAT ውጤት ማምጣት አማራጭ የሌለው ሁኔታ ነው። ከፍላችሁ የማትፈልጉትን Department መማር አስከፊ ነገር ስለሆነ።


ለTutorial ለመመዝገብ:
@UATTutorial_bot

Ask : @UATsupport

Share: @UATTutorialofficial
11👍4🫡2
📌መልካም ዜና ለ UAT ተፈታኞች Simulation 1 አሁኑኑ በነጻ ገብታችሁ ሞክሩ!

ከብዙዎች የምንሰማው እውነት አለ መጽሐፍና ማስታወሻ ላይ የተቀመጠውን ጥያቄ መሥራትና ፈተና ላይ መቀመጥ ፈጽሞ አንድ አይደሉም!

ብዙ ተማሪዎች በ UAT ፈተና ወቅት ውጤት የሚያጡት
እውቀት አጥተው ሳይሆን፣ በፈተናው ሰዓት ከሚመጣው የጊዜ እጥረት እና የጭንቅላት ጫና ጋር መታገል ስለሚያቅታቸው ነው።

ለዚህ ነው UAT Simulation የተሰራው!
ይህ ዝም ብሎ ጥያቄዎችን በየቦታው ማዘጋጀት አይደለም፤ ከፈተናው ቀን በፊት እውነተኛውን ልክ እንደ AAU የፈተና ሂደት በራሳችሁ ፍጥነት እንድትለማመዱ የተዘጋጀ ልዩ ሲስተም ነው።

📍በ Simulation  ውስጥ የምታገኙት

- ያለፉት የ3 ዓመታት Uat ፈተናዎች ከነሙሉ ዝርዝር ማብራሪያቸው

- የትክክለኛውን AAU ፈተና ድባብ እና የሲስተም አሰራር አስቀድሞ የማወቅ ዕድል

- Simulation 1 FREE ነው። ያለምንም ክፍያ ገብታችሁ የራሳችሁን ዝግጅት የምትመዝኑበት

- በ AI የተደገፈ የውጤት ትንተና ፈተናውን እንደጨረሳችሁ የትኛው ትምህርት ላይ ክፍተት እንዳለባችሁ በግልጽ የሚያሳያችሁ ቴክኖሎጂ

- ትክክለኛ Time Management እያንዳንዱን ጥያቄ በጥሩ ፍጥነት ሰርቶ የመጨረስ ብቃት

🔥ፈተናው ከመድረሱ በፊት ራሳችሁን ፈትኑ፤ ክፍተታችሁን አስቀድማችሁ አስተካክሉ!

_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
 🌐 ለመመዝገብ 👉https://simulation.havanacademy.com

​ ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
_ _ _ _ _ _ _ _  _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
📚 join us:@UATtutorialOfficial
4🔥1
🔥 97/100

Model 1 Exam ከፍተኛ ውጤት ካመጡት ውስጥ

ለ UAT ፈተና ዛሬ ነገ ሳትሉ ዛሬውኑ ጀምሩ ብላናለች!!

Model 2 loading....

ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ:
@UATsupport

Share:
@UATTutorialofficial
🔥51
Live stream scheduled for
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ UATን ማለፍ ብቻ AAU ለመግባት በቂ ነው ወይ🤔ብላችሁ ትጠይቃላችሁ

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UATን አለፋችሁ የሚለው ከ50 በላይ ካመጣቸሁ ነው።

ከ50 በላይ ስላመጣችሁ AAU ትገባላችሁ ማለት አይደለም። 🙅

የMatric ውጤታችሁ ወይም Remedial ከነበራችሁ ደግሞ የRemedial ውጤታችሁ ይታያል።

እንዲሁም Government ናቸው ወይስ Self sponsored የሚባሉትም ይታያሉ::

እነዚህ ሁሉ ከታዩ በኋላ ነው AAU መግባታችሁ እና አለመግባታችሁ ባወጡት Cutoff point የሚወሰነው።

ግን ለ Extension ተማሪዎች UAT ማለፍ ብቻ በቂ ነው።

share: @UATTutorialofficial
👍73
#Attention

ለUAT እንዴት ነው ምመዘገበው 🤔 እያላችሁን ትገኘላችሁ

📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመመዝገብያ portalኡን ገና ክፍት አላደረገም።

📌 መመዝገቢያ ቀን እንዲሁም ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ አዳዲስ ነገሮች ከተጨመሩ በዚህ Channel ላይ ቶሎ የምንለቅላችሁ ይሆናል።

📌 ሁላችሁም ውጤት የምጠብቁ የ12ተኛ ክፍሎች ፣ የRemedial ተማሪዎች በአጠቃላይ ለማመልከት የምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ እዚህ Channel ላይ ሰብሰብ ብላችሁ ጠብቁ።

📌 ለሁሉም ጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው።

share:
@UATTutorialofficial
👍51🥰1
2019Academic Calender@AAUMEREJA2026_27_FINAL.pdf
456 KB
ኢንተራስ በቅርቡ ተለቆ UAT ተፈትናችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት የምትገቡበት ቀን ይፋ ሆኗል።

AAU 2019 E.C Academic Calender

🗄Registrar office

Join & share👇
      @UATtutorialOfficial
3