UAT Tutorial Official
14.6K subscribers
359 photos
19 videos
115 files
266 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ተጀምሯል። እንዳያመልጣችሁ!

ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
❗️🫵እንዴት Discount code በመጠቀም Freshman Tutorial  በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

ለ ሁሉም ኮርሶች
300 ⛔️
270

1. @havanacademybot  በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም : Freshman Natural
              Freshman Social
       Freshman + Havan Soluzion
       FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5. "Fresh2018" የሚለውን Discount code ከላይ በቀይ የተከበበው ቦታ ላይ በመፃፍ "Apply discount code "ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::

"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::

6. የከፈላቹበትን ደርሰኝ upload ማድረግ ነው.


Any Questions?
@HavanStudentSupport

📞 Call: 0907667755 / 0908661122

ለመመዝገብ🔽
@havanacademybot

@havanacademyofficial
3👍2
😃እስካሁን ጥቂት እድለኞች ብቻ ይሄን ነገር አውቀውበታል::

አሁንም ግን ሁላችሁም እንድታውቁት........👍

▶️ከላይ ባለው ምስል ላይ እንደምታዩት "Register Now" የምለውን አማራጭ ተጠቅማችሁ ስትመዘገቡ ታላቅ Discount የምታገኙ ይሆናል::
▶️በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም : Freshman Natural
Freshman Social
Freshman + Havan Soluzion
FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

የከፈላቹበትን የሚያረጋግጥ Reciept upload ታደርጋላችሁ::
ክፍያው አንዴ ብቻ የሚከፈል ሲሆን ሙሉ ስምስቴር የምትማሩ ይሆናል::

ታድያ የቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ይሆናሉ::

▶️ወይም ለመመዝገብ ከታች ያለውን ቦት ⤵️ ነክታችሁ "Fresh2018" ብላችሁ Discount Code በማስገባት መመዝገብ ይቻላል::
▶️ @havanacademybot

🔸@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5💯1
🍲ፍሬሽማን ተከሽኖ!🍱

🍗ለመያዝ እጅግ በጣም ቀላል ፣ግልፅ እና በጥልቀት የተዘጋጁ የቪዲዮ ሌክቸሮች በተለየ ጥራት፤
🥗 ለየቪዲዮዎቹ እጥር ምጥን ብለው የተዘጋጁ short notes እንደ Dessert የሚበሉ፤
🍝ምን ይሄ ብቻ:- በHavan soluzion ደግሞ በየዩኒቨርሲቲው ያሉ ያለፉ ዓመት ጥያቄዎችን ከነመልሶቻቸው በማብራሪያ ተቁላልተው ቀርበው ለእናንተ ለበይዎቹ ቀርበዋል።
☕️ከትኩሱ ተቋድሱ!
🍔ኧረ በዚህም አላበቃም! ለCOC ተፈታኞችስ የፈተናው content ምንድን ነው፣ መቼ እና እንዴት ልዘጋጅ ብላችሁ እንዳትጨነቁብን ስንል፤ ለፈተናው ብቁ የሚያደርጓችሁን የተመሰከረላቸው ቱቶሪያሎች እና ጥያቄዎች ይዘን ብዙ ተማሪዎችን እያስተናገድን እንገኛለን።

🥂ታድያ እናንተስ? የተመዘገቡ ተማሪዎች ኑ እንብላ እያሏችሁ ነው፤ እንዳትግደረደሩ! መግደርደር ድሮ ቀረ!

👂"ና እንብላ ሲሉት ቶሎ ያልመጣ፣ ቁርስም አያገኝ ቀልብም አያጣው ተብሏል።"

በዚህ ሊንክ ከተመዘገባችሁ፤ታላቅ ቅናሽ አለው።⤵️
Link: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_873283118

Ask⤵️
@havanstudentsupport
@contacthavanbot

☎️0907667755 / 0908661122

Your GPA Matters!

Join:
@havanacademyofficial
5🎉1
Forwarded from Havan Academy
You are the winner 😔

የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት ተቀላቅላችሁ ለመማር GPA 4(::) ማምጣት ግዴታ ይመስላል!!

🔸የግቢ ላይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ፍሬሽማን እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም ::

🔸እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::

🔸እናንተስ ጥሩ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ?

🔸ዝግጅታችሁን ሁሌም ቢሆን አጠናክራችሁ ብትቀጥሉ የተሻለ ይሆናል:: Your future is on your hand!!

