UAT Tutorial Official
15K subscribers
496 photos
25 videos
126 files
374 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🎓 የ Havan Academy የትምህርት ቤት ተወካይ (School Representative) ፕሮግራም

በየዓመቱ እንደምናደርገው በዚህ ዓመትም School Representatives Program በይፋ ተጀምሯል

በዚህ ዓመት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEE) የወሰዳችሁ ተማሪዎች!

Havan Academy ከእያንዳንዱ ሀይስኩል አንድ የትምህርት ቤት ተወካይ (School Representative) እየመረጠ ነው።

እንደ ተወካይ ከተመረጣችሁ የምታገኙት፦
የUAT ዝግጅት ኮርስ በነፃ
የCOC ኮርስ በነፃ
የFreshman ኮርሶች በነፃ
ለእናንተ ብቻ የተዘጋጀ የግል ምክር (Mentorship) እና ድጋፍ
የካምፓስ ተወካይ መሆን
ሌሎች ልዩ አገልግሎቶችና እድሎች

ከዚህ በተጨማሪ፣ ወደፊት ከHavan Academy ጋር በተለያዩ ፕሮጀክቶች፣ የአምባሳደር ፕሮግራሞች እና የስራ እድሎች ላይ የመሳተፍ እድል ይኖራችኋል።

የትምህርት ቤታችሁ ተወካይ ሁኑ! አሁኑኑ ያመልክቱ።

Apply : https://forms.gle/DkaPu3UNo7xY5G4g9

——————————————--
For UAT : @UATtutorialOfficial
——————————————
9
#Attention! #Update

Today we unlock Simulation 1,

Our Simulation is the mirror image of the real UAT exam.

📣 የ2016 እና 2017 Real የUAT ፈተናዎችን ብቻ ያካተቱት Simulation 1 ዛሬ የምንሰራ ይሆናል ።

❗️ Your UAT Simulation Exams are prepared directly from the 2016 and 2017 UAT exams.

❗️እነዚህን ሲሙሌሽኖች የምታገኟቸው
simulation.havanacademy.com ብቻ ነው ።

በቦት ይመዘገቡ : @UATtutorial_Bot
🔥21👍1
🎓 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ውድድር የሚደረግባቸውን ዲፓርትመንቶች

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) የሀገራችን ቀዳሚ የትምህርት ተቋም እንደመሆኑ መጠን፣ የተመደቡ ተማሪዎች ወደሚፈልጉት የትምህርት ዘርፍ ለመግባት የሚያደርጉት ውድድር እጅግ አታጋይ ነው። በተለይም በየዓመቱ ከፍተኛ GPA መቁረጫ ነጥብ የሚያስመዘግቡትን 4ቱን ቀዳሚ ዲፓርትመንቶች እና የውድድሩን ምክንያት እንመልከት

📌Medicine -የጤና ዘርፉ ያለውን ማህበራዊ ክብርና የተረጋጋ የሥራ ዕድል ተከትሎ፣ የፍሬሽማን ውጤታቸው ወደ 4.0 የተቃረበ እና የቅበላ ፈተናዎችን ያለፉ ተማሪዎች ብቻ የሚቀላቀሉት ዘርፍ ነው።

📌Software engineering - በ AAiT ሥር ከሚሰጡት የኢንጂነሪንግ ዘርፎች መካከል በየዓመቱ ቀዳሚውን cut off point  ይይዛል። የቴክኖሎጂ ስታርትአፖች እና የዲጂታል ኢኮኖሚው መስፋፋት የብዙዎችን ቀልብስቧል።

📌Computer science -በቴክኖሎጂው ዘርፍ ባለው ከፍተኛ የሥራ ፍላጎት፣ የርቀት ሥራ (Remote Work) ዕድሎች እና በራሳቸው የሶፍትዌር ፕሮጀክቶች መፍጠር የሚፈልጉ ተማሪዎች ቀዳሚ ምርጫ በመሆኑ ከፍተኛ GPA ይጠይቃል።

📌Law - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በሀገሪቱ ረጅም ታሪክና ትልቅ ስም ያለው በመሆኑ፣ በማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዘንድ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ቀዳሚ መዳረሻ ነው።

