AAU 2018 entry Cut off point .pdf
288.1 KB
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትኛው Department ስንት ነጥብ ይፈልጋል?
የ2018 የAAu የdepartment cut off point ምን እንደሚመስል ሙሉ መረጃ በዚ pdf ተቀምጧል ።
📚join us:@UATtutorialOfficial

👍5❤3🥰2
በ 1 ሚልዮን ብር ብቻ በ አዲስ አበባ ዩኒቨስቲ መዲስን እና ዴንታል መዲስን መማር እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?😂
https://vt.tiktok.com/ZSX7HJU3m/
https://vt.tiktok.com/ZSX7HJU3m/
😎4🤗2
የ2018 ብሔራዊ ፈተና ( 12ኛ ) ውጤት ምን ሊጠበቅ ይችላል?
ካለፉት 4 ዓመታት የፈተና ውጤቶች አንድ ግልጽ ነገር ያሳያሉ፦
2014: 3.3%
2015: 3.2%
2016: 5.4%
2017: 8.4%
የማለፊያ መጠኑ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመረ መጥቷል።
በተለይ በ2017 ዓ.ም. በኮምፒውተር (CBT) የተፈተኑ ተማሪዎች 21.7% ሲያልፉ፣ በወረቀት (PBT) የተፈተኑት ግን 4.4% ብቻ ነበሩ።
ይህ ለ2018 ምን ማለት ነው?
በዚህ ዓመት 300,000+ ተፈታኞች የሚሆኑት በCBT እንደሚፈተኑ ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ፦
✅ በካለፉት 3 ዓመታት የCBT ልምድ ተገኝቷል።
✅ የትምህርት ሚኒስቴር በመምህራን ስልጠና፣ በመሠረተ ልማት እና በፈተና ዝግጅት ላይ ብዙ ስራ ሰርቷል።
✅ የመማሪያ ፕሮግራሞች (Tutorial Programs) በእጅጉ ተስፋፍተዋል፣ ተማሪዎችም ከዚህ በበለጠ ዝግጁ ሆነው ወደ ፈተና ገብተዋል።
ስለዚህ በ2018 ከዚህ በፊት ይልቅ ብዙ ተማሪዎች ሊያልፉ ይችላሉ ብሎ መጠበቅ ምክንያታዊ ነው።
ግን ይህ ሌላ ፉክክር ያመጣል...
ብዙ ተማሪዎች ካለፉ፣ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፉክክር ይጨምራል።
በተለይ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች የሚለያዩት ከእንግዲህ 12ኛ ክፍል ውጤት ብቻ አይሆንም፤ UAT ነው።
🎯 ማለፍ ብቻ አይበቃም፤ ከሌሎች በላይ መሆን ያስፈልጋል።
UAT የሚያለያችሁ ፈተና ነው። ከዛሬ ጀምረው ይዘጋጁ!
ለትቶሪያል ለመመዘገብ : @UATtutorial_bot
lለመረጃ : @UATsupport
12ኛ ለተፈተኑ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው : @UATtutorialOfficial

❤11
🔓 ሲሙሌሽን 1 አሁን በነፃ ተከፍቷል!
ከአሁኑ ጀምሮ የUAT ጥያቄዎችን በነፃ መለማመድ ትችላላችሁ።
የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፦
መጀመሪያ አካውንት ይፍጠሩ።
ከዚያ ወደ አካውንታችሁ ይግቡ (Log in)።
UAT Simulation ወደሚለው ክፍል ይሂዱ።
በነፃ የተከፈተውን Simulation 1 በመጫን ወዲያውኑ መለማመድ ይጀምሩ።
Simulation 1ን ከጨረሳችሁ በኋላ የውጤታችሁን (Screenshot) ላኩልን። ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሚቀጥሉትን Simulations በነፃ እንከፍትላችኋለን።
ማስታወሻ: Simulation 9, 10, 11 እና 12 በቀጥታ ከቀደሙት ዓመታት የAAU UAT እውነተኛ ፈተና ጥያቄዎች የተዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ ከእውነተኛው ፈተና በፊት የተሻለ ልምምድ እና ዝግጅት ያገኛሉ።
🎯 ዛሬውኑ ልምምድ ይጀምሩ፤ ለUAT ፈተና ያላችሁን ዝግጁነት ይፈትሹ!
https://simulation.havanacademy.com
@UATtutorialOfficial

