🍲ፍሬሽማን ተከሽኖ!🍱
🍗ለመያዝ እጅግ በጣም ቀላል ፣ግልፅ እና በጥልቀት የተዘጋጁ የቪዲዮ ሌክቸሮች በተለየ ጥራት፤
🥗 ለየቪዲዮዎቹ እጥር ምጥን ብለው የተዘጋጁ short notes እንደ Dessert የሚበሉ፤
🍝ምን ይሄ ብቻ:- በHavan soluzion ደግሞ በየዩኒቨርሲቲው ያሉ ያለፉ ዓመት ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው በማብራሪያ ተቁላልተው ቀርበው ለእናንተ ለበይዎቹ ቀርበዋል።
☕️ከትኩሱ ተቋድሱ!
🍔ኧረ በዚህም አላበቃም! ለCOC ተፈታኞችስ የፈተናው content ምንድን ነው፣ መቼ እና እንዴት ልዘጋጅ ብላችሁ እንዳትጨነቁብን ስንል፤ ለፈተናው ብቁ የሚያደርጓችሁን የተመሰከረላቸው ቱቶሪያሎች እና ጥያቄዎች ይዘን ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን እንገኛለን።
🥂ታድያ እናንተስ? የተመዘገቡ ተማሪዎች ኑ እንብላ እያሏችሁ ነው፤ እንዳትግደረደሩ! መግደርደር ድሮ ቀረ!
👂"ና እንብላ ሲሉት ቶሎ ያልመጣ፣ ቁርስም አያገኝ ቀልብም አያጣው ተብሏል።"
✅በዚህ ሊንክ ከተመዘገባችሁ፤ታላቅ ቅናሽ አለው።⤵️
Link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_873283118
Ask⤵️
@havanstudentsupport
@contacthavanbot
☎️0907667755 / 0908661122
Join: @havanacademyofficial

Your GPA Matters!
Join: @havanacademyofficial
❤5🎉1
Forwarded from Havan Academy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
ለሁሉም ኮርሶች አንዴ ብቻ ትከፍላላችሁ ከዛን ሰሚስተሩን ሙሉ 👌
ማለትም :
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ
"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::
@havanacademybot
@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
የከሰረ አመት(ጊዜው 2015 ዓ.ም ነበር....)
"ተወልጄ ያደኩት ከአንዲት ገጠር ከተማ ሲሆን በዛ ጥሩ resourceም፤ ጥሩ አስተማሪም በሌለበት ከተማ ጥሩ ውጤት አምጥቶ የምፈልገው ዩኒቨርስቲ መመደብ ማለት ለእኔ ትልቅ ድል ነበር። ማትሪክ ውጤቴን በጣም ጥሩ ነበር ያመጣሁት:: እንዴ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተማሪ ዩንቨርስቲ ገብቼ የምፈልገውን ዲፓርትመንት እንደሚማር አያሰብኩኝ በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ::
የተመደብኩት ዩኒቨርስቲ ከመጥራቱ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች በውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል እንደምናገኝ እና ሁሉም ነገር እስኪስተካከል በየተመደብንበት እንደምንቀጥል ተነግሮን እንዲሁም አይቼ የማላቀውን ረብጣ ብር እና Electronics እቃዎች አሸክመው ላኩን ።
የተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ ጥሪውን አደረገ። እኔም ከተባለው ቀን 1 ቀን አሳልፌ ሄድኩኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ዶርሙ ሞልቶ መሬት አንጥፌ እንድተኛ ተደረኩኝ🥺
Freshmanን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ነበር ዕቅዴ። ግን Highschool ላይ በብዙ መፅሀፍ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች አለመታገዜ ከሁሉም በታች እንደሆንኩኝ እንዳስብ አደረገኝ። ይህ ደግሞ Tension ሆነብኝ። ከሁሉም ነገር በላይ Tension የፈጠረብኝ የአስተማሪዎቹ እየዘለሉ እና እየፈጠኑ ማስተማር ነበር። የምገርመው ደግሞ በአንዴ ሁለት ቻፕተር አስተምረው የሚወጡት ነገር..... 3 ሰዓታትን ቁጭ ብሎ መማር በራሱ አድካሚ ነበር::