     እነዚህ ዲፓርትመንቶች ከፍተኛ ውድድር የሚደረግባቸው በገበያው ላይ ባላቸው ከፍተኛ ፍላጎት፣ በውስጣቸው በሚይዙት የተማሪዎች መጠን ገደብ እና በሚሰጡት ሰፊ የሙያ ዕድል ምክንያት ነው።

📌 እነዚህ ዲፓርትመንቶች መግባት የሚወሰነው በፍሬሽማን ውጤታችሁ ነው። ስለዚህ ከአሁኑ በትክክል መዘጋጀት የህልማችሁን ዲፓርትመንት የመቀላቀል እድላችሁን በእጅጉ ያሳድጋል። Havan Academy ይህንን ጉዞ እንድታሳኩ ከጎናችሁ ነው።

📌ባለፉት ዓመታት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች የህልማቸውን ዩኒቨርሲቲ እና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንዲቀላቀሉ ረድተናል።

ሀቫን አካዳሚ : የፍሬሽማን ስኬት የሚጀምርበት ቦታ!

የሌሎችን የምን ዩኒቨርሲቲ እንስራላችሁ፣ በኮመንት አሳውቁን !

📚join Us: @havanacademyofficial
9👍4
🎯 15,000 ተማሪዎች ይፈተናሉ። ግን የሚገቡት 5,000 ብቻ ናቸው።

ይህ ማለት ከ3 ተማሪዎች 1 ብቻ እድሉን ያገኛል።
እዚህ ላይ የሚለየው IQ አይደለም።
ዝግጅት ነው።

አንተ ዛሬ "ቆይ በኋላ አነባለሁ" ስትል፣
ሌላ ተማሪ የUAT ጥያቄ እየሰራ፣
ስህተቱን እያረመ፣
ፍጥነቱን እያሻሻለ፣
ወደ ፊት እየተጓዘ ነው።


UAT "ስንደርስበት እናያለን" የሚባል ፈተና አይደለም።
"እዘጋጃለሁ እና አሸንፋለሁ" የሚባል ፈተና ነው።


እያንዳንዱ የምትሰራው Practice ነገ የሚያስመዘግብልህ ውጤት ነው።

ዛሬ የምታዘገየው ነገ ለመጸጸት ምክንያት ሊሆን ይችላል።
ዛሬ የምትጀምረው ግን የህልምህን ዩኒቨርሲቲ በር ሊከፍትልህ ይችላል።


በለላ አገላለጽ ⬇️
Around 2,500 ብቻ በGovernment Sponsored
Around 2,500 ብቻ በSelf Sponsored

በድምሩ 5,000 ተማሪዎች ብቻ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ይገባሉ።
ይህ ማለት...

አንተ ከ2,500 ምርጥ ተማሪዎች ውስጥ መሆን አለብህ።
አለዚያ እድሉ በሌላ ሰው ይወሰዳል።

ከ15,000 ተወዳዳሪዎች መካከል አንተ በ5,000ዎቹ ውስጥ መሆን ከፈለግህ...


መወሰን ያለብህ ዛሬ ነው።
መጀመር ያለብህም ዛሬ ነው።


📌ለትቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

Discount code : AAU2019
8
የAAU የትምህርት ክፍያ (Tuition fee) እንዴት ይከፈላል?

ብዙ ተማሪዎች "ትምህርት ክፍያው እንዴት ነው የሚከፈለው?" ብለው ይጠይቃሉ። እስቲ በቀላሉ እንመልከተው።

1. ክፍያው መቼ ነው የሚከፈለው?


በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) አብዛኛዎቹ ዲፓርትመንቶች የትምህርት ክፍያቸውን በየሴሚስተሩ ሁለት ጊዜ ይከፍላሉ።
ይህ ማለት፦
1ኛ ሴሚስተር ➜ 2 ጊዜ ክፍያ
2ኛ ሴሚስተር ➜ 2 ጊዜ ክፍያ
በአጠቃላይ በአንድ ዓመት 4 ጊዜ ክፍያ ይፈጸማል።

📌 ልዩ ሁኔታ: Medicine (MD) እና Dental Medicine (DDM) በሞዱል (Modular) system ስለሚማሩ፣ የአንድ ዓመት ክፍያቸውን በሁለት ክፍያ ያጠናቅቃሉ።

2. ክፍያው እንዴት ይሰላል?