✔️የሃቫን አካዳሚ ፍሬሽማን ቱቶሪያል ምዝገባ ዛሬም አንደቀጠለ ነው::

🔺ቱቶርያሉ ለማን ለማን ይሰጣል?
Natural science Freshman
Social science Freshman
👀 የፍሬሽማን ሙሉ ጥያቄዎች ከነ መልስ እና ማብራርያ የምታገኙበት " ሃቫን Soluzion " ጨምሮ.....

💻ቱቶሪያሉ በምን እና እንዴት ይሰጣል?

በዌብሳይት
በስልክ መተግበርያ(Application)
እንዲሁም በቴሌግራም private class አማራጮች የሚሰጥ ይሆናል::

አንዴ ብቻ ከፍላችሁ ሁሉን ኮርስ የምታገኙ ይሆናል::

✔️Your Freshman GPA Matters!!

👨‍💻ለመመዝገብ ⤵️
🔸@havanacademybot

✔️በቅናሽ ለመመዝገብ ይሄን ሊንክ ተጠቀሙ: https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

🔸@Havanacademyofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
Discount code በመጠቀም Freshman Tutorial በ Havan Academy በቅናሽ መመዝገብ ይቻላል?

ለሁሉም ኮርሶች አንዴ ብቻ ትከፍላላችሁ ከዛን ሰሚስተሩን ሙሉ 👌
▶️300 ብር
▶️270 birr
🤩🤩 አስተዉሉ: አንዴ ከፍላችሁ ድጋሚ መክፈል ሳይጠበቅባችሁ በ webiste ፣ በApp ወይም በቴሌግራም private class አማራጮች ሴምስተሩን ሙሉ ትመራላችው!!

1️⃣. @havanacademybot በመጫን ቦቱን start አድርጉት ::

2️⃣. በመቀጠል "Enrollment Form" የሚለውን አማርጭ ንኩት

3️⃣. ስማችሁን, ስልክ ቁጥራችሁን ካስገባችሁ በኃላ የተመደባቹበትን University ትመርጣላችሁ::

4️⃣. በመቀጠል መግዛት የምትፈልጉት ፕሮግራም ትመርጣላችሁ
ማለትም :Freshman Natural
              Freshman Social
       Freshman + Havan Soluzion
       FM+Havan Soluzion + COC
እና ሌሎች አማራጮችን ከመርጣችሁ በኃላ

5️⃣. "Fresh2018" የሚለውን Discount code ከላይ በቀይ የተከበበው ቦታ ላይ በመፃፍ "Apply discount code "ብላችሁ በቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ::

"Fresh2018" ስትፅፉት ክፍተት መኖር የለበትም::
🚩 የከፈላቹበት ደረሰኝ upload ማድረግ ከዛም ሊንክ ይደርሳቹሃል::

▶️ወይም ለመመዝገብ⬇️
@havanacademybot

@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5
የከሰረ አመት(ጊዜው 2015 ዓ.ም ነበር....)

"ተወልጄ ያደኩት ከአንዲት ገጠር ከተማ ሲሆን በዛ ጥሩ resourceም፤ ጥሩ አስተማሪም በሌለበት ከተማ ጥሩ ውጤት አምጥቶ የምፈልገው ዩኒቨርስቲ መመደብ ማለት ለእኔ ትልቅ ድል ነበር። ማትሪክ ውጤቴን በጣም ጥሩ ነበር ያመጣሁት:: እንዴ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ተማሪ ዩንቨርስቲ ገብቼ የምፈልገውን ዲፓርትመንት እንደሚማር አያሰብኩኝ በጣም ደስተኛ ነበርኩኝ::

የተመደብኩት ዩኒቨርስቲ ከመጥራቱ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች በውጭ ሀገር የትምህርት ዕድል እንደምናገኝ እና ሁሉም ነገር እስኪስተካከል በየተመደብንበት እንደምንቀጥል ተነግሮን እንዲሁም አይቼ የማላቀውን ረብጣ ብር እና Electronics እቃዎች አሸክመው ላኩን ።

የተመደብኩበት ዩኒቨርስቲ ጥሪውን አደረገ። እኔም ከተባለው ቀን 1 ቀን አሳልፌ ሄድኩኝ። በሚያሳዝን ሁኔታ ዶርሙ ሞልቶ መሬት አንጥፌ እንድተኛ ተደረኩኝ🥺

