UAT Tutorial Official
15.2K subscribers
497 photos
25 videos
126 files
376 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
ብዙ ተማሪዎች

📌 This course/paper can't define who I am. 😕

📌 ብፈልግ እኮ ከዚ በላይ መስራት እንደምችል አቃለው። 🤷‍♂️

📌 I know what I'm capable of. 😏

ምናምን ሲሉ ይስተዋላሉ...
Yes, to some extent. ፕላን A ካልተሳካ ሌሎች ፕላኖች ይኖራሉ in the hard way. But if you don't have a Plan B, you'll find ways to make Plan A work.

If I had wanted to, I could have done that...እና ሌሎች Type III conditionals will only make you the loudest person in the room.🗣

🧠Because your GPA is:

📖 What you can achieve when you're fully focused on one thing: education.

🏗️ What you can build when the environment is relatively smooth no worries about food, home, or free internet.

Relatively, the period when you're most free from interventions, if you manage it right.

No one will test you for another 5 - 6 years just to see what you're capable of.

So this is what we mean when we say 🎯 YOUR GPA MATTERS!!

😎The good thing, you're in the right place,your GPA is our priority
-----------------------------------
👉 @UATtutorialofficial
-----------------------------------
17💯3
በ UAT Tutorial Official ለእኛ ትምህርት ማለት ፈተና ማለፍ ወይም ጥሩ ውጤት ማምጣት ብቻ አይደለም፤ የወደፊት ህይወትን በእርግጠኝነት መገንባት ነው። እያንዳንዱ ትምህርት፣ የልምምድ ፈተና፣ መመሪያ እና የመማር ሂደት ወደ ሕልማችሁ የዩኒቨርሲቲ፣ ዲፓርትመንት፣ ወደሚመኙት ሙያ እና ወደሚፈልጉት የወደፊት ህይወት አንድ እርምጃ ያቀርባችኋል።

እኛ ተማሪዎችን ለፈተና ብቻ አናዘጋጅም፤ ለሕይወታቸው የሚወስኑ ትልቅ እድሎች እና የወደፊት ስኬታቸው እንዲዘጋጁ እናደርጋለን። UAT Tutorial Official መቀላቀል ማለት የትምህርት ፓኬጅ መግዛት ብቻ ሳይሆን፣ ለራስዎ የሚመኙትን ዲፓርትመንት፣ ሙያ እና የተሻለ የወደፊት ህይወት የሚያረጋግጥ ኢንቨስትመንት ማድረግ ነው።

The Road to AAU Starts Here.

Share and Join👇
@UATtutorialofficial
🔥63
🔥 ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ Portal ላይ ይህንን መልዕክት ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም፤ ከበስተጀርባው ጥልቅ ጥረት፣ ትጋትና ከፍተኛ ልፋት ይጠይቃል።

📌 ​ከ15,000 በላይ ተማሪዎች ፈተናውን ከወሰዱት መካከል፣ የUAT ፈተናን በብቃት አልፈው ይህንን ስኬታማ መልዕክት ማግኘት የቻሉት 5,000 ተማሪዎች ብቻ ናቸው! 🎉

📌UAT ቀላል ፈተና አይደለም። እያንዳንዱ ጥያቄ የእናንተን የ4 እና ከዚያ በላይ ዓመታት የከፍተኛ ትምህርት ጉዞ የሚወስን ወሳኝ ምዕራፍ ነው።

📌UAT Tutorial official ልክ ባለፉት 3 ዓመታት እንዳደረገው ሁሉ፣ ዘንድሮም እናንተን በጥራት ለማስተማርና ለላቀ ውጤት ለማብቃት ዝግጅቱን አጠናቋል። ከወዲሁ በጥልቀት መማርና በርካታ የፈተና ጥያቄዎችን መለማመድ የምትፈልጉ ተማሪዎች በApp እና በWebsite ትምህርታችሁን መከታተል ትችላላችሁ።

📞 ለማንኛውም ጥያቄና መረጃ @UATSupport

@UATTutorialofficial
12👍1🤝1
Call for UAT Student Representatives

Did you pass the 2017 UAT and join Addis Ababa University?

UAT Tutorial Official is looking for passionate AAU students to serve as UAT Representatives and help guide this year's applicants.