AAU የትምህርት ክፍያን በECTS (European Credit Transfer and Accumulation System) መሰረት ያሰላል።
በቀላሉ ለማለት፣
የወሰድካቸው የECTS ብዛት × የዲፓርትመንትህ የECTS ዋጋ = የሴሚስተሩ ክፍያ

3. ምሳሌ

አንድ Software Engineering ተማሪ እንውሰድ።
የSoftware Engineering 1 ECTS = 1,500 ብር ነው፣
በአንድ ሴሚስተር እነዚህን ኮርሶች ይወስዳል ብለን እናስብ፦
• Course 1 → 6 ECTS
• Course 2 → 7 ECTS
• Course 3 → 4 ECTS
• Course 4 → 5 ECTS
• Course 5 → 6 ECTS

ጠቅላላ = 28 ECTS
ስለዚህ፦
28 × 1,500 = 42,000 ብር
ይህ የሴሚስተሩ ጠቅላላ ክፍያ ነው።

የሚከፈለው በሁለት ዙር ስለሆነ፣

➡️ 21,000 ብር (1ኛ ክፍያ)
➡️ 21,000 ብር (2ኛ ክፍያ)

4. ሁሉም ዲፓርትመንቶች አንድ ክፍያ አይከፍሉም!


የECTS ዋጋ ከዲፓርትመንት ወደ ዲፓርትመንት ይለያያል።
ለምሳሌ፦

Software Engineering → 1,500 ብር / ECTS
Electrical Engineering → 900 ብር / ECTS
Economics → 700 ብር / ECTS
Freshman → 600 ብር / ECTS
MD/DDM → 2300
ብር/ECTS

📌 በአጠቃላይ ከSoftware Engineering በታች ያሉ አብዛኛዎቹ ዲፓርትመንቶች የECTS ክፍያቸው ዝቅተኛ ነው።

ከሁሉም ከፍተኛ የECTS ክፍያ ያላቸው ዲፓርትመንቶች፦
🥇 Medicine (MD) እና Dental Medicine (DDM)
ከዚያ በመቀጠል፦
🥈 Software Engineering
🥉 Law
🏛 Architecture ነው



Notice: የክፍያ መጠኖች ዩኒቨርሲቲው በየዓመቱ ሊያሻሽላቸው ይችላል። ይሄ የአምና አሰራር ነው።

©️ UAT Tutorial Official

Share and Join : @UATtutorialOfficial
16
AAU 2018 entry Cut off point .pdf
288.1 KB
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትኛው Department ስንት ነጥብ ይፈልጋል?

የ2018 የAAu የdepartment cut off point ምን እንደሚመስል ሙሉ መረጃ  በዚ pdf ተቀምጧል ።

📚join us:@UATtutorialOfficial
👍53🥰2
1 ሚልዮን ብር ብቻ በ አዲስ አበባ ዩኒቨስቲ መዲስን እና ዴንታል መዲስን መማር እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?😂

https://vt.tiktok.com/ZSX7HJU3m/
😎4🤗2
የ2018 ብሔራዊ ፈተና ( 12ኛ ) ውጤት ምን ሊጠበቅ ይችላል?

ካለፉት 4 ዓመታት የፈተና ውጤቶች አንድ ግልጽ ነገር ያሳያሉ፦
2014: 3.3%
2015: 3.2%
2016: 5.4%
2017: 8.4%

የማለፊያ መጠኑ ከዓመት ወደ ዓመት እየጨመረ መጥቷል።

በተለይ በ2017 ዓ.ም. በኮምፒውተር (CBT) የተፈተኑ ተማሪዎች 21.7% ሲያልፉ፣ በወረቀት (PBT) የተፈተኑት ግን 4.4% ብቻ ነበሩ።

ይህ ለ2018 ምን ማለት ነው?

