🔥 እውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ከመድረሱ በፊት አቅማችሁን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?
ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? በሚመጣው እሁድ 26 እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና አቋማችሁን የምታዩበት ትልቅ የሞዴል ፈተና አዘጋጅተናል!
የፈተናው ዝርዝር (100 ጥያቄዎች):
• Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች
• Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች
• ቀን: እሁድ (ሐምሌ 26)
⏳time : ማታ 2 ሰኣት
🏆 የውድድሩ ሽልማት:
በውድድሩ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ Top 3 (ከ 1ኛ እስከ 3ኛ) ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንበነፃ (Free Access) እንሰጣለን!
📍ለምን መሳተፍ አለባችሁ?
• ከእውነተኛው የ UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ 100 ጥያቄዎችን ትሰራላችሁ
• የጊዜ አጠቃቀማችሁን እና የፈተና ዝግጁነታችሁን አስቀድማችሁ ትፈትሻላችሁ
• የ UAT Tutorial አባላችን ለመሆን ትልቅ ዕድል ታገኛላችሁ
📌 አሁኑኑ መዘጋጀት ጀምሩ — ቀሪዎቹን ቀናት በጥበብ ተጠቀሙባቸው!
👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ጋብዟቸው!
exam link: www.UATmodel.com
————————————————
📚 join us:@UATtutorialOfficial

❤8👍2🔥1
NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular Students
The students listed in the website (below) are requested to urgently complete your program preference selection.
https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Dear~2018~Entry~Undergraduate~Regular~Students
All other students are advised to review and verify the program preferences you have already submitted to ensure they are accurate.
In addition, students who have received an NG (No Grade) are requested to contact your respective College Registrar Offices and instructors as soon as possible.
Addis Ababa University
📚join us: @UATtutorialofficial

❤5👍1👏1
🎯 በUAT ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ትፈልጋlላችሁ?
ብዙ ጊዜ በፈተና የምንወድቀው ማወቅ ስላልቻልን ሳይሆን፣ በቂ ልምምድ ስላላደረግን ነው! 😓
ስለዚህ ነው የ UAT Model ያዘጋጅነው!
ከአሁን ጀምሮ እስከ UAT ፈተናው ቀን ድረስ፦
በየሳምንቱ UAT Model Exam
የቪዲዮ ትምህርቶች
ተደጋጋሚ ልምምዶች
እድገትህን ለመፈተሽ የሚያግዙ ፈተናዎች
ስኬት ሚስጥሩ ቀላል ነው፦
ተማሩ → ልምምድ አድርጉ → ፈተና ተፈተኑ → ስህተታችሁን እወቁ → እንደገና ሞክሩ! → እንደገና ሞክር! 🔥
በተከታታይ እና በትጋት ከተለማመዳችሁ፣ የUAT ውጤታችሁን በእጅጉ ማሻሻል ትችላላችሁ! 💪
የመጀመሪያው Weekly Model Exam — በሚቀጥለው እሁድ!
—————————————-
✅ 🌐 www.uatmodel.com
——————————————
@UATtutorialOfficial
ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ!

❤6
📌 ዛሬ ማታ 2፡00 ሰዓት — ትልቁ የ UAT ሞዴል ፈተና!
ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ አቅማችሁን ለማረጋገጥ ዝግጁ ናችሁ? ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በሚካሄደው የሞዴል ፈተና ላይ ተሳተፉ!
ፈተናው Almost ከ UAT exam ጋር ምንም ልዩነት ሳይኖረው የተዘጋጀ ነው። ካለፉት አመታት ጥያቄዎችም ይደገማል ተብለው የታሰቡ ጥያቄዎች የተካተቱበት ነው።
የፈተናው ይዘት (100 ጥያቄዎች):
• Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች
• Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች
🏆 ሽልማት:
ከ 1ኛ እስከ 3ኛ ለሚወጡ Top 3 ተማሪዎች የ UAT Tutorial ፕሮግራማችን በነፃ (100% Free Access) ይሰጣል!
🌐 ሰዓት ሲደርስ የፈተና link share ይደረጋል
📍 ሌሎች model ፈተናዎችን ለማግኘት 👉www.UATmodel.com
👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን አትርሱ!
📚 Join us: @UATtutorialOfficial