Your role:
-Mentor and support UAT candidates.
-Share your experience and answer students' questions.
- and participating on another activities with UAT Tutorial teams


🎁 Benefits: Performance based incentives, leadership experience, official recognition, and the opportunity to join UAT Tutorial Team

Apply : https://forms.gle/Rw4upGKyB57CxfZF8

deadline july 11
4👍1
እባካችሁ በሀሰተኛ መረጃዎች አትሸወዱ፤ ሁልጊዜም ትክክለኛና የታመኑ የመረጃ ምንጮችን ብቻ ተከታተሉ!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) እስካሁን ድረስ ምንም ዓይነት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (UAT) ምዝገባ አልጀመረም። ነገር ግን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በሚሰራጩ መረጃዎች ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ምዝገባ ስለመኖሩ ደውለው በመጠየቅ ላይ ይገኛሉ።

እኛ እንደተለመደው ሁሉ ዘንድሮም ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተናው (UAT) ትክክለኛውንና ወቅታዊውን መረጃ በፍጥነት ለማድረስ ዝግጁ ነን። ይህ በኢትዮጵያ ውስጥ ስለ UAT መረጃ በመስጠት ቀዳሚና ዋነኛው መድረክ ነው።

ትክክለኛውን መረጃ እዚህ ያገኛሉ፣ ይከታተሉን!

https://t.me/UATtutorialofficial
11👍1
UAT ፈተና ምንድነው? 🤔

​UAT (University Admission Test) ማለት በአጭር ቋንቋ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችል ተጨማሪ ፈተና ነው።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) UAT ፈተና ይዘትና ብዛት እንዴት ነው?

​ፈተናው የ English እና Maths ክፍሎችን የያዘ ሲሆን አወቃቀሩም

English: 55 ጥያቄዎች (የተሰጠው ጊዜ፡ 1 ሰዓት)
​Maths: 45 ጥያቄዎች (የተሰጠው ጊዜ፡ 1 ሰዓት ከ 30 ደቂቃ) ነው።


💡 ካለፉት 3 ዓመታት ልምዳችን የተማርነው
English ክፍል ከፍተኛ የሰዓት አጠቃቀም ጥንቃቄን የሚሻ ሲሆን፣ የሂሳብ (Maths) ክፍል ደግሞ ውስብስብ ጥያቄዎች ይበዙበታል። እነዚህን ተግዳሮቶች መሻገሪያው ብቸኛው መንገድ Concept በደንብ መረዳት እና ብዙ ጥያቄዎችን በተደጋጋሚ መስራት ብቻ ነው!

🔥UAT Tutorial Official እንደተለመደው

📌 Conceptual የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች (Lecture Videos)

📌 በሺዎች የሚቆጠሩ የተመረጡ ልምምድ ጥያቄዎች

📌 የ2016፣ 2017 እንዲሁም የ2018 የ UAT ፈተናዎች ከነማብራሪያቸው

📌 እውነተኛውን ፈተና የሚመጥኑ የሙከራ (Simulation) ፈተናዎች

ሰኞ፣ ሐምሌ 6 በቴሌግራም (Telegram) ምዝገባ ይጀመራል

🔗 ለመመዝገብ፦ @@UATtutorial_bot

📞 ለማንኛውም ጥያቄ፦ @UATSupport ወይም 📱 0907667755

📢 ለጓደኞቻችሁ Share አድርጉላቸው፡ @UATTutorialofficial

TRUSTED AND TOP RANKED
13
What is UAT Simulation?

UAT Simulation is a computer-based mock examination designed to replicate the actual Addis Ababa University Undergraduate Admission Test (UAT). It allows students to experience the real exam environment before taking the official examination.

The simulation follows the structure, timing, difficulty level, and pressure of the real UAT, helping students prepare academically and psychologically.

Rather than simply practicing questions, students experience what it feels like to take the actual exam.


https://simulation.havanacademy.com

join @UATtutorialOfficial
👍43🎉1
🔥 አምና የወጡ በሰኞ ቀን በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃ የተፈተኑትን ሁለት የUAT ጥያቄዎችን እንስራ!
መልሱን ከማየታችሁ በፊት በራሳችሁ ሞክሩት! 💪

📚 Question 1
If a² = b³ = c⁵ = d⁶, find the value of:
log₍d₎(abc)


👉 Explanation

Let's express variables a, b, and c in terms of d (ሁሉንም Variables in terms of d እንግለጻቸው).