በዚህ ዓመት 300,000+ ተፈታኞች የሚሆኑት በCBT እንደሚፈተኑ ይጠበቃል። ከዚህ በተጨማሪ፦

በካለፉት 3 ዓመታት የCBT ልምድ ተገኝቷል።
የትምህርት ሚኒስቴር በመምህራን ስልጠና፣ በመሠረተ ልማት እና በፈተና ዝግጅት ላይ ብዙ ስራ ሰርቷል።
የመማሪያ ፕሮግራሞች (Tutorial Programs) በእጅጉ ተስፋፍተዋል፣ ተማሪዎችም ከዚህ በበለጠ ዝግጁ ሆነው ወደ ፈተና ገብተዋል።


ስለዚህ በ2018 ከዚህ በፊት ይልቅ ብዙ ተማሪዎች ሊያልፉ ይችላሉ ብሎ መጠበቅ ምክንያታዊ ነው።
ግን ይህ ሌላ ፉክክር ያመጣል...
ብዙ ተማሪዎች ካለፉ፣ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፉክክር ይጨምራል።
በተለይ ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች የሚለያዩት ከእንግዲህ 12ኛ ክፍል ውጤት ብቻ አይሆንም፤ UAT ነው።


🎯 ማለፍ ብቻ አይበቃም፤ ከሌሎች በላይ መሆን ያስፈልጋል።
UAT የሚያለያችሁ ፈተና ነው። ከዛሬ ጀምረው ይዘጋጁ!

ለትቶሪያል ለመመዘገብ : @UATtutorial_bot
lለመረጃ : @UATsupport
12ኛ ለተፈተኑ ተማሪዎች ሼር አድርጉላቸው : @UATtutorialOfficial
11
🔓 ሲሙሌሽን 1 አሁን በነፃ ተከፍቷል!

ከአሁኑ ጀምሮ የUAT ጥያቄዎችን በነፃ መለማመድ ትችላላችሁ።

የሚከተሉትን ደረጃዎች ይከተሉ፦
መጀመሪያ አካውንት ይፍጠሩ።
ከዚያ ወደ አካውንታችሁ ይግቡ (Log in)።
UAT Simulation ወደሚለው ክፍል ይሂዱ።


በነፃ የተከፈተውን Simulation 1 በመጫን ወዲያውኑ መለማመድ ይጀምሩ።

Simulation 1ን ከጨረሳችሁ በኋላ የውጤታችሁን (Screenshot) ላኩልን። ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሚቀጥሉትን Simulations በነፃ እንከፍትላችኋለን።

ማስታወሻ: Simulation 9, 10, 11 እና 12 በቀጥታ ከቀደሙት ዓመታት የAAU UAT እውነተኛ ፈተና ጥያቄዎች የተዘጋጁ ናቸው። ስለዚህ ከእውነተኛው ፈተና በፊት የተሻለ ልምምድ እና ዝግጅት ያገኛሉ።

🎯 ዛሬውኑ ልምምድ ይጀምሩ፤ ለUAT ፈተና ያላችሁን ዝግጁነት ይፈትሹ!

https://simulation.havanacademy.com

@UATtutorialOfficial
7
Audio
በ2017 ዓ.ም. UAT ወስዳ ፣ አሁን በኢትዮጵያ ታላቁ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሲኒየር ተማሪ ናት።

በዚህ Audio የUAT ጉዞዋን፣ ያጋጠሟትን ተግዳሮቶች እና የተማረችውን ልምድ ታካፍላለች።

ተሞክሮዋ ለእናንተ ጠቃሚ እንደሚሆን እናምናለን።

ለበለጠ መረጃ : @UATsupport
📞 0907667755

share : @UATtutorialOfficial
5
app-release.apk
75.7 MB
#Updated version,

Please delete the previous one and Download this version

How to Register : https://t.me/UATtutorialofficial/12951

የUAT ኮርስ መመዝገቢያ መመሪያ


✔️መጀመሪያ App-ውን ያውርዱ።
✔️Sign Up (መመዝገቢያ) የሚለውን ይጫኑ።
✔️ስማችሁን፣ ስልክ ቁጥራችሁን፣ ኢሜይላችሁን እና ሌሎች የሚጠየቁ መረጃዎችን በትክክል በመሙላት አካውንታችሁን ፍጠሩ።
✔️ከዚያ በኋላ በኢሜይላችሁ ወይም በስልክ ቁጥራችሁ Log In አድርጉ።
✔️በመነሻ ገጹ Explore Courses ወይም Explore Packages የሚለውን ምረጡ።
✔️UAT ወይም UAT Packages ብላችሁ ፈልጉ።
✔️የምትፈልጉትን ኮርስ ወይም ፓኬጅ ምረጡና Enroll አድርጉ።

