Official የUAT Tutorial week 1 Time table
በ ቦት የተመዘግባችሁ ተማሪዎች በሙሉ አሁን ለሁላቹም ሊንክ ስለተላከላችሁ ቦቱን ቼክ አድርጉ።
ለ UAT Tutorial በBot ተመዝግባችሁ ሊንክ ያልተላከላችሁ ተማሪዎች @UATsupport .0907667755 አናግሩን
ሌላው ደግሞ የዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ UAT ምዝገባ እንዴት እንደሆነ በነጻ መለማመድ ትችላላችሁ https://uat.havanacademy.com
ለትቶሪያል ለመመዝግብ : @UATtutorial_bot
Trusted and Top Ranked !

❤10
UAT Tutorial Official
ኢትዮጵያ ውስጥ የመጀመሪያውና ትልቁ የ-UAT (የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና) ማዘጋጃ ፕላትፎርም!
🔥 ከ15,000 በላይ ተማሪዎች ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) እንዲገቡ የረዳውን ታላቅ ቤተሰብ ተቀላቀል/ዪ!
ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ UAT Tutorial Official በሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ህልማቸውን አሳክተው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪ እንዲሆኑ ከጎናቸው ቆሟል። እኛ ተራ የማጠናከሪያ (tutorial) ፕላትፎርም ብቻ አይደለንም፤ ለተማሪዎችም ሆነ ለወላጆች በመላው የUAT ጉዞ ላይ እውነተኛና ታማኝ አጋር ነን!
የእኛ ስኬቶች በጥቂቱ
15,000+ ተማሪዎች የAAU መግቢያ ፈተናን አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ረድተናል።
በየዓመቱ ከ5,000 በላይ ተማሪዎችን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እናስገባለን።
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ የUAT ተፈታኞችን አሰልጥነናል።
ለሺዎች ለሚቆጠሩ ወላጆች ስለ ዩኒቨርሲቲው መግቢያ ትክክለኛ መረጃ በመስጠት አግዘናል።
ኢትዮጵያ ውስጥ በUAT ዝግጅት ላይ ብቻ ትኩረት አድርጎ የቆመ የመጀመሪያው ፕላትፎርም ነው!
የእኛ ትልቁ ዓላማ
አንተ/ቺ የUAT ፈተናን በከፍተኛ ውጤት አልፈህ/ሽ የኢትዮጵያ ስም ጥር በሆነው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ የመማር ህልምህን/ሽን እንድታሳካ/ኪ ማድረግ ነው!
✔️ የእኛን የትምህርት ሥርዓት በጥንቃቄ የተከታተሉ፣ የተሰጡ የልምምድ ጥያቄዎችን የሰሩና የበረቱ ተማሪዎች እስከ 93% የማለፍ ዕድል አላቸው!
የሚያስፈልግህ/ሽ ነገር ሁሉ በአንድ ቦታ!
ልክ ስትመዘገብ/ቢ በራስ መተማመንህን/ሽን የሚገነቡ እና ውጤትህን/ሽን የሚያሻሽሉ በርካታ ዝግጅቶችን ታገኛለህ/ሽ፦
✔️25+ ለመረዳት በጣም ቀላል የሆኑ የቪዲዮ
✔️ በየክፍለ ትምህርቱ (Topic) የተዘጋጁ ጥራት ያላቸው የUAT ኖቶች
✔️ በእያንዳንዱ ርዕስ ስር የተዘጋጁ የልምምድ ጥያቄዎች
✔️ እውነተኛውን የAAU ፈተና የሚመስሉ የሙከራ (Simulation) ፈተናዎች
✔️ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) የተደገፈ የውጤት ትንተና እና ዝርዝር ሪፖርት
✔️የሳምንት መደበኛ የማበረታቻ እና የምክር (Mentorship) ፕሮግራሞች
✔️የየሳምንቱ የሞክ (Mock) ፈተናዎች
✔️ የቀጥታ (Live) ጥያቄና መልስ መድረኮች
✔️ እስከ ፈተናው ዕለት ድረስ የማያቋርጥ አዳዲስ መረጃዎችና ድጋፎች
✔️ ላለፉት 3 ዓመታት የመጡ የUAT ጥያቄዎች ከነዝርዝር ማብራሪያቸውና መልሶቻቸው
✔️የዘንድሮው ፈተና ምን ሊመስል እንደሚችል የሚያሳይ የትሬንድ (Trend) ትንተና
ከተመዘገብክበት/ሽበት ቀን ጀምሮ ፈተናውን እስከምትወስድበት/ጅበት ዕለት ድረስ የኛ ቡድን ከአንተ/ቺ ጋር በመሆን ሙያዊ እገዛንና መነቃቃትን ይሰጣል። ጭንቀትህን በሙሉ ለባለሙያዎቹ ተወው/ትችው!
Download App : https://t.me/UATtutorialofficial/12970
ወቅታዊ መረጃዎችን፣ የምዝገባ ጥቆማዎችን፣ የአጠናን ስልቶችን እና አነቃቂ ታሪኮችን ለማግኘት የማህበራዊ ገጾቻችንን ተከታተሉ፦
Telegram | TikTok | Youtube | Instagram
🌟 UATን በብቃት እለፍ/ፊ! 🌟
UAT Tutorial Official
ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ስኬት እንተጋለን!
አሁኑኑ ለመመዝገብ 👇