❤7
Audio
በ2017 ዓ.ም. UAT ወስዳ ፣ አሁን በኢትዮጵያ ታላቁ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪ ናት።
በዚህ Audio የUAT ጉዞዋን፣ ያጋጠሟትን ተግዳሮቶች እና የተማረችውን ልምድ ታካፍላለች።
ተሞክሮዋ ለእናንተ ጠቃሚ እንደሚሆን እናምናለን።
ለበለጠ መረጃ : @UATsupport
📞 0907667755
share : @UATtutorialOfficial

❤5
app-release.apk
75.7 MB
#Updated version,
Please delete the previous one and Download this version
How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951
የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ
✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ።
✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ።
✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ።
✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ።
✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ።
✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ።
✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ።
ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ።
✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችን በSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ።
🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ!
@UATtutorialofficial

❤16
English Exam.pdf
1.3 MB
👏3❤1🔥1
Mathematics.pdf
1 MB
❤6👏4🔥1
📌በUAT ፈተና ዕለት ምንም ነገር አዲስ እንዲሆንባችሁ አትፍቀዱ!
በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች በUAT ፈተና የሚሸወዱት በዕውቀት ማነስ ሳይሆን ከኮምፒዩተር ሲስተሙ፣ ከሰዓት አቆጣጠሩ እና ከቴክኒክ አጠቃቀሙ ጋር በመታገላቸው ነው!
ፈተናው ላይ ስትቀመጡ ሲስተሙ አዲስ ሆኖባችሁ ጊዜያችሁ እንዳያባክን፤ ከአሁኑ ተለማመዱ!
📍UAT Simulation ምንድን ነው?
ይህ ያለፉት 3 ዓመታት የUAT ፈተናዎችን እና አዳዲስ ጥያቄዎችን የያዘ ብቻ አይደለም! ልክ እንደ AAU Exam System የተሰራ እውነተኛ የፈተና Environment ነው!
ከጥያቄዎቹ ባሻገር UAT Simulation ልዩ የሚያደርገው፡
📍 ትክክለኛውን የAAU Exam Interface: ልክ በፈተናው ዕለት የምታዩትን የስክሪን layout እና የጥያቄዎች አቀማመጥ አስቀድማችሁ እንድታውቁ ያደርጋል።
📍 በፈተናው ወቅት ሰዓትን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንዳለባችሁ ያስለምዳችዋል።
📍 የሲስተም ሕጎች: በፈተናው ወቅት ምን ማድረግ እንደምትችሉ እና እንደማትችሉ በግልጽ ያሳያቸዋል።
በUAT Simulation የተለማመደ ተማሪ በፈተናው ዕለት የፈተናው ሲስተም የለመደው፣ የጥያቄዎቹም Pattern አስቀድሞ የደጋገመው ይሆናል!
📋ለመመዝገብ 👉https://simulation.havanacademy.com
📩 ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
📚 join us:@UATtutorialOfficial

❤6🔥2🥰1
Due to a decrease of 10% in the price of tea per kg, Hermela buys 250 gm of tea more than before for 270 ETB. What is the original price of tea per kg?
ኮመንት ላይ ይሄን የምመልስ ተማሪ?
UAT Simulation as a free gift 🎁
@UATtutorialOfficial
ኮመንት ላይ ይሄን የምመልስ ተማሪ?
UAT Simulation as a free gift 🎁
@UATtutorialOfficial
🏆 የውድድሩ አሸናፊዎች
የአርጀንቲና 🇦🇷 vs ስፔን 🇪🇸 የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት በትክክል ለገመታችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስኣላችሁ!
ምንም እንኳን ለ 5 ተማሪዎች ሽልማት ያዘጋጀን ቢሆንም፣ ህጉን አሟልተው በትክክል የገመቱት 3 ተማሪዎች ብቻ በመሆናቸው አሸናፊ ሆነዋል!
📌የነጻ UAT Package አሸናፊዎች
1 @Dawa_29
2 @histrologist
3 @HenoK158
ሽልማታችሁን ለመቀበል contact us: @UATsupport
ተሳትፏችሁ ላልተሳካላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን! ወደፊት ተጨማሪ አጓጊ ውድድሮች እና ሽልማቶች ስላሉን ይከታተሉን።
📚 join us: @UATtutorialOfficial