Freshmanን ጥሩ ውጤት ለማምጣት ነበር ዕቅዴ። ግን Highschool ላይ በብዙ መፅሀፍ እና እውቀት ባላቸው አስተማሪዎች አለመታገዜ ከሁሉም በታች እንደሆንኩኝ እንዳስብ አደረገኝ። ይህ ደግሞ Tension ሆነብኝ። ከሁሉም ነገር በላይ Tension የፈጠረብኝ የአስተማሪዎቹ እየዘለሉ እና እየፈጠኑ ማስተማር ነበር። የምገርመው ደግሞ በአንዴ ሁለት ቻፕተር አስተምረው የሚወጡት ነገር..... 3 ሰዓታትን ቁጭ ብሎ መማር በራሱ አድካሚ ነበር::
አስተማሪዎቹ እኛ እንዲገባን ሳይሆን moduleኡን መጨረስ ላይ ነበር ትኩረታቸው። ታዲያ ሁሉንም ነገር አሁንም በእራሴ መፍለጥ እንዳለብኝ ተረዳው። ምናለበት በዛ ጊዜ ትክክለኛ Information የማገኝበት ቦታ ባገኝ ፤ Senior ተማሪዎች ያለፉ አመታት ጥያቄዎችን ስራ እንጂ የሚሉኝ የት እነደማገኝ የሚገግረኝ senior ተማሪ አልነበረም😭 እነዚህን ሁሉ አቀናጅቼ ብጠቀም ግልፅ ነው ከፍተኛ ውጤት አመጣ ነበር። በአጠቃላይ ያንን Freshman አመት የከሰረ ዓመት ብየዋለሁ።

በFirst semester ውጤቴ አዝኜ ሳላበቃ ከልጅነት ጀምሮ ህልሜ ወደነበረው የMedicine ትምህርት ለመቀላቀል ወደሚያስችለኝ Coc ፈተና ቀረብኩኝ። በእውነቱ ስለ ፈተናው ይዘት ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም። ብዙ የማይጠቅሙኝ ነገሮችን ባልተቀናጀ መንገድ ለማንበብ ሞክሬ ነበር። ግን በድጋሚ እሱም አልተሳካልኝም ህልሜን አሳጣኝ። በአንድ ዓመት ሁለት ውድቀት🥺 የማልፈልገው Department ገብቼ ልማር እንደሆነ እያሰብኩኝ 2nd semesterስ እንዴት ይገፋ😔

በመጨረሻም የፕሮፌሰር የብሬ Scholarship እውነት ሆነና ሲኦል ከሆነብኝ እና የማልፈልገው ነገር ሳነብ ከሚታዩኝ ቅዠቶች ነፃ አወጣኝ።

አሁን በDubai የ3ተኛ አመት የSoftware Engineering ትምህርቴን በመከታተል ላይ እገኛለሁ። Plan A ባላሳካ ከ Plan B ጋር ተያይዘን ጥሩ እየተጓዝን እንገኛለን።

Freshኦች Smart ለመሆን ሞክሩ። ራሳችሁን አታነፃፅሩ ራሳችሁን ብቻ አሳድጉ፤ መንገዱን ያለፉበትን Senior ተማሪዎችን information በደንብ ጠይቋቸው ፤ ብዙ ጥያቄዎች ስሩ::

ፍሬሽማን ማለት የቀጣይ 4 ወይም 5 ዓመታት ቆይታችሁን የሚወስን ወሳኝ ምዕራፍ ነው :: ከዚህ በኃላ ያላችሁን እያንዳዱ ቀናት ተጠቀሙበት::"

እስካሁን ባለው እውነታ መሰረት በተለያዩ አጋጣሚዎች ተጨማሪ ቱቶሪያል ያገኙ ተማሪዎች የተሻለ ውጤት ያስመዘግባሉ::

✔️እናንተስ ጥሩ ውጤት ሰርታችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት መግባት ትፈልጋላችሁ?
🔸Your GPA Matters!