❤8🥰1
⏰ 1 ሰዓት ብቻ ቀረው — ዝግጁ ናችሁ?
ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት በሚጀመረው ትልቁ የ UAT ሞዴል ፈተና ላይ ለመሳተፍ 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል!
🏆 ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ Top 3 ተማሪዎች የ UAT Tutorial ፕሮግራማችን በነፃ (100% Free Access) ይሰጣል!
📍 ምን ማድረግ አለባችሁ?
• ወረቀት እና እስክሪብቶ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ
• ቻናላችን ላይ Notification ON ማድረጋችሁን አረጋግጡ
• ልክ 2:00 ሰዓት ሲል የፈተናው ሊንክ እዚህ ይለቀቃል!
👉 ለጓደኞቻችሁ ፈጥናችሁ Share አድርጉላቸው!
📚 join us : @UATtutorialOfficial

❤5👍5
🚨30 ደቂቃ ብቻ ቀረው!
ወረቀትና እስክሪብቶ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ልክ 2:00 ሰዓት ሲል የፈተናው ሊንክ ይለቀቃል!
📚 join us :@UATtutorialOfficial
ወረቀትና እስክሪብቶ አዘጋጅታችሁ ጠብቁ። ልክ 2:00 ሰዓት ሲል የፈተናው ሊንክ ይለቀቃል!
📚 join us :@UATtutorialOfficial
❤6
📣 UAT Model Exam 1
👉 Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
- Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range of topics.
👉 Link:https://forms.gle/X8dgRbXTXDxH94AM8
👉 Token/ Password: havanacademy2018

Google Docs
Mock Exam 1 - UAT
Welcome to the UAT Mock Exam - 1. Please read the following instructions carefully.
Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
- Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range…
Exam Overview
- Total Questions: 100
- Duration: 2 hours and 30 minutes
- Content: Questions reflect the format and structure of the real UAT exam, covering a wide range…
❤4
📌 የ1ኛው ሳምንታዊ UAT ሞዴል ፈተና ውጤት ማጠቃለያ
በ1ኛው የUAT Tutorial Official ሳምንታዊ የUAT ሞዴል ፈተና 618 ተማሪዎች ተሳትፈዋል። የፈተናው አማካይ ውጤት 59.6 ሲሆን ውጤቶቹ ከ 22 እስከ 98 ነጥብ ድረስ ተመዝግበዋል። ፈተናው በተፈጥሮው ከፍተኛ ፈታኝ እንዲሆን በመዘጋጀቱ፣ በይፋ የተመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 98/100 ነው።
በአጠቃላይ 384 ተማሪዎች ( 62.1%) 50 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ያስመዘገቡ ሲሆን፣ 234 ተማሪዎች (37.9%) ከ50 በታች ውጤት አስመዝግበዋል። ከዚህ በተጨማሪ 73 ተማሪዎች (11.8%) 80 እና ከዚያ በላይ ነጥብ ሲያገኙ፣ 18 ተማሪዎች (2.9%) 90 እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
ይህ ውጤት የተማሪዎችን አሁናዊ ዝግጁነት የሚያሳይ መነሻ መለኪያ ሲሆን፣ በሚቀጥሉት ሳምንታዊ ሞዴል ፈተናዎች በተከታታይ በመለማመድ፣ ውጤታቸውን በመተንተን እና ድክመታቸውን በማሻሻል በእውነተኛው የUAT ፈተና የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ እንደሚችሉ ያሳያል።
————————————
Join : @UATtutorialOfficial