አስተማሪዎቹ እኛ እንዲገባን ሳይሆን moduleኡን መጨረስ ላይ ነበር ትኩረታቸው። ታዲያ ሁሉንም ነገር አሁንም በእራሴ መፍለጥ እንዳለብኝ ተረዳው። ምናለበት በዛ ጊዜ ትክክለኛ Information የማገኝበት ቦታ ባገኝ ፤ Senior ተማሪዎች ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን ስራ እንጂ የሚሉኝ የት እነደማገኝ የሚገግረኝ senior ተማሪ አልነበረም😭 እነዚህን ሁሉ አቀናጅቼ ብጠቀም ግልፅ ነው ከፍተኛ ውጤት አመጣ ነበር። በአጠቃላይ ያንን Freshman አመት የከሰረ ዓመት ብየዋለሁ።
በFirst semester ውጤቴ አዝኜ ሳላበቃ ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ወደነበረው የMedicine ትምህርት ለመቀላቀል ወደሚያስችለኝ Coc ፈተና ቀረብኩኝ። በእውነቱ ስለ ፈተናው ይዘት ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም። ብዙ የማይጠቅሙኝ ነገሮችን ባልተቀናጀ መንገድ ለማንበብ ሞክሬ ነበር። ግን በድጋሚ እሱም አልተሳካልኝም ህልሜን አሳጣኝ። በአንድ ዓመት ሁለት ውድቀት🥺 የማልፈልገው Department ገብቼ ልማር እንደሆነ እያሰብኩኝ 2nd semesterስ እንዴት ይገፋ😔
በመጨረሻም የፕሮፌሰር የብሬ Scholarship እውነት ሆነና ሲኦል ከሆነብኝ እና የማልፈልገው ነገር ሳነብ ከሚታዩኝ ቅዠቶች ነፃ አወጣኝ።
አሁን በDubai የ3ተኛ አመት የSoftware Engineering ትምህርቴን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። Plan A ባላሳካ ከ Plan B ጋር ተያይዘን ጥሩ እየተጓዝን እንገኛለን።
Freshኦች Smart ለመሆን ሞክሩ። ራሳችሁን አታነፃፅሩ ራሳችሁን ብቻ አሳድጉ፤ መንገዱን ያለፉበትን Senior ተማሪዎችን information በደንብ ጠይቋቸው ፤ ብዙ ጥያቄዎች ስሩ::
ፍሬሽማን ማለት የቀጣይ 4 ወይም 5 ዓመታት ቆይታችሁን የሚወስን ወሳኝ ምዕራፍ ነው :: ከዚህ በኃላ ያላችሁን እያንዳዱ ቀናት ተጠቀሙበት::"
እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::
✔️ እናንተስ ጥሩ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ?
🔸 Your GPA Matters!
✔️ ዛሬውኑ Havan Academy ን ተቀላሉ::
📥 በቅናሽ ለመመዝገብ
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816
🔸 @havanacademyofficial✅
"ተወልጄ ያደኩት ከአንዲት ገጠር ከተማ ሲሆን በዛ ጥሩ resourceም፤ ጥሩ አስተማሪም በሌለበት ከተማ ጥሩ ውጤት አምጥቶ የምፈልገው ዩኒቨርስቲ መመደብ ማለት ለእኔ ትልቅ ድል ነበር። ማትሪክ ውጤቴን በጣም ጥሩ ነበር ያመጣሁት:: እንዴ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተማሪ ዩንቨርስቲ ገብቼ የምፈልገውን ዲፓርትመንት እንደሚማር አያሰብኩኝ በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ::
የተመደብኩት ዩኒቨርስቲ ከመጥራቱ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች በውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል እንደምናገኝ እና ሁሉም ነገር እስኪስተካከል በየተመደብንበት እንደምንቀጥል ተነግሮን እንዲሁም አይቼ የማላቀውን ረብጣ ብር እና Electronics እቃዎች አሸክመው ላኩን ።
የተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ ጥሪውን አደረገ። እኔም ከተባለው ቀን 1 ቀን አሳልፌ ሄድኩኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ዶርሙ ሞልቶ መሬት አንጥፌ እንድተኛ ተደረኩኝ