If a² = d⁶, then:
a = (d⁶)¹⁄² = d³ (ይህ ማለት aን ብቻውን ለማስቀረት በሁለቱም sides radical እንጨምርበታለን ወይም exponentኡን በ 1/2 እናባዛዋለን።)

If b³ = d⁶, then:
b = (d⁶)¹⁄³ = d² (ለዚህኛውም በሁለቱም sides በ cube root እናባዛዋለን ወይም exponentኡን በ 1/3 እናባዛዋለን።)

If c⁵ = d⁶, then:
c = (d⁶)¹⁄⁵ = d⁶⁄⁵ (ለዚህም ከላይ እንዳደረግነው ተመሳሳይ መንገድ እንጠቀማለን።)

ሁሉንም variables በ baseአችን መግለፃችንን እናስተውል።

👉 Next, multiply a, b, and c together by adding their exponents (የ abc ን ዋጋ ለማግኘት ሶስቱንም እናባዛለን፤ exponents አንድ ላይ እንደምራለን።)
a × b × c = d³ × d² × d⁶⁄⁵ = d³¹⁄⁵

👉 Finally, substitute this back into the logarithm equation (በመጨረሻም ይህንን በሎጋሪዝም equation ውስጥ እንተካዋለን።) log₍d₎(d³¹⁄⁵) = 31⁄5

Correct Answer: 31⁄5 (or 6.2) 🎉

2ተኛውን ጥያቄ እንቀጥል።

ለ Tutorial ለመመዝገብ
@UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ
@UATSupport

Share
——————————
@UATTutorialofficial
——————————-
11
Question 2

A bus charges a fare of c birr for the first 3 km. For every additional kilometer beyond 3 km, the fare increases by m birr.

Write the formula for the total fare T for a trip of x kilometers, where x > 3.

A) c + m(x-3)

B) c + mx

C) cx+ m

D) c(x-3) + m


Explanation

👉 The base fare for the first 3 km is fixed. (ለመጀመሪያው 3 km የሚከፈለው ቋሚ ክፍያ c ብር ነው እንበል።)

👉 If the total distance is x km, then the additional distance traveled beyond 3 km is: x − 3 km (አጠቃላይ ርቀቱ x km ከሆነ፣ ከ3 km በላይ የተጓዘው ርቀት x − 3 km ነው።)

👉 The additional fare is calculated by multiplying the extra distance by m: m(x − 3) (ለትርፍ ርቀቱ የሚከፈለው ክፍያ የሚባዛው በ m ነው። ለዚህ m(x − 3) ነው።)

👉 Therefore, the total fare is:
T = Base Fare + Additional Fare
T = c + m(x − 3) (ለዚህ በአጠቃላይ ክፍያው ይህ ይሆናል።)

Correct Answer:
T = c + m(x − 3)


ለ Tutorial ለመመዝገብ
@UATTutorial_bot

ለማንኛውም ጥያቄ
@UATSupport

——————————
@UATTutorialofficial
——————————-
14👍1🎉1
2018 UAT Wednesday Morning Round — Quantitative Reasoning Questions

In a herd, there are 90 sheep. If 70% of the herd are goats, how many more goats are there than sheep?

A) 120
B) 150
C) 210
D) 300

Solution:
Sheep = 90 = 30% of herd
Total animals = 90 ÷ 0.3 = 300
Goats = 70% × 300 = 210
Difference = 210 − 90 = 120
Answer: A) 120


Access a comprehensive collection of 600+ 2018 UAT questions gathered from six different examination rounds conducted at the AAU Testing Center, including authentic questions from past UAT exams.

Register
@UATtutorial_Bot

Ask : @UATsupport

share and Join
——————————
@UATTutorialofficial
——————————-

Trusted and Top Ranked !
13
Who are elgible to take this years UAT exam

UAT info

https://vt.tiktok.com/ZSXFhpyW8/
8
🔥 ውድድሩ እንደ ቀድሞው አይደለም!

የAAU UAT ፉክክር በየዓመቱ እየጨመረ ነው!

ባለፉት ሶስት አመታት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ውድድር በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።

ለምን?

