UAT Tutorial Official
15.2K subscribers
497 photos
25 videos
126 files
377 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
ከአራት ኪሎ እስከ ጥቁር አንበሳ—የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች አጠቃላይ መረጃ!

​ህልማችሁ ያለበት ዲፓርትመንት የትኛው ግቢ እንደሚያስተናግደው አሁኑኑ እወቋቸው! 👇

🌤 የአየር ሁኔታ፦ የመጀመሪያዎቹ ወራት መጠነኛ ብርዳማ ሆኖ፣ ቀስ በቀስ ወደ ደስ የሚል ሞቃታማ አየር ይለወጣል።

🏢 ዩኒቨርሲቲው በውስጡ ዋና ዋና ግቢዎች ያሉት ሲሆን፣ እያንዳንዱ ግቢ የተመደበበት የትምህርት ዘርፍ አለው፡

​1. ስድስት ኪሎ (Main Campus)
➔ የማህበራዊ ሳይንስ ማዕከል (Social Sciences, Law, Education, Humanities & Journalism)

2. አራት ኪሎ (College of Natural & Computational Sciences)
➔ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች (Computer Science, Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Geology)

​ 3. አምስት ኪሎ (AAiT - Addis Ababa Institute of Technology)
➔ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች (Software, Electrical, Mechanical, Civil, Chemical, Biomedical Engineering...)

​ 4. ጥቁር አንበሳ (College of Health Sciences)
➔ የህክምና ትምህርት (Medicine, Dental Medicine) እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

​ 5. ሰፈረ ሰላም
➔ የጤና ሳይንስ ዘርፎች (Pharmacy, Nursing, Public Health, Medical Laboratory, Anesthesia...)

​ 6. ልደታ (EiABC)
➔ የህንፃና ከተማ ልማት ዘርፎች (Architecture, Construction Management, Urban & Regional Planning)

​7. ሜክሲኮ (School of Commerce)
➔ የንግድና ቢዝነስ ትምህርቶች (BAIS, Accounting, Marketing Management, Logistics, Management, Economics)

​8. ኤፍ.ቢ.ኢ / FBE Campus (ከ6 ኪሎ አቅራቢያ)
➔ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲግሪና ድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች

​ 9. ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት (Yared School of Music)
➔ የሙዚቃ ጥበብ፣ ድርሰትና ቲዮሪ (Music Performance & Ethnomusicology)

10. አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት (Alle School of Fine Arts)
➔  ቅርፃቅርፅ፣ ግራፊክስና አፕላይድ አርትስ ትምህርቶች

​ 11. ቢሾፍቱ ካምፓስ (ከአዲስ አበባ ውጭ - ቢሾፍቱ)
➔ የእንስሳት ህክምና እና እርሻ ሳይንስ (Veterinary Medicine & Agriculture)

​ ማስታወሻ፦ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ኮርሶች በዋናነት በጋራ ካምፓሶች የሚሰጡ ሲሆን፣ ወደየተወሰኑት ካምፓሶች የምትዛወሩት ከፍሬሽማን በኋላ ዲፓርትመንት ስትመርጡ ይሆናል!

​ Join: @UATtutorialOfficial

Tutorial : @UATtutorial_bot
10🥰1
ዛሬ በከፍተኛ ቁጥር እየተመዘገባችሁ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ ማታ ድረስ ሁላችሁንም Approve የምናደርግ ይሆናል። ስለሆነም በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።

👉 ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

👉 ለተጨማሪ መረጃ: @UATsupport

Share: @UATTutorialofficial

​ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! 🙏
👍7
Register : @UATtutorial_Bot
👍2
🔥 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤

ከነሐሴ 8–16፣ 2018

ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው!

በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ

• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ

ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸው

@UATTutorialofficial
3👍1
ስለ የመረጃ ሳምንት detail መረጃ ከፈለጋች


https://vt.tiktok.com/ZS4dLR1T3/
Placement_Information_2018EC (1).docx
30.6 KB
🔥 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ!

የየትምህርት ክፍል/ዲፓርትመንት ምርጫ (Academic Preference) የማስገቢያ ጊዜ እና ዝርዝር መመሪያ ይፋ ሆኗል።

📌 ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በፖርታል በመግባት ምርጫችሁን ማጠናቀቅ አለባችሁ