❤11
ማክሰኞ፣ ጁላይ 21 (ሐምሌ 14) የሚሰጠውን የUAT ሲሙሌሽን (Simulation) ሞዴል ፈተና ለመውሰድ ይዘጋጁ!
በፈተናው ላይ የሚያገኟቸው ጥቅሞች፡
ፈተናውን እንደጨረሱ የሚከተሉትን ዝርዝር መረጃዎች ወዲያውኑ ያገኛሉ፡
- አማካኝ ማርክ፣ ያገኙት ነጥብ እና አጠቃላይ ደረጃ ሪፖርት።
- ከሌሎች ተፈታኞች አንጻር ያላችሁን ሀገር አቀፍ ደረጃ (National Rank)።
- ፈጣን የፈተና ውጤት እና የክንውን ሂደት ታሪክ ( Progress Hx)
- በርዕሰ-ጉዳይ ላይ የተመሰረተ ጠንካራ እና ደካማ ጎንዎን የሚያሳይ ትንተና ( Topic based analysis )
- በፈተና አፈጻጸምዎ ላይ በመመስረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) የሚሰጣችሁ ጠቃሚ ምክር እና ጥቆማ።
🎁 ልዩ ሽልማት
እንዴት መመዝገብ እና መፈተን ይቻላል?👇
የምዝገባ ሊንክ፡ https://forms.gle/tCCV2dhgmdLvJBFKA
በመጠቀም ይመዝገቡ
ፈተናውን የሚወስዱበት ድረ-ገጽ፡ https://simulation.havanacademy.com
እስከ ፈተናው ቀን ምን ማድረግ አለባችሁ?
እስከ ፈተናው ቀን ድረስ የቪዲዮ ትምህርቶችን በማየት እና ማስታወሻዎችን (notes) በማንበብ በደንብ መዘጋጀት ይኖርባችኋል።
ለ UAT ልዩ ክፍል (Special class) ወይም (Level A class) ለመመዝገብ የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ፡ @UATtutorial_Bot
ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport
Join : @UATtutorialOfficial