Freshmanን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ነበር ዕቅዴ። ግን Highschool ላይ በብዙ መፅሀፍ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች አለመታገዜ ከሁሉም በታች እንደሆንኩኝ እንዳስብ አደረገኝ። ይህ ደግሞ Tension ሆነብኝ። ከሁሉም ነገር በላይ Tension የፈጠረብኝ የአስተማሪዎቹ እየዘለሉ እና እየፈጠኑ ማስተማር ነበር። የምገርመው ደግሞ በአንዴ ሁለት ቻፕተር አስተምረው የሚወጡት ነገር..... 3 ሰዓታትን ቁጭ ብሎ መማር በራሱ አድካሚ ነበር::
አስተማሪዎቹ እኛ እንዲገባን ሳይሆን moduleኡን መጨረስ ላይ ነበር ትኩረታቸው። ታዲያ ሁሉንም ነገር አሁንም በእራሴ መፍለጥ እንዳለብኝ ተረዳው። ምናለበት በዛ ጊዜ ትክክለኛ Information የማገኝበት ቦታ ባገኝ ፤ Senior ተማሪዎች ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን ስራ እንጂ የሚሉኝ የት እነደማገኝ የሚገግረኝ senior ተማሪ አልነበረም😭 እነዚህን ሁሉ አቀናጅቼ ብጠቀም ግልፅ ነው ከፍተኛ ውጤት አመጣ ነበር። በአጠቃላይ ያንን Freshman አመት የከሰረ ዓመት ብየዋለሁ።
በFirst semester ውጤቴ አዝኜ ሳላበቃ ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ወደነበረው የMedicine ትምህርት ለመቀላቀል ወደሚያስችለኝ Coc ፈተና ቀረብኩኝ። በእውነቱ ስለ ፈተናው ይዘት ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም። ብዙ የማይጠቅሙኝ ነገሮችን ባልተቀናጀ መንገድ ለማንበብ ሞክሬ ነበር። ግን በድጋሚ እሱም አልተሳካልኝም ህልሜን አሳጣኝ። በአንድ ዓመት ሁለት ውድቀት
በመጨረሻም የፕሮፌሰር የብሬ Scholarship እውነት ሆነና ሲኦል ከሆነብኝ እና የማልፈልገው ነገር ሳነብ ከሚታዩኝ ቅዠቶች ነፃ አወጣኝ።
አሁን በDubai የ3ተኛ አመት የSoftware Engineering ትምህርቴን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። Plan A ባላሳካ ከ Plan B ጋር ተያይዘን ጥሩ እየተጓዝን እንገኛለን።
Freshኦች Smart ለመሆን ሞክሩ። ራሳችሁን አታነፃፅሩ ራሳችሁን ብቻ አሳድጉ፤ መንገዱን ያለፉበትን Senior ተማሪዎችን information በደንብ ጠይቋቸው ፤ ብዙ ጥያቄዎች ስሩ::
ፍሬሽማን ማለት የቀጣይ 4 ወይም 5 ዓመታት ቆይታችሁን የሚወስን ወሳኝ ምዕራፍ ነው :: ከዚህ በኃላ ያላችሁን እያንዳዱ ቀናት ተጠቀሙበት::"
እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19👍2👏2
ወሳኝ ነገር Online ለሆናችሁ ፍሬሽማን ተማሪዎች🎉
ዩኒቨርስቲ ላይ GPA four ማምጣት በጣም ቀላል ነው። ፍሬሽማንን በስኬት አጠናቀው የፈለጉት ዲፓርትመንት የሚገቡ ልጆች ሌት እና ቀን የሚያጠኑት ብቻ አይደሉም።
ዩኒቨርስቲ ላይ ፈተና ይደጋገማል።ይሄ ማንም የሚያውቀው ነገር ነው ነገር ግን የተደራጁ ፈተናዎችን ማግኘት አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳ ሳናስበው ጥያቄዎችን ሳንሰራ እንገባለን። ትልቅ ስህተት!😨
የዚህ አመት ፍሬሽማኖች በጣም እድለኞች ናችሁ። ሃቫን በቴሌግራም ላይ የተበተኑትን የmid እና የfinal exam ፈተናዎች በዩኒቨርስቲ፣ በsubject እና በአመተ ምህረት አደራጅተን እየለቀቅን ነው። 💪
ከ34.8 ሺ በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሚከተሉት የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሁሉንም በነጻ ታገኛላችሁ።👇👇👇
👉https://t.me/+wTpqUUbvUhQ5NjY0
👆👆ከዛሬ ውጭ ሊንኩ አይሰራላችሁም። አሁኑኑ Join በሉ።

❤6
Forwarded from Havan Academy
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!