ምክንያቱም የዛሬ ተማሪዎች ከምንጊዜውም በላይ ሰፊ የትምህርት ግብዓቶችን የማግኘት ዕድል አላቸው። ጥራት ያላቸው የማጠናከሪያ ትምህርቶች (tutorials)፣ የቀደሙ የፈተና ጥያቄዎች፣ የኦንላይን ማህበረሰቦች እና የተማሪዎች ግንዛቤ ማደግ የዝግጅት ሂደቱን ሙሉ በሙሉ ቀይሮታል።

በዚህም ምክንያት፣ በየአመቱ የተማሪዎች አማካይ ውጤት እያደገ መጥቷል።

የመቁረጫ ነጥቡ (cutoff score) እንዴት እየተቀየረ እንደመጣ እንመለከት፡
2016 ዓ.ም.
ለመግባት 50 አካባቢ ነበር

2017 ዓ.ም.
ተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science)፦ 63
ማህበራዊ ሳይንስ (Social Science)፦ 51

2018 ዓ.ም. ( አምና )
ተፈጥሮ ሳይንስ (ወንድ)፦ 83
ተፈጥሮ ሳይንስ (ሴት)፦ 78
ማህበራዊ ሳይንስ (ወንድ)፦ 63
ማህበራዊ ሳይንስ (ሴት)፦ 57

መልዕክቱ ግልጽ ነው፦
ከጥቂት ዓመታት በፊት ተማሪዎች ይዘጋጁበት የነበረው መንገድ አሁን ላይ በቂ አይደለም። በየዓመቱ ውድድሩ እየጠነከረ ይሄዳል፤ በመሆኑም ቀድመው በትክክለኛው ስትራቴጂ መዘጋጀት የሚጀምሩ ተማሪዎች ከፍተኛ ብልጫ ያገኛሉ።

UAT Tutorial Official ከ2016 ዓ.ም. ጀምሮ ተማሪዎችን ለፈተናው ሲያዘጋጅ የቆየ የኢትዮጵያ የመጀመሪያው ልዩ የUAT ማዘጋጃ መድረክ ነው።

ተግቶ ለሚከታተልን ተማሪ የ 93% የማለፍ ዋስትና እንሰጣለን፦

- የቪዲዮ ትምህርቶች
- ለመረዳት ቀላሉ የሆኑ የUAT ማጠቃለያ ማስታወሻዎች (notes)
- ባለፉት ሶስት አመታት የተሰበሰቡ ከ1,000 በላይ እውነተኛ የUAT ፈተና ጥያቄዎች
- የፈተና ስልቶች
- ትክክለኛውን የUAT ፈተና የሚመስል UAT Simulation እና የሙከራ ፈተናዎች (Mock exams) እና የተግባር ልምምዶች

ውድድሩ ከዚህ በላይ ከባድ እስኪሆን ድረስ እንዳትጠብቁ፥ ከዛሬ ጀምሮ መዘጋጀት ይጀምሩ፣ በብልሃት ያጥኑ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚገባችሁን ቦታ ማግኘት ዕድል አላችሁ!

Telegram | TikTok | Youtube |

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
ለመረጃ : @UATsupport
11🔥1
Last year UAT Question

https://vt.tiktok.com/ZSXBLsj9A/
3
Tiktok የማትጠቀሙ ተማሪዎች

የ UAT መረጃ በYoutube👇

https://www.youtube.com/shorts/KCFF9C4ig2A

subscribe አድርጋችሁ ጠብቁን
Question of the Day

አምና ማክሰኞ ዕለት በጠዋት ፈረቃ ከተፈትኑት የተወሰደ

Abebe, Biruk, and Mikiyas started a business together. They invested 8000 birr, 5000 birr, and 7000 birr, respectively. At the end of the year, they made a profit of 6000 birr. How much profit does Abebe receive?
A) 1800 birr
B) 2100 birr
C) 2400 birr
D) 2700 birr


መልሱን ቀድሞ በትክክል ያገኘ ሰው የUAT Simulation Scholarship በነጻ የሚያገኝ ይሆናል።
https://simulation.havanacademy.com


Share : @UATtutorialOfficial
👏61
How to Register the login and order course website.

Web: www.havanacademy.com

UAT Simulation: https://simulation.havanacademy.com