ከፍተኛ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ምርጥ 3 ተማሪዎች ሁሉንም የጥናት ጥቅሎቻችንን (packages) ሙሉ በሙሉ በነፃ እንሰጣለን!
እንዴት መመዝገብ እና መፈተን ይቻላል?👇
የምዝገባ ሊንክ፡ https://forms.gle/tCCV2dhgmdLvJBFKA
በመጠቀም ይመዝገቡ
ፈተናውን የሚወስዱበት ድረ-ገጽ፡ https://simulation.havanacademy.com
እስከ ፈተናው ቀን ምን ማድረግ አለባችሁ?
እስከ ፈተናው ቀን ድረስ የቪዲዮ ትምህርቶችን በማየት እና ማስታወሻዎችን (notes) በማንበብ በደንብ መዘጋጀት ይኖርባችኋል።
ለ UAT ልዩ ክፍል (Special class) ወይም (Level A class) ለመመዝገብ የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ፡ @UATtutorial_Bot
ለማንኛውም ጥያቄ @UATSupport
Join : @UATtutorialOfficial
❤4👍3
❓የ UAT ፈተና ምን ይመስላል?
ዛሬ ደግሞ በ UAT ፈተና ላይ የሚወጡትን ዋና ዋና የጥያቄ ዓይነቶች እናያለን።
1 verbal reasoning
The ability to understand, analyze, and evaluate written English content and vocabulary.
2 quantitative reasoning
The ability to solve practical problems using mathematical concepts, numerical data, and formulas
3 Analytical reasoning
The ability to break down complex rules, identify hidden patterns, and deduce logical conclusions.
👇 እስኪ የተወሰኑ ምሳሌዎችን አብረን እንይ፡
1, A is two years older than B who is twice as old as C. If the total of the ages of A, B and C be 27, then how
old is B?
A. 7 B. 8 C 9 D 10
Solution:
Let C's age = x
B's age =2x
A's age = 2x+2
Sum of ages = 27
(2x + 2) + 2x + x = 27
5x + 2 = 27
5x = 25
x = 5
B's age = 10 years
2, PERSPICACIOUS : INSIGHT :: _ : _
A) rapacious : magnanimity
B) capricious : reliability
C) churlish : discourtesy
D) stolidity : fervor
answer is C
Explanation: The relationship is Adjective : Defining Characteristic. A perspicacious person is someone naturally endowed with insight.
⚠️ UAT memory-based ፈተና አይደለም፤ የሃሳብ ፍጥነትን እና ክህሎትን (Aptitude) የሚለካ በመሆኑ በነዚህ 3 ዘርፎች ላይ ቀድሞ በደንብ መለማመድ (Practice) ውጤታማ ያደርጋል!
🔴ባለፉት 3 ዓመታት የUAT ፈተና የጥያቄ አቀራረብና ይዘት በየዓመቱ ተለውጧል፤ ስለዚህ ፈተናውን በትክክል መተንበይ እየከበደ መጥቷል።
📍በ2016 የነበረው የጥያቄ አቀራረብ ከ2017 ፈተና በጣም የተለየ ነበር፤ ከዚያም በ2018 ፈተናው እንደገና ወደ 2016 ቅርጽ በከፊል ተመልሶ አዲስ ለውጦችንም አካትቷል። በመሆኑም የዘንድሮውን ፈተና በትክክል መተንበይ እየከበደ መጥቷል።
📌እኛ በ3 ዓመታት የUAT ልምድና ትንታኔ መሰረት፣ በፈተናው የመታየት እድላቸው ከፍተኛ የሆኑ ርዕሶችን እና የፈተና ስልቶችን በተግባር እናስተምራለን።
📌አሁንም አልረፈደም! Uat tutorial official ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው።
አሁኑኑ ይመዝገቡ!
💡Don't study hard study smart!
📝ለመመዝገብ 👉@UATtutorial_Bot
ለማንኛው ጥያቄ 👉@UATSupport
📚 join us :👉@UATtutorialOfficial