@havanacademybot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Forwarded from Havan Academy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቻሌንጅ ተጀመረ።🤗
ምንም ገንዘብ ሳትከፍሉ ሁሉንም የሃቫን አካዳሚ ሰርቪሶች በቀላሉ የምታገኙበትን መንገድ አመቻችተናል።🆓
⏰ ለትንሽ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አድል!
"ገንዘብ የለኝም ሃቫን ላይ አልተመዘገብኩም ውጤቴ እንዳይበላሽ እሰጋለው" እያሉ መጨነቅ ቀረ😇
ምን ይሄ ብቻ?
ለ3 አሸናፊ ተማሪዎቻችን Paid Internship አዘጋጅተናል.👑
የፈለገ ሁሉ አያገኝም!
👉Click Here.
👉 Check the "Rewards" button to get full info.
👉 Don't know how to win? Click on "How to Win" button.
⚠️ P.S. ሃቫን መስፈርቶቹን የማሻሻል ሙሉ መብት አለው። አሁኑኑ ጀምር✔️
Your GPA Matters!
💠 @HavanAcademyOfficial
ምንም ገንዘብ ሳትከፍሉ ሁሉንም የሃቫን አካዳሚ ሰርቪሶች በቀላሉ የምታገኙበትን መንገድ አመቻችተናል።
"ገንዘብ የለኝም ሃቫን ላይ አልተመዘገብኩም ውጤቴ እንዳይበላሽ እሰጋለው" እያሉ መጨነቅ ቀረ
ምን ይሄ ብቻ?
ለ3 አሸናፊ ተማሪዎቻችን Paid Internship አዘጋጅተናል.
የፈለገ ሁሉ አያገኝም!
👉Click Here.
👉 Check the "Rewards" button to get full info.
👉 Don't know how to win? Click on "How to Win" button.
Your GPA Matters!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍1
ህልማችሁ ምንድነው?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🔥1
Forwarded from Havan Academy
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!
@havanacademybot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍2🔥1
"እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው::
ህልማችሁ ምን መማር ነው?
✔️ Medicine
✔️ Pharmacy ወይስ
✔️ Law ?
✅ ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል::
🟢 "Havan COC preparation "🟢
🔖 በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍተኛ የሆነ ውድድር የምጠበቅ ነገር ነው::
⭐️ ለዚህም Havan COC preparation(HCP) መፍትሄ አለው:: ከማንም ጋር ተወዳድራችሁ ህልማችሁ ጋር እንድትደርሱ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እያስተማርን ነው::
▶️ በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል
▶️ ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም
▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship: ልምድ ከ ሲንየር አገልግሎት አዘጋጅቷል::
✨ ዛሬውኑ ተቀላቀሉን እና ህልማቹን እውን አድርጉ!!
✔️ ለማንኛውም ጥያቄ👇🏽
✔️ @havanstudentsupport አናግሩን::
➡️ ለመመዝገብ: @havancocbot
✅ ለ ፍሬሽማን Tutorial: @havanacademybot
✨ @havanacademyofficial✅
ህልማችሁ ምን መማር ነው?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🥰1
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!
@havanacademybot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
የሲንየሩ ተማሪ ምክር🔹
🗣️ እንዴት ነው ፍሬሽማን ላይ ጥሩ GPA መስራት የሚቻለው?"