Share: @Havanacademyofficial
6
Forwarded from Estifanos
Dear havana academy thank you for your support
2🥰2
Forwarded from Selam T
My name is selam i was learn in derartu tulu secondary school and my sister name is emebet we learned in the same school and after we finish grade 12 entrance test we start your uat tutorial we got this channel from youtube and immmediately we registered and start your tutorial and simulation in august and now we got a good mark on uat and we are confirm we join addis ababa university,your are special from other channel in your support vedio tutorial note simulation and i don't have the word to express your support even you support us how we use our time properly at the exam time thanks very much
🥰2
Forwarded from Selam T
3🥰3
Forwarded from Fev
My name is Feven Asaye and I want to thank Havan Academi for their amazing support during my UAT preparation. Their videos, PDF explanations, countless practice questions, and simulation exams helped me so much. Because of their guidance, I passed my UAT exam with 83%.To anyone preparing, trust the process and make use of all the materials they provide — they really work!
6🥰1
🔥የ2018 ዓ.ም UAT ተፈታኞችን አዘጋጅተን UATን ማለፍ ብቻ ሳይሆን የሚፈልጉት Department ሰተት ብለው እንዲገቡ አድርገናል። 💪

📌 ዘንድሮም ደግሞ የአምና UAT ፈተናዎችንም ጨምረን
👉 UAT ላይ ያተኮሩ አጭር እና ግልፅ Videos
👉 ከ1000+ በላይ ጥያቄዎች
👉 አጫጭር ኖቶች
👉 እንዲሁም UAT ፈተናን በደንብ እንድትለማመዱ የሚያግዝ Simulation አዘጋጅተናል።

ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

ለመረጃ:
@UATsupport

Share:
@UATTutorialofficial
🔥75👍1
Discount Code

✔️ AAU2019

Register: @UATtutorial_bot
3
app-release.apk
75.7 MB
To update your access, please start by uninstalling the Previous Havan app from your phone. Next, download and install the this new version. You can log in using the same phone number or email and password from your previous account. Once you're in, your courses will be available on the "Learning" page.

if you don't have a prior account, click on ' Register' then use new email and phone number to create your Havan App Account.

Thank you!
How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951

Ask : @UATSupport
0907667755

@UATtutorialofficial
1
Don’t consider applying AAU if you have the following issues

https://vt.tiktok.com/ZS424DaTb/
AAU እንዴት ነው ምገባው?

ቆይ ደሞ ለUAT በደንብ ማንበብ አለብኝ?😟
ደሞ ከ 2 ወር ያነሰ ጊዜ ነው ያለውኮ
😮🙉

ወዮ🙆‍♂️ አሁን  UAT ካልሰራሁ  ምንብዬ ነው ቤት ምመለሰው?🙈

የሚሉ ጭንቀቶችን እኛን በመቀላቀል ዛሬውኑ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ቻው👋 ይበሏቸው😎

ምክንያቱም አሁንም አልረፈደም..

🎉እንደቀጠለ ነው🎉

ምኑ አትሉም😳?

የUAT tutorial ነዋ😎

🤓UAT ማለት የምትፈልጉትን ዲፓርትሜንት በአንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የተሰጣችሁ ሁለተኛ እድል ነው ። ያው በዚህ ዓመትም ብዙ uee ላይሰራ ይችላል። ደጋግመን እንደምንላችሁ ከ14000 በላይ ተወዳድሪዎች 9000 የሚሆኑት AAU መግባት አልቻሉም፣ ከ5000 ውስጥ ደግሞ መግባት ብቻም ሳይሆን ጥሩ UAT ውጤት ስለሌቸው የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት አላገኙም።

ታዲያ በዚ ይቀለዳል😱?

እና እኛም UATን በብቃት ለማለፍ ደግሞ Perfect tutorial አቅርበናል🥳

እና ይህን እድል ሳይጠቀሙ መቅረት በእውነቱ የህሊና ፀፀት ነው።🙆‍♀️

👩‍🏫አስተማሪዎቻችን
📍Doctors and Professors
📍 UEE top scorer የሆኑ (> 600), senior medical, software, Law Students
📍 Subject experts
📍Young Graduates

🎈እንዲሁም የ አምና  UAT ሰቃቅለው ያለፉ ተማሪዎችን እንደ part of the staff አቅርበናል። ልምድ ያካፍሏችኀል!

እንዴት ነው tutorialኡ ሚሰጠው እያላችሁ ይሆናል?

👉 ሁሉንም የUAT ይዘቶችን እናስተምራለን።📚

👉 ሁሉም ትምህርት የሚሰጠው ጥራት ባለው Video ይሆናል🎬

👉 ከእያንዳንዱ ቪድዮ ክላስ በኋላ Summary Note አለ።

👉 በእያንዳንዱ ሌክቸር መጨረሻ በ TT session የUAT ፈተናዎችን እንሰራለን።

👉በሀገራችን ለመጀምሪያ ጊዜ እየተሞከረ ያለውን የUAT Simulation እነደተለመደው አካተናል።

እንዲሁም የ 2016 ፣ የ2017 ፣ የ2018 UAT ጥያቄዎች አሉን : ፈትፍተን እናሰራችኋለን🫡


👉 ቶሎ ለመጨረስ እናም ከ AAU እንዲሁም ከትምህርት ሚንስቴር schedule  ጋር አብሮ ለመሄድ ስንል ትምህርቱን ቶሎ ጀምረናል።🎉

👉 ለማንኛውም ተማሪ understandable እና ቀላል በሆነ መንገድ እንቀጥላለን።

👉 ሙሉ tutorial ሚሰጠው በ private channel platform / APP እንዲሁም website ይሆናል።

🤩 ገና ካሁኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተቀላቅልዋሉ፣ Section 1,2, 3,... ሞልቷል!