❤9👍2🥰1🤝1
📌ስለ UAT exam ግራ የገባቹ ምንድነው?
ዛሬ ደግሞ ተደጋጋሚ የሚጠየቁ የተወሰኑ ጥያቄወች እስኪ እንይ
📍1 ለ UAT cut off point ስንት ነው?
entrance ፈተናን ማለፍ ብቻ መግባትን አያረጋግጥም። የመጨረሻ የመግቢያ ውጤትዎ የሚሰላው ከሁለቱም
ፈተናዎች ተደምሮ ነው፦
✅ 50% ከ12ኛ ክፍል (EUEE) ውጤትዎ
✅ 50% ከ UAT ፈተና ውጤትዎ
ይህ ማለት ከፍተኛ የ UAT ውጤት ዝቅተኛ የ12ኛ ክፍል ውጤትን ሊያካክስ ይችላል። በተቃራኒው ደግሞ፣ የ12ኛ ክፍል ውጤትዎ በጣም ጥሩ ሆኖ የ UAT ውጤትዎ ዝቅተኛ ከሆነ የመግቢያ ዕድልዎን ሊያሳጣዎ ይችላል።
📍2 UAT exam የት ግቢ ሂደን ነው ምን ፈተነው?
ዩኒቨርሲቲው የፈተና ማዕከላትን የሚመድበው እርስዎ በምዝገባ ወቅት በሚያስገቡት አድራሻ ላይ በመመስረት ነው። አዲስ አበባ
ውስጥ የሚኖሩ ከሆነ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ካምፓስ ይመደባሉ። በክልል የሚኖሩ ከሆነ
ደግሞ፣ ፈተናውን በክልልዎ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች እንዲወስዱ ይመቻቻል።
📍3 የስፖንሰርሺፕ አማራጮች ምንድን ናቸው?
✅ መንግስት ስፖንሰርሺፕ (Government Sponsorship – Regular)፦ መንግስት የትምህርት፣ የምግብ እና የዶርም
ወጪዎችን ይሸፍናል። ከተመረቁ በኋላ በመንግስት ኮስት ሼሪንግ ስርዓት መሰረት ቀስ በቀስ ይከፍላሉ። ይህንን ለማግኘት
የመክፈል አቅም እንደሌላቹ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ግዴታ ነው።
✅ በግል ከፋይ (Self-Sponsorship)፦ ተማሪዎች ወይም ቤተሰቦቻቸው የትምህርት፣ የምግብ እና የመኖሪያ ወጪን በየሴሚስተሩ በራሳቸው ይሸፍናሉ።
✅ የፕሬዚደንት ስኮላርሺፕ (Presidential/AAU Scholarship)፦ እጅግ የላቀ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የሚሰጥ ሙሉ ነፃ
የትምህርት ዕድል ነው። ምንም ዓይነት የኮስት ሼሪንግ ግዴታ የለበትም።
ለዚህ ሙሉ ነፃ ስኮላርሺፕ ብቁ ለመሆን፦
✅ በ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና (EUEE) 500 እና ከዚያ በላይ ማምጣት፣ እና
✅ በ UAT ፈተና ከፍተኛ ውጤት ማምጣት።
📍4 ለ UAT ማን መፈተን ይችላል?
both natural and social ተማሪዎች መፈተን ይችላሉ።
and entrance ከፍተኛ ውጤት ማግኘት ሳይሆን ENTRANCE ማለፉ ብቻ UAT መፈተን ያስችላል ።
📍5 ፈተናውን ካላለፍኩ ምን እሆናለው?
UAT መውደቅ ወደፊት በትምህርትዎ ላይ ምንም ዓይነት አሉታዊ ተጽዕኖ አያመጣም። ፈተናውን ካላለፉ፣ ትምህርት ሚኒስቴር እንደማንኛውም ተማሪ ወደ ሌላ የመንግስት ዩኒቨርሲቲ ይመድባችዋል። ስለዚህ ፈተናውን መሞከር ምንም ዓይነት አደጋ የለውም።
🛑UAT tutorial official ካለ ስለ UAT exam ምንም የሚያሳስብ የለም።
የእኛን የትምህርት ሥርዓት በጥንቃቄ የተከታተሉ፣ የተሰጡ የልምምድ ጥያቄዎችን የሰሩና የበረቱ ተማሪዎች እስከ 93% የማለፍ ዕድል አላቸው!
📍15,000+ ተማሪዎች የAAU መግቢያ ፈተናን አልፈው ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ ረድተናል።
በየዓመቱ ከ5,000 በላይ ተማሪዎችን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እናስገባለን።
🌟 የUAT ጭንቀታችሁን ለኛ አስረክቡና እናንተ ለስኬት ተዘጋጁ! 🌟
🎯 አሁኑኑ ይመዝገቡና የAAU ህልማችሁን እውን አድርጉ!
📝 ለመመዝገብ 👉@UATtutorial_bot
ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
📚join us:@UATtutorialOfficial

❤10👍1🙏1
Don’t do this three mistakes ‼️
Thousands of students failed due to these mistakes in UAT
https://vt.tiktok.com/ZSX91QNmS/

❤1
🇦🇷 አርጀንቲና vs ስፔን 🇪🇸
⚽️ የጨዋታውን ትክክለኛ ውጤት (Correct Score) ገምቱ!
🎁 ትክክለኛ ውጤቱን ለገመቱ 5 ተማሪዎች የUAT Tutorial Official ሁሉንም የUAT Package በነፃ እንሰጣለን!
👇 ለመሳተፍ:
1️⃣ የሚጠብቁትን የጨዋታ ውጤት ይጻፉ (ምሳሌ፦ Argentina 2-1 Spain) comment ላይ
2️⃣ ይህን ፖስት ለጓደኞችዎ ያጋሩ
⏰ ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት መሆን አለበት
edit ማድረግ አይቻልም !
🏆 መልካም ዕድል!
Your UAT Score Matters !
https://t.me/UATtutorialofficial