🟡 "ጥያቄ በደንብ ስሩ! "🟡
➡️ ይሄ በጣም ልክ የሆነ መልስ ነው:: የግቢ አስተማሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ጥያቄ አወጣጣቸው ካለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ጋር ተመሳሰይነት ይኖራቸዋል: አረ እንደውም የመደጋገም ዕድልም አለው::
⭐️ ሌላው ደግሞ ጥያቄ መስራት ሞጁሉን ሽምድድ አድርጎ ከማንበብ ቢበልጥ እንጂ በጭራሽ አይተናነስም::
💎 ለዚህም ነው Havan Soluzion ን ለናንተ በከፍተኛ ጥራት ያቀርብነው::
🟢 Havan soluzion በዉስጡ ምን አለው?
✅ ፍሬሽማን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉ የሁሉንም ግቢ Mid እና Final ፈተናዎችን በየ ቻፕተር ከፋፍሎ ከነ መልሱ እና ማብራሪያ ጥያቄዎችን ለመስራት ምቹ በሆነ መንገድ ያቀርባል:: (7,000 plus Qs)
✔️ Natural እና social ሁሉም subjects ተካተውበታል:: እናንተ ብቻ እያንዳንዱን ቻፕተር አንብባችሁ እንደጨርሳችሁ ጥያቄዎችን ከፍታችሁ መለማመድ ብቻ ነው::
✨ ጥያቄዎቹን የምታገኙበት "Offline" የሚሰራ በጣም ፅድት ያለ Mini-App በ pro Version ተሰርቶለታል:: @examstorebot
🏪 ከምዝገባ ጋር የተገናኘ ማንኛውንም ጥያቄ
በ @havanstudentsupport መጠየቅ የምትችሉ ይሆናል::
⚡ Price: 200 ብር✔️
⭐ 170 ብር ለ ቻናላችን ቤተሰብ ብቻ🤫
➡️ ለመመዝገብ : HavanAcademybot
✈️ @Havanacademyofficial✅
በ @havanstudentsupport መጠየቅ የምትችሉ ይሆናል::
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
Forwarded from Havan Academy
IMG_3641.MOV
75.3 MB
Havan Academy is proud to sponsor 2014 Batch White Coat Day Ceremony at Black Lion Specialized Hospital, Addis Ababa University.
More videos are yet to come.
Stay tuned! if you want to join medical school in 2018 e.c
@havanacademyofficial
More videos are yet to come.
Stay tuned! if you want to join medical school in 2018 e.c
@havanacademyofficial
❤5🔥1
COC Manual .pdf
278.9 KB
COC Exam Manual
so Helpful !
Please share with your friends and classmates .
@Havanacademyofficial
Trusted and Top Ranked !
so Helpful !
Please share with your friends and classmates .
@Havanacademyofficial
Trusted and Top Ranked !
❤2
Forwarded from Havan Academy
አስደሳች ዜና አሁንም!!
😃 ትናንት ያቀረብነው የ50% discount🎁
ፓኬጅ ዛሬም ሙሉ ቀን የሚቀጥል ይሆናል!!
✔️ ለ Final exam ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ በደንብ ተዘጋጅታችሁ በጣም አሪፍ GPA ለመስራት ግዜው የናንተ ነው::
👑 አስተውሉ!!
ለምትገዙት ለእያንዳዱ ሰርቪስ ቦት ላይ ዋጋው የተገለፀ ሲሆን ግማሽ ብቻ ትከፍላላችሁ::
ማለትም:
▶️ Freshman Tutorial -300 ብር ❌
🆕 150 ብር✅
▶️ Havan Soluzion -200 ብር ❌
🆕 100 ብር✅
▶️ COC Preparation -300 ብር ❌
🆕 150 ብር✅
✅ ሁላችሁም የዚህ ዕድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ::
🔸 ለመመዝገብ ⤵️
@havanacademybot
@havancocbot
⭐️ share to your Friends
🔸 @havanacademyofficial✅
ፓኬጅ ዛሬም ሙሉ ቀን የሚቀጥል ይሆናል!!
ለምትገዙት ለእያንዳዱ ሰርቪስ ቦት ላይ ዋጋው የተገለፀ ሲሆን ግማሽ ብቻ ትከፍላላችሁ::
ማለትም:
@havanacademybot
@havancocbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2