ለትምህርት አሰጣጡ ጥራት ሲባል በመጀመሪያ ዙር ከ 2000 በላይ ተማሪ አንቀበልም። 🙅

ፈጥነው ይመዝገቡ፣ የAAU ሕይወቶን በስኬት ይጀምሩ 😎

ተቀላቀሉን...

ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ!!

👉@UATtutorial_bot

👉Contact : @UATsupport

ጥራትና ታማኝነት መለያችን ነው!

Join and share 🙏🏾🙏🏾
 
🔸@UATtutorialofficial🔸


🔥97.4% ያሳለፍናቸውን የ አምና ተማሪዎቻችንን ለጥራትና ታማኝነታችን  ምስክር አርገናል።
9👍9
🔥 እውነተኛው የ AAU UAT ፈተና ከመድረሱ በፊት አቅማችሁን ማወቅ ትፈልጋላችሁ?

​ከሌሎች ተማሪዎች በልጣችሁ በዘንድሮው የ AAU UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ ዝግጁ ናችሁ? በሚመጣው እሁድ 26 እውነተኛ አቅማችሁን የምትመዝኑበት እና አቋማችሁን የምታዩበት ትልቅ የሞዴል ፈተና አዘጋጅተናል!

የፈተናው ዝርዝር (100 ጥያቄዎች):
• Verbal Reasoning: 45 ጥያቄዎች
• Quantitative Reasoning: 55 ጥያቄዎች
• ቀን: እሁድ (ሐምሌ 26)
time : ማታ 2 ሰኣት

🏆 የውድድሩ ሽልማት:
በውድድሩ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ Top 3 (ከ 1ኛ እስከ 3ኛ) ተማሪዎች ሙሉ የ UAT Tutorial ፕሮግራማችንበነፃ (Free Access) እንሰጣለን!

📍ለምን መሳተፍ አለባችሁ?
• ከእውነተኛው የ UAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ የሆኑ 100 ጥያቄዎችን ትሰራላችሁ
• የጊዜ አጠቃቀማችሁን እና የፈተና ዝግጁነታችሁን አስቀድማችሁ ትፈትሻላችሁ
• የ UAT Tutorial አባላችን ለመሆን ትልቅ ዕድል ታገኛላችሁ

📌 አሁኑኑ መዘጋጀት ጀምሩ — ቀሪዎቹን ቀናት በጥበብ ተጠቀሙባቸው!

👉 ይህንን ዕድል ለጓደኞቻችሁ  Share በማድረግ ጋብዟቸው!

exam link: www.UATmodel.com
————————————————
📚 join us:@UATtutorialOfficial
8👍2🔥1
NOTICE to 2018 Entry Undergraduate Regular Students

The students listed in the website (below) are requested to urgently complete your program preference selection.

https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Dear~2018~Entry~Undergraduate~Regular~Students

All other students are advised to review and verify the program preferences you have already submitted to ensure they are accurate.

In addition, students who have received an NG (No Grade) are requested to contact your respective College Registrar Offices and instructors as soon as possible.

Addis Ababa University

📚join us: @UATtutorialofficial
5👍1👏1
UAT Model information details

https://vt.tiktok.com/ZS4MKut8f/
🎯 በUAT ከፍተኛ ውጤት ማምጣት ትፈልጋlላችሁ?

ብዙ ጊዜ በፈተና የምንወድቀው ማወቅ ስላልቻልን ሳይሆን፣ በቂ ልምምድ ስላላደረግን ነው! 😓

ስለዚህ ነው የ UAT Model ያዘጋጅነው!
ከአሁን ጀምሮ እስከ UAT ፈተናው ቀን ድረስ፦

በየሳምንቱ UAT Model Exam
የቪዲዮ ትምህርቶች
ተደጋጋሚ ልምምዶች
እድገትህን ለመፈተሽ የሚያግዙ ፈተናዎች


ስኬት ሚስጥሩ ቀላል ነው፦
ተማሩ → ልምምድ አድርጉ → ፈተና ተፈተኑ → ስህተታችሁን እወቁ → እንደገና ሞክሩ! → እንደገና ሞክር! 🔥


በተከታታይ እና በትጋት ከተለማመዳችሁ፣ የUAT ውጤታችሁን በእጅጉ ማሻሻል ትችላላችሁ! 💪

የመጀመሪያው Weekly Model Exam — በሚቀጥለው እሁድ!

—————————————-
🌐 www.uatmodel.com
——————————————

@UATtutorialOfficial
ይህን ለሁሉም የUAT ተፈታኞች Share አድርጉ!
6