❤2
FAQ: This is for students who want to transfer from another University to Addis Ababa University with out Taking UAT
In Ethiopia, transferring between public universities is heavily regulated by the Ministry of Education and individual institutional senate legislations.
Core eligibility requirements
✔️Justifiable reasons: Transfers are not granted for casual preferences. You must prove severe medical cases, socioeconomic situations, disabilities, or physical accidents that make staying at your current university a major hardship.
✔️Academic standing: Dismissed or academically disqualified students are strictly ineligible for transfer. You must have a clean academic record at your current institution.
✔️Program alignment: You must transfer into the same program or department you were originally enrolled in unless you meet specific freshman or continuing education transfer criteria.
✔️Public to public rule: You can transfer between public institutions. Note that while the Ministry allows transfers from public to private institutions, transferring from a private college to a public university is strictly banned.
Share : @UATtutorialOfficial
For more info: 0907667755

❤3
UAT Simulation Round 1.xlsx
12.9 KB
Students selected to take UAT Simulation 1 on
July 23 , 10:00 in the afternoon
Here the exam site.👇
https://simulation.havanacademy.com
all students listed here You can contact @UATsupport for more info
Register for the second round, its completely free : https://forms.gle/khVsywbK2pwR6Hm19

🥰4❤2
📌 AAU ለመግባት ዛሬ ጀምር❗️
ሌሎች ሲጀምሩ… አንት ተዘጋጅተህ ጨርሰህ ትሆናለህ።
አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️
https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/
አምና የ2017 ማለፊያ trend አይተን ይሄን👆 prediction
ሰርተን ነበር ይሁን እንጂ የማለፊያ ነጥቡ ከተጠበቀው በላይ በመሆን ሁላችንን አስደንግጦን ነበር። የዚህ ዓመት ደግሞ እስከየት ይሄድ ይሁን?
ለመመዝገብ ፥ @UATtutorial_bot
share : @UATtutorialofficial

❤7
Introducing Ethiopia's First UAT Registration Simulator!
Applying for the AAU Undergraduate Admission Test (UAT) shouldn't be stressful but for thousands of students, it is.
The application process has 6 different sections, from creating an account to downloading your admission ticket. Every year, we see students make costly mistakes because the system can be confusing.
Some of the most common issues include:
✅ Accidentally applying as a self sponsored student instead of a government sponsored applicant by selecting the wrong option.
✅ Difficulty completing Telebirr payments.
✅ Confusion while creating an account and filling out academic information.
✅ Uploading incorrect documents.
✅ Not knowing what to do at each stage of the application.
✅ Missing important steps before receiving the admission ticket.
A single mistake can affect your application.
That's why we built the UAT Registration Simulator.
Practice the entire AAU UAT application process before submitting your real application.
Our simulator recreates the complete registration experience, allowing you to confidently learn every step without risking mistakes on the official portal.
You'll practice:
📌 Creating your applicant account
📌 Completing your academic profile
📌 Choosing the correct sponsorship option
📌 Applying for your desired program
📌 Uploading required documents
📌 Completing Telebirr payment
📌 Downloading your admission ticket
By the time the official application opens, you'll already know exactly what to do.
🌐 Practice here:👇
uat.havanacademy.com
Don't let a simple registration mistake cost you your opportunity.
Practice first. Apply with confidence.
More info: https://vt.tiktok.com/ZSXUHGSme/
UAT Tutorial Official
Helping Ethiopian students succeed since 2016 E.C.