🤗3
ከአራት ኪሎ እስከ ጥቁር አንበሳ—የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች አጠቃላይ መረጃ!
ህልማችሁ ያለበት ዲፓርትመንት የትኛው ግቢ እንደሚያስተናግደው አሁኑኑ እወቋቸው! 👇
🌤 የአየር ሁኔታ፦ የመጀመሪያዎቹ ወራት መጠነኛ ብርዳማ ሆኖ፣ ቀስ በቀስ ወደ ደስ የሚል ሞቃታማ አየር ይለወጣል።
🏢 ዩኒቨርሲቲው በውስጡ ዋና ዋና ግቢዎች ያሉት ሲሆን፣ እያንዳንዱ ግቢ የተመደበበት የትምህርት ዘርፍ አለው፡
1. ስድስት ኪሎ (Main Campus)
➔ የማህበራዊ ሳይንስ ማዕከል (Social Sciences, Law, Education, Humanities & Journalism)
2. አራት ኪሎ (College of Natural & Computational Sciences)
➔ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች (Computer Science, Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Geology)
3. አምስት ኪሎ (AAiT - Addis Ababa Institute of Technology)
➔ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች (Software, Electrical, Mechanical, Civil, Chemical, Biomedical Engineering...)
4. ጥቁር አንበሳ (College of Health Sciences)
➔ የህክምና ትምህርት (Medicine, Dental Medicine) እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል
5. ሰፈረ ሰላም
➔ የጤና ሳይንስ ዘርፎች (Pharmacy, Nursing, Public Health, Medical Laboratory, Anesthesia...)
6. ልደታ (EiABC)
➔ የህንፃና ከተማ ልማት ዘርፎች (Architecture, Construction Management, Urban & Regional Planning)
7. ሜክሲኮ (School of Commerce)
➔ የንግድና ቢዝነስ ትምህርቶች (BAIS, Accounting, Marketing Management, Logistics, Management, Economics)
8. ኤፍ.ቢ.ኢ / FBE Campus (ከ6 ኪሎ አቅራቢያ)
➔ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲግሪና ድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች
9. ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት (Yared School of Music)
➔ የሙዚቃ ጥበብ፣ ድርሰትና ቲዮሪ (Music Performance & Ethnomusicology)
10. አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት (Alle School of Fine Arts)
➔ ቅርፃቅርፅ፣ ግራፊክስና አፕላይድ አርትስ ትምህርቶች
11. ቢሾፍቱ ካምፓስ (ከአዲስ አበባ ውጭ - ቢሾፍቱ)
➔ የእንስሳት ህክምና እና እርሻ ሳይንስ (Veterinary Medicine & Agriculture)
ማስታወሻ፦ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ኮርሶች በዋናነት በጋራ ካምፓሶች የሚሰጡ ሲሆን፣ ወደየተወሰኑት ካምፓሶች የምትዛወሩት ከፍሬሽማን በኋላ ዲፓርትመንት ስትመርጡ ይሆናል!
Join: @UATtutorialOfficial
Tutorial : @UATtutorial_bot

❤10🥰1
ዛሬ በከፍተኛ ቁጥር እየተመዘገባችሁ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ ማታ ድረስ ሁላችሁንም Approve የምናደርግ ይሆናል። ስለሆነም በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።
👉 ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
👉 ለተጨማሪ መረጃ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial
ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! 🙏
👉 ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot
👉 ለተጨማሪ መረጃ: @UATsupport
Share: @UATTutorialofficial
ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! 🙏
👍7
🔥 ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤
ከነሐሴ 8–16፣ 2018
ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው!
በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ
• የመግቢያ መስፈርቶች
• የማመልከቻ ሂደቶች
• የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT)
• የስኮላርሺፕ አማራጮች (መንግስት፣ በግልና፣ ፕሬዝዳንታዊ)
• ስለ ምደባ መረጃ
ለጓደኞቻችሁ share አርጉላቸው
@UATTutorialofficial

❤3👍1
Placement_Information_2018EC (1).docx
30.6 KB
🔥 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ!
የየትምህርት ክፍል/ዲፓርትመንት ምርጫ (Academic Preference) የማስገቢያ ጊዜ እና ዝርዝር መመሪያ ይፋ ሆኗል።
📌 ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በፖርታል በመግባት ምርጫችሁን ማጠናቀቅ አለባችሁ።
Share: @Havanacademyofficial

❤6