✔️ዛሬውኑ Havan Academy ን ተቀላሉ::

📥 በቅናሽ ለመመዝገብ
https://t.me/HavanAcademyBot?start=r_882541816

🔸@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
19👍2👏2
ወሳኝ ነገር Online ለሆናችሁ ፍሬሽማን ተማሪዎች🎉

ዩኒቨርስቲ ላይ GPA four ማምጣት በጣም ቀላል ነው። ፍሬሽማንን በስኬት አጠናቀው የፈለጉት ዲፓርትመንት የሚገቡ ልጆች ሌት እና ቀን የሚያጠኑት ብቻ አይደሉም። 

ዩኒቨርስቲ ላይ ፈተና ይደጋገማል።ይሄ ማንም የሚያውቀው ነገር ነው ነገር ግን የተደራጁ ፈተናዎችን ማግኘት አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳ ሳናስበው ጥያቄዎችን ሳንሰራ እንገባለን። ትልቅ ስህተት!😨

የዚህ አመት ፍሬሽማኖች በጣም እድለኞች ናችሁ። ሃቫን  በቴሌግራም ላይ የተበተኑትን የmid እና የfinal exam ፈተናዎች በዩኒቨርስቲ፣ በsubject እና በአመተ ምህረት አደራጅተን እየለቀቅን ነው። 💪

ከ34.8 ሺ በላይ የፍሬሽማን ተማሪዎች በሚከተሉት የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ሁሉንም በነጻ ታገኛላችሁ።👇👇👇
👉
https://t.me/+wTpqUUbvUhQ5NjY0
👆👆ከዛሬ ውጭ ሊንኩ አይሰራላችሁም። አሁኑኑ Join በሉ።
6
Forwarded from Havan Academy
😳ቀጣይ ሳምንት Mid Exam ይጀምራል⁉️

👀አትደንግጡ! ☺️ ከተወሰኑ ሳምንታት በኃላ እንደዚህ መባላችሁ የማይቀር ነገር ስለሆነ ነው።

⚡️ጥያቄው ፍሬሽ ማን ቆይታችሁን የተሳካ ለማድረግ ምን አይነት መንገድ መርጣችኋል ነው?

⭐️ብዙሃኑ መንገዱን አውቀውበታል፤ ከእኛ ጋር የስኬት ጉዞዋቸውን ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል። አሁንም አልረፈደም ተቀላቀሉን።

🗓አቤት ጊዜው ግን እንዴት ነው የሚሄደው? ግቢ ከገባችሁ በኃላ ሳምንታት ተቆጥረዋል::

🤔 ታሞ ከመሟቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እንደምባለው..ለማንኛውም ቀደሞ ብሎ መዘጋጀቱ አይጎዳም።

🔠እንዳትዘናጉ! የግቢ ለይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ይሄ ጊዜ ነው:: ለዚህም ነው Havan Academy ፍሬሽማን ሰቅላችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት በ ኮንፊደንስ አንድትገቡ እየሰራ ያለው::

✔️ፍሬሽማን ቱቶርያል በተጨማሪም COC በርካታ ተማሪዎችን እያሰታማርን እንገኛለን::

✔️አሁን የተመዘገበም ቀድሞ የተመዘገበ ሁሉም በእኩል መማር የምችልበት ስይስተም ዘርግተናል::

📞ማንኛውም ጥያቄ ስኖራችሁ
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!

👇ለመመዝገብ⤵️
@havanacademybot

💠@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
1
Forwarded from Havan Academy
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቻሌንጅ ተጀመረ።🤗
ምንም ገንዘብ ሳትከፍሉ ሁሉንም የሃቫን አካዳሚ ሰርቪሶች በቀላሉ የምታገኙበትን መንገድ አመቻችተናል።
🆓

ለትንሽ ጊዜ ብቻ የሚቆይ አድል!

"ገንዘብ የለኝም ሃቫን ላይ አልተመዘገብኩም ውጤቴ እንዳይበላሽ እሰጋለው" እያሉ መጨነቅ ቀረ
😇

ምን ይሄ ብቻ?
ለ3 አሸናፊ ተማሪዎቻችን Paid Internship አዘጋጅተናል.
👑

የፈለገ ሁሉ አያገኝም
!

👉Click Here.
👉 Check the "Rewards" button to get full info.
👉 Don't know how to win? Click on "How to Win" button.

⚠️ P.S. ሃቫን መስፈርቶቹን የማሻሻል ሙሉ መብት አለው። አሁኑኑ ጀምር✔️
You
r GPA Matters!
💠@HavanAcademyOfficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5👍1
🔍ፍሬሽማን ከጨረሳችሁ በኃላ ምን ለመማር እያሰባችሁ ነው

አስተዉሉ!
💻Mid እና Final exam ተፈትናችሁ የፍሬሽማን ቆይታችሁን በድል ከጨርሳችሁ በኃላ አንድ የምትወዱትን ዲፓርትመንት መርጣችሁ ወይም ተመድባችሁ የምትማሩበት ጊዜው ሩቅ አይደለም::

ህልማችሁ ምንድነው?
✔️Medicine
✔️Pharmacy ወይስ
✔️Law መግባት?

🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን ዲፓርትመንት ገብቶ መማር ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደመግባት ይቆጠራል ማለትም ከፍተኛ የሆነ ውድድር ይጠብቃቹሃል!!

🎉ለዚህም Havan COC preparation(HCP) ሙሉ ዝግጅቱን ጨርሶ በPrivate Class እናሆ ማስተማር ጀመረ::

⭐️Midicene, Pharmacy እና Law ለሚገቡ ተማሪዎች ለዓመታት CoC በማስተማር ፈር ቀዳጅ ነን:: ለብዙ ሺ ተማሪዎች የልጅነት ህልማቸውን እውን እንድያደርጉም ምክንያት ሆነናል!!

💎ዘንድሮ ደግሞ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እናንተን ከህልማችሁ እንድትገናኙ ልናግዛቹ ቆርጠን ተነስተናል ::

▶️በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል
▶️ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም
▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship አገልግሎት ተዘጋጅቷል::

😃ዛሬውኑ ተቀላቀሉን እና ህልማቹን እውን አድርጉ!!

🔸ለማንኛውም ጥያቄ:
🔻@havanstudentsupport
📞Call: 0907667755


➡️ለመመዝገብ: @havancocbot

🔸@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
4🔥1
Forwarded from Havan Academy
👀አሁን ለመመዘገብ እያስባችሁ ላላችሁ!!

✔️ምንም የሚያመልጣችሁ ነገር አይኖርም ቀድሞ የተመዝገበ አሁን ወይም ነገ የሚመዘገብ ሁሉም በእኩል ደረጃ ይማራል: ፍሬሽማንን ሰቅሎ ያልፋል ::🙂

🗣️ስትመዘገቡ በጣም አሪፍ, አጭር እና
ለመረዳት ቀላል የሆኑ Lecture videos
ለማንበብ ምቹ የሆኑ ኖቶች
ተሰርቶ የማያልቁ ጥያቄዎች
⭐️ምን እሱ ብቻ የ COC ዝግጅት ጭምር ሁሉንም በ አንድ ጥላ ስር HAVAN ACADEMY ላይ ብቻ ታገኛላችሁ ::

🔻ለመመዝገብ :⤵️
▶️@havanacademybot

💠@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💻Mid እና Final exam ዝግጅት ከሃቫን Academy ጋር!!

➡️ብዙዎቻችን ፍሬሽማን ላይ ጥሩ ውጤት አምጥተን የምንወደውን ዲፓርትመንት ገብተን መማር እንፈልጋለን!!

➡️ነገር ግን ጊዜው ከመቼው ደርሶ በደንብ ሳንዘጋጅ Final exam እንደምደርስብን አናውቀውም::
▶️በርግጥ ፍሬሽማን ካወቁበት ተስቅሎ የሚሰራ ነው:: ጥያቄው ፍሬሽ ማን ቆይታችሁን የተሳካ ለማድረግ ምን አይነት መንገድ መርጣችኋል ነው?

⭐️ብዙሃኑ መንገዱን አውቀውበታል፤ ከእኛ ጋር የስኬት ጉዞዋቸውን ከጀመሩ ሰንበትበት ብሏል። አሁንም አልረፈደም ተቀላቀሉን።

😃ሁሉንም የፍሬሽማን courses በVideo ቱቶርያል፣ ለማንበብ ምቹ ኖቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የግቢ ጥያቄዎችን ከነ-መልሶቻቸው ሁሉንም በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ ታገኛላችሁ::

👍ደስ የሚለው ነገር ደሞ "Offline" access የምታደርጉ መሆኑ ነው::

🔠እንዳትዘናጉ! የግቢ ለይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ይሄ ጊዜ ነው:: ለዚህም ነው Havan Academy ፍሬሽማን ሰቅላችሁ የምትፈልጉትን ዲፓርትመንት በ ኮንፊደንስ አንድትገቡ እየሰራ ያለው::

✔️ፍሬሽማን ቱቶርያል በተጨማሪም COC በርካታ ተማሪዎችን እያሰታማርን እንገኛለን::

✔️አሁን የተመዘገበም ቀድሞ የተመዘገበ ሁሉም በእኩል መማር የምችልበት ስይስተም ዘርግተናል::

📞ማንኛውም ጥያቄ ስኖራችሁ
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!