❤5🔥5
🎉 እንኳን ደስ አላችሁ! 🏆
🌟 በ1ኛው የUAT Tutorial Official Weekly Model Exam ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች
🥇 1ኛ ደረጃ (98/100)
Biniam Assefa
🥈 2ኛ ደረጃ (97/100)
Aklesia Dereb
👏 ለሁለታችሁም እንኳን ደስ አላችሁ! በተከታታይ ጥረት፣ በትጋት እና በቁርጠኝነት ያሳያችሁት ውጤት ለሌሎች ተማሪዎችም ትልቅ መነሳሳት ነው።
በUAT tutorial official የሚሰጡ ፕሮግራሞችን በሙሉ በነጻ የሚያገኙ ይሆናሉ።
📚 ይህ መጀመሪያ ብቻ ነው! በየሳምንቱ የሚካሄዱትን የUAT ሞዴል ፈተናዎች በመሳተፍ ውጤታችሁን በተከታታይ አሻሽሉ፣ በእውነተኛው የUAT ፈተናም ከፍተኛ ውጤት ለማምጣት ተዘጋጁ።
ስለ ሞዴል ፈተናው የተሰማችሁን ለማውራት @UATsupport

❤4👏3
🎉 ታላቅ የUAT LIVE ሴሽን!
📅 ነሐሴ 1 / Aug 7
🕑 ከምሽቱ 2:00 ሰዓት
የUAT ፈተናን ለሚዘጋጁ ሁሉ የመጀመሪያው ታላቅ LIVE Session ይካሄዳል!
በዚህ ሴሽን በርካታ ተማሪዎች የሚያስፈልጋቸውን መረጃዎች፣ ትክክለኛ የዝግጅት ስልቶች፣ የተሳካላቸው ተማሪዎች ልምድ እና ሌሎች ጠቃሚ ምክሮች ይቀርባሉ።
✅ የEUEE/ UAT ውጤት ትንተና
✅ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ
✅ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ ተማሪዎች ልምድ
✅ LIVE ጥያቄና መልስ
✅ የUAT እና Freshman የስኬት ስልቶች
✅ የጥናት ዕቅድ እና የጊዜ አጠቃቀም
✅ ተደጋጋሚ ስህተቶችን እንዴት ማስወገድ እንደሚቻል
✅ የመጨረሻ 30 ቀናት የዝግጅት መመሪያ
🎯 ለUAT የሚትዘጋጁ ሁሉ እንዳያመልጣችሁ! በሰዓቱ ተገኝታችሁ ከመጀመሪያው ሴሽን ተጠቃሚ ሁኑ!
share : @UATtutorialOfficial

🥰5❤2👍1
🚨 የ 1ኛ ዙር ምዝገባ ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ለመግባት የምትመኙ ሁሉ — ጊዜው አሁን ነው!
የመጨረሻውን ቀን ጠብቃችሁ ከምትጨነቁ፣ አሁኑኑ ተመዝግባችሁ ቀደም ብለው ከሚዘጋጁት ስኬታማ ተማሪዎች ጋር ተቀላቀሉ።
በየዓመቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ህልማቸውን እውን የሚያደርጉት በጊዜ ዝግጅት በመጀመራቸው ነው።
1ኛ ዙር ከመዘጋቱ በፊት ተመዝግባችሁ አሁኑኑ ዝግጅታችሁን ጀምሩ፡
📍 ከእውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ Simulation Exams
📍 ያለፉት 3 ዓመታት ጥያቄዎች ከሙሉ ማብራሪያ ጋር
📍 አጫጭር Lecture Videos፣ Summary Notes እና Word Bank
ጊዜ ሳታባክኑ ዛሬውኑ የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰዱ!
———————————————--
ለመመዝገብ 👉@UATtutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport

❤4👍3
❤6🥰1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚሰጣቸው የመግቢያ ፈተናዎች ለምሳሌ GAT፣ UAT በተመለከተ የሚከተለውን አጭር ማብራሪያ ይመልከቱ፡
ለበለጠ መረጃ visit https://www.aau.edu.et/
📚 join us @UATtutorialOfficial
ለበለጠ መረጃ visit https://www.aau.edu.et/
📚 join us @UATtutorialOfficial
❤4
Free UAT Exam Access for 20 Live Participants!
If you're online right now, send your email to . The first 20 students will receive free UAT exam access from our App
thank you!
closed !
If you're online right now, send your email to . The first 20 students will receive free UAT exam access from our App
thank you!
closed !
❤1
የመጀመሪያዎቹ 20 ነፃ የ UAT ፈተና እድሎች ተጠናቀዋል! መስፈርት ከተዘጋ በኋላም በርካታ ኢሜይሎች እና መልእክቶች እየደረሱን ይገኛሉ።
ለተሳትፎአችሁ እጅግ እያመሰገንን፣ ኢሜይል ልካችሁ እድሉ ያመለጠችሁ ተማሪዎች ለ እናንተም መልካም ዜና አለን፣
የ 30% የቅናሽ እድል (Discount) አዘጋጅተንላችኋል!
🔥ቅናሹ የሚቆየው ለዛሬ ብቻ ነው
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ለመመዝገብና ቅናሹን ለማግኘት፡
@UATTutorial_bot
👉 Contact us: @UATsupport
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
ለተሳትፎአችሁ እጅግ እያመሰገንን፣ ኢሜይል ልካችሁ እድሉ ያመለጠችሁ ተማሪዎች ለ እናንተም መልካም ዜና አለን፣
የ 30% የቅናሽ እድል (Discount) አዘጋጅተንላችኋል!
🔥ቅናሹ የሚቆየው ለዛሬ ብቻ ነው
_ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
ለመመዝገብና ቅናሹን ለማግኘት፡
@UATTutorial_bot
👉 Contact us: @UATsupport
📚 Join us: @UATtutorialOfficial
❤5
📘 ለ2019 batch የUAT Handbook ተዘጋጅቷል!
ለሁሉም የUAT ፈተና እየተዘጋጁ ላሉ ተማሪዎች የሚያስፈልገው ሙሉ መመሪያ አሁን በአንድ ቦታ ተደራጅቷል።
በ12 ምዕራፎች የተዋቀረ ሲሆን ከUAT ስርዓት መረዳት ጀምሮ፣ ምዝገባ፣ የፈተና አወቃቀር፣ የዝግጅት ስልቶች፣ የፈተና ቀን መመሪያ፣ ውጤትና የመግቢያ ሂደት፣ UAT BootCamp፣ ቴክኒካዊ ድጋፍ፣ የስፖንሰርሺፕ አማራጮች፣ የትምህርት ክፍያ፣ የምዝገባ ሙከራ እና UAT Model Exam ድረስ ያለውን ሙሉ የUAT ጉዞ ይዟል።
በዚህ Handbook ውስጥ የምታገኙት፦
⚡️ ስለ UAT ፈተና ሙሉ መረጃ
⚡️ የምዝገባ ሂደት በቀላሉ የተብራራ
⚡️ የፈተና አወቃቀርና የጥያቄ አቀራረብ
⚡️ በተሻለ መንገድ ለመዘጋጀት የሚረዱ ስልቶች
⚡️ በፈተና ቀን ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች
⚡️ የውጤትና የመግቢያ ሂደት ማብራሪያ
⚡️ እንደ እውነተኛው ፈተና ለመለማመድ UAT Model Exam መመሪያ
🎯 የUAT ጉዞአችሁን አሁን ጀምራችሁ ይሁን ወይም በከፍተኛ ዝግጅት ላይ ብትሆኑ፣ ይህ Handbook ትክክለኛ መረጃ፣ ግልጽ አቅጣጫ እና የተሻለ ዝግጅት እንዲኖራችሁ ይረዳችኋል።
ይህን ጠቃሚ መረጃ ለራሳችሁ ብቻ አታስቀምጡ!
ለሚከተሉት አጋሩት፦
- የክፍል ጓደኞቻችሁ
- የትምህርት ቤት ቡድኖቻችሁ
- Telegram ግሩፖች
- ለUAT ፈተና የሚዘጋጁ ሌሎች ተማሪዎች
አንድ ሼር ብዙ ተማሪዎች የተሻለ ውሳኔ እንዲወስኑና በትክክለኛ መንገድ ለUAT እንዲዘጋጁ ሊረዳ ይችላል።
UAT Handbook ን አውርዱ፣ ያንብቡ እና ለጓደኞቻችሁ ያጋሩ!
የUAT ስኬት ጉዞአችሁ በትክክለኛ መረጃ ይጀምራል!
ከቀኑ 8 ሰዓት የሚለቀቅ ይሆናል። ✅

🤝8❤6