ምዝገባችሁ እስኪፀድቅ (Approved) ድረስ ጠብቁ።

✔️Learning ወደሚለው ገጽ ግቡ፤ እዚያም የUAT ቪዲዮ ትምህርቶች፣ ኖቶች እና የመለማመጃ ጥያቄዎችንSmart Learning Environment ውስጥ ታገኛላችሁ።

🎓 አሁኑኑ ተመዝገቡና የUAT ዝግጅታችሁን ጀምሩ!

@UATtutorialofficial
16
English Exam.pdf
1.3 MB
📖 English ASTU entrance exam

🏠ASTU

2007

📚join:@UATtutorialofficial
👏31🔥1
Mathematics.pdf
1 MB
📖 Mathematics ASTU entrance exam

🏠ASTU

2007

📚join:@UATtutorialofficial
6👏4🔥1
Fully Funded scholarship opportunities at AAU

with pocket money

https://vt.tiktok.com/ZSXKeDbDN/
📌በUAT ፈተና ዕለት ምንም ነገር አዲስ እንዲሆንባችሁ አትፍቀዱ!

​በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች በUAT ፈተና የሚሸወዱት በዕውቀት ማነስ ሳይሆን ከኮምፒዩተር ሲስተሙ፣ ከሰዓት አቆጣጠሩ እና ከቴክኒክ አጠቃቀሙ ጋር በመታገላቸው ነው!
​ፈተናው ላይ ስትቀመጡ ሲስተሙ አዲስ ሆኖባችሁ ጊዜያችሁ እንዳያባክን፤ ከአሁኑ ተለማመዱ!

📍​UAT Simulation ምንድን ነው?
ይህ ያለፉት 3 ዓመታት የUAT ፈተናዎችን እና አዳዲስ ጥያቄዎችን የያዘ ብቻ አይደለም! ልክ እንደ AAU Exam System የተሰራ እውነተኛ የፈተና Environment ነው!

​ከጥያቄዎቹ ባሻገር UAT Simulation ልዩ የሚያደርገው፡
📍 ትክክለኛውን የAAU Exam Interface: ልክ በፈተናው ዕለት የምታዩትን የስክሪን layout እና የጥያቄዎች አቀማመጥ አስቀድማችሁ እንድታውቁ ያደርጋል።
📍  በፈተናው ወቅት ሰዓትን እንዴት በአግባቡ መጠቀም እንዳለባችሁ ያስለምዳችዋል።
📍 የሲስተም ሕጎች: በፈተናው ወቅት ምን ማድረግ እንደምትችሉ እና እንደማትችሉ በግልጽ ያሳያቸዋል።

በUAT Simulation የተለማመደ ተማሪ በፈተናው ዕለት የፈተናው ሲስተም የለመደው፣ የጥያቄዎቹም Pattern አስቀድሞ የደጋገመው ይሆናል!

📋ለመመዝገብ 👉https://simulation.havanacademy.com

📩 ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport

📚 join us:@UATtutorialOfficial
6🔥2🥰1
Due to a decrease of 10% in the price of tea per kg, Hermela buys 250 gm of tea more than before for 270 ETB. What is the original price of tea per kg?

ኮመንት ላይ ይሄን የምመልስ ተማሪ?

UAT Simulation as a free gift 🎁

@UATtutorialOfficial
🏆 የውድድሩ አሸናፊዎች

አርጀንቲና 🇦🇷 vs ስፔን 🇪🇸 የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት በትክክል ለገመታችሁ  ተማሪዎች እንኳን ደስኣላችሁ!

ምንም እንኳን ለ 5 ተማሪዎች ሽልማት ያዘጋጀን ቢሆንም፣ ህጉን አሟልተው በትክክል የገመቱት 3 ተማሪዎች ብቻ በመሆናቸው አሸናፊ ሆነዋል!