❤5
🌐 Practice UAT registration here:👇
የAAU UAT Registration ከመጀመሩ በፊት ልምምድ ያድርጉ!
ትክክለኛው የAAU UAT Registration ሲጀምር ግራ ላለመጋባት ከወዲሁ በSimulation መልክ ይለማመዱ።
uat.havanacademy.com
የAAU UAT Registration ከመጀመሩ በፊት ልምምድ ያድርጉ!
ትክክለኛው የAAU UAT Registration ሲጀምር ግራ ላለመጋባት ከወዲሁ በSimulation መልክ ይለማመዱ።
uat.havanacademy.com
❤6
📌የ 12ኛ ክፍል ማትሪክ ላይ ከፍተኛ ውጤት ኣምጥታቹ AAU ሳትገቡ ልትቀሩ እንደምትችሉ ታቃላቹ?
የ entrance result ግማሽ ማርክ ብቻ ነው ሚይዘው!
📍ማትሪክ result ዝቀተኛ ቢመጣም ተሰፋ መቁረጥ ኣይስፈልግም።
AAU ለመግባት ENTRANCE ማለፍ እና UAT ጥሩ ውጤት መስራት ነው የሚያስፈልገው።
📍አብዛኞቹ ተማሪዎች የሚሳሳቱት ማትሪክ ካለፍኩ ጥሩ ውጤት ካመጣሁ በቃ ገባሁ ብለው ነው። እውነታው ግን የመጨረሻው መግቢያ ነጥብ የሚሰላው ከሁለቱም ተደምሮ ነው።
📌የ UAT ውጤታችሁን በከፍተኛ ደረጃ አሻሽሎ ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ሊያስገባችሁ የሚችል ሚስጥር ልንገራችሁ!
👉ይህም የብዙወቻችን ህልም እውን ያደረገው UAT Tutorial Official መከታተልና በኣግባቡ መጠቀም ነው።
🛑የ UAT tutorial official ተማሪዎች 93% የማለፍ ዕድል ኣላቸው።
ይህ ስንል የእኛን የትምህርት ስርዓት በጥንቃቄ የተከታተሉ እና የሚሰጡ የልምምድ ጥያቄዎችን የሚሰሩ ነው።
🌟 የUAT ጭንቀታችሁን ለኛ አስረክቡና እናንተ ለስኬት ተዘጋጁ! 🌟
🔗ለመመዝገብ 👉@UATtutorial_bot
📩 ለማንኛውም ጥያቄ👉@UATsupport
📚 join us:@UATtutorialOfficial

❤10👌1
" ኢንትራንስ ፈተና በእናንተ ጊዜ በደንብ ከተሰራ ልለያችሁ የሚችለው ነገር UAT ነው "
🎓 ይህ መልእክት ባለፈው ዓመት ከእኛ ጋር የነበረ ተማሪ ነው።
በትጋቱና በትክክለኛ ዝግጅቱ የህልሙን ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) መቀላቀል ችሏል።
አሁን ደግሞ የ2ኛ ዓመት ተማሪ ነው።
በዚህ የድምጽ ሪከርድ ውስጥ ለእናንተ በጣም ጠቃሚ ምክሮችን፣ ያለፈበትን ልምድ እና ሊረዷችሁ የሚችሉ ብዙ ነገሮችን ያካፍላል።
ስለዚህ እባካችሁ እስከመጨረሻው በትኩረት አዳምጡት፤ የእሱ አንድ ምክር የእናንተን የዩኒቨርሲቲ ጉዞ ሊቀይር ይችላል።
—————————-
join : @UATtutorialOfficial

❤13
🎓 የ Havan Academy የትምህርት ቤት ተወካይ (School Representative) ፕሮግራም
በየዓመቱ እንደምናደርገው በዚህ ዓመትም School Representatives Program በይፋ ተጀምሯል
በዚህ ዓመት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEE) የወሰዳችሁ ተማሪዎች!
Havan Academy ከእያንዳንዱ ሀይስኩል አንድ የትምህርት ቤት ተወካይ (School Representative) እየመረጠ ነው።
እንደ ተወካይ ከተመረጣችሁ የምታገኙት፦
✅ የUAT ዝግጅት ኮርስ በነፃ
✅ የCOC ኮርስ በነፃ
✅ የFreshman ኮርሶች በነፃ
✅ ለእናንተ ብቻ የተዘጋጀ የግል ምክር (Mentorship) እና ድጋፍ
✅ የካምፓስ ተወካይ መሆን
✅ ሌሎች ልዩ አገልግሎቶችና እድሎች
ከዚህ በተጨማሪ፣ ወደፊት ከHavan Academy ጋር በተለያዩ ፕሮጀክቶች፣ የአምባሳደር ፕሮግራሞች እና የስራ እድሎች ላይ የመሳተፍ እድል ይኖራችኋል።
የትምህርት ቤታችሁ ተወካይ ሁኑ! አሁኑኑ ያመልክቱ።
✅Apply : https://forms.gle/DkaPu3UNo7xY5G4g9
——————————————--
For UAT : @UATtutorialOfficial
——————————————

❤9