📌የነጻ UAT Package አሸናፊዎች
1 @Dawa_29
2 @histrologist
3 @HenoK158

ሽልማታችሁን ለመቀበል contact us: @UATsupport

ተሳትፏችሁ ላልተሳካላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን! ወደፊት ተጨማሪ አጓጊ ውድድሮች እና ሽልማቶች ስላሉን ይከታተሉን።

📚 join us: @UATtutorialOfficial
🤗3
ከአራት ኪሎ እስከ ጥቁር አንበሳ—የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች አጠቃላይ መረጃ!

​ህልማችሁ ያለበት ዲፓርትመንት የትኛው ግቢ እንደሚያስተናግደው አሁኑኑ እወቋቸው! 👇

🌤 የአየር ሁኔታ፦ የመጀመሪያዎቹ ወራት መጠነኛ ብርዳማ ሆኖ፣ ቀስ በቀስ ወደ ደስ የሚል ሞቃታማ አየር ይለወጣል።

🏢 ዩኒቨርሲቲው በውስጡ ዋና ዋና ግቢዎች ያሉት ሲሆን፣ እያንዳንዱ ግቢ የተመደበበት የትምህርት ዘርፍ አለው፡

​1. ስድስት ኪሎ (Main Campus)
➔ የማህበራዊ ሳይንስ ማዕከል (Social Sciences, Law, Education, Humanities & Journalism)

2. አራት ኪሎ (College of Natural & Computational Sciences)
➔ የተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርቶች (Computer Science, Mathematics, Physics, Biology, Chemistry, Geology)

​ 3. አምስት ኪሎ (AAiT - Addis Ababa Institute of Technology)
➔ የኢንጂነሪንግ ዘርፎች (Software, Electrical, Mechanical, Civil, Chemical, Biomedical Engineering...)

​ 4. ጥቁር አንበሳ (College of Health Sciences)
➔ የህክምና ትምህርት (Medicine, Dental Medicine) እና ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

​ 5. ሰፈረ ሰላም
➔ የጤና ሳይንስ ዘርፎች (Pharmacy, Nursing, Public Health, Medical Laboratory, Anesthesia...)

​ 6. ልደታ (EiABC)
➔ የህንፃና ከተማ ልማት ዘርፎች (Architecture, Construction Management, Urban & Regional Planning)

​7. ሜክሲኮ (School of Commerce)
➔ የንግድና ቢዝነስ ትምህርቶች (BAIS, Accounting, Marketing Management, Logistics, Management, Economics)

​8. ኤፍ.ቢ.ኢ / FBE Campus (ከ6 ኪሎ አቅራቢያ)
➔ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ ዲግሪና ድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች

​ 9. ያሬድ የሙዚቃ ትምህርት ቤት (Yared School of Music)
➔ የሙዚቃ ጥበብ፣ ድርሰትና ቲዮሪ (Music Performance & Ethnomusicology)

10. አለ የሥነ-ጥበብና ዲዛይን ትምህርት ቤት (Alle School of Fine Arts)
➔  ቅርፃቅርፅ፣ ግራፊክስና አፕላይድ አርትስ ትምህርቶች

​ 11. ቢሾፍቱ ካምፓስ (ከአዲስ አበባ ውጭ - ቢሾፍቱ)
➔ የእንስሳት ህክምና እና እርሻ ሳይንስ (Veterinary Medicine & Agriculture)

​ ማስታወሻ፦ የመጀመሪያ ዓመት (Freshman) ኮርሶች በዋናነት በጋራ ካምፓሶች የሚሰጡ ሲሆን፣ ወደየተወሰኑት ካምፓሶች የምትዛወሩት ከፍሬሽማን በኋላ ዲፓርትመንት ስትመርጡ ይሆናል!

​ Join: @UATtutorialOfficial

Tutorial : @UATtutorial_bot
10🥰1
ዛሬ በከፍተኛ ቁጥር እየተመዘገባችሁ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ ማታ ድረስ ሁላችሁንም Approve የምናደርግ ይሆናል። ስለሆነም በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን።

👉 ለመመዝገብ: @UATTutorial_bot

👉 ለተጨማሪ መረጃ: @UATsupport

Share: @UATTutorialofficial

​ስለ ትብብራችሁ እናመሰግናለን! 🙏
👍7