👇ለመመዝገብ⤵️
@havanacademybot

💠@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6👍2🔥1
"እኔ ዶክተር መሆን ነው የምፈልገው" "አይ እኔ የሕግ ባለሙያ ነው መሆን ምፈልገው" እኔ ደግሞ በጣም ደስ የምለኝ ፋርማሲ ገብቼ ብማር ነው::

ህልማችሁ ምን መማር ነው?
✔️Medicine
✔️Pharmacy ወይስ
✔️Law ?

ለዓመታት ብዙዎችን ከህልማቸው ጋር አገናኝቷቸዋል: የሚፈልጉት ዲፓርትመንት እንድቀላቀሉ በትጋት ሲሰራ ቆይቷል:: በCOC ዝግጅት ፈርቀዳጅ ነው:: አሁንም የብዙ ዓመታት ልምድ በመጠቀም እናንተን ለማገዝ አለሁላችሁ ይላል::
🟢"Havan COC preparation "🟢

🔖በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እነዚህን(Medicene, Law እና Pharmacy) ገብቶ ለመማር በጣም ከፍተኛ የሆነ ውድድር የምጠበቅ ነገር ነው::

⭐️ለዚህም Havan COC preparation(HCP) መፍትሄ አለው:: ከማንም ጋር ተወዳድራችሁ ህልማችሁ ጋር እንድትደርሱ በተለያ አቀራራብ ከፍተኛ ጥናት በማድርግ እያስተማርን ነው::

▶️በየአመቱ ፈተና የሚወጣባቸዉ ቶፒኮች ላይ በጣም አሪፍ የቪዲዮ ቱቶሪያል
▶️ያለፉ አመታት የCoC ፈተናዎችን ከመልስና ማብራሪያ እንዲሁም
▶️ ነፃ Personalized የሆነ mentorship: ልምድ ከ ሲንየር አገልግሎት አዘጋጅቷል::

ዛሬውኑ ተቀላቀሉን እና ህልማቹን እውን አድርጉ!!
✔️ ለማንኛውም ጥያቄ👇🏽
✔️@havanstudentsupport አናግሩን::

➡️ለመመዝገብ: @havancocbot
ለ ፍሬሽማን Tutorial: @havanacademybot

@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
5🥰1
🟢Final exam ዝግጅት ከ Havan Academy ጋር!!

✔️አሁን የምትማሩዋቸው ሁሉም የፍሬሽማን ኮርሶች ላይ "A" ማምጣት እንደሚቻል ታውቃላችሁ? አዎ በሚገባ ይመጣል!!

➡️ወሳኙ ነገር Final exam ሲቃረብ ሳይሆን ካሁኑ በደንብ እየተዘጋጃችሁ መቆየት ነው::

➡️ታድያ የናንተን ዝግጅት ከ 10 ስንት ትሰጡታላችሁ?
▶️እሺ, ለዋናው Final exam ከ Havan Academy ዝግጅት በማድረግ High GPA ማሳካት ትችላላችሁ::
▶️እኛ ጋር ስትመዝገቡ⬇️
🔸ሁሉንም የፍሬሽማን courses በVideo ቱቶርያል፣ ለማንበብ ምቹ ኖቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የግቢ ጥያቄዎችን ከነ-መልሶቻቸው ሁሉንም በአንድ ጊዜ ክፍያ ብቻ ታገኛላችሁ::

ደስ የሚለው ነገር ደሞ "Offline" access የምታደርጉ መሆኑ ነው::

‼️እንዳትዘናጉ! የግቢ ለይ ቆይታችሁ ወሳኝ ምዕራፍ ማለት ይሄ ጊዜ ነው::
🗣️ከፍሬሽማን ቱቶርያል በተጨማሪም Medicine, Pharmacy እና Law ለምትገቡ ተማሪዎች COC ቱቶርያል እያሰተማሪን እንገኛለን::

✔️አሁን የተመዘገበም ቀድሞ የተመዘገበ ሁሉም በእኩል መማር የምችልበት ስይስተም ዘርግተናል::

📞ማንኛውም ጥያቄ ስኖራችሁ
@contacthavanbot
@havanstudentsupport አናግሩን!

🔸ለመመዝገብ⤵️
@havanacademybot

💠@havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10
የሲንየሩ ተማሪ ምክር🔹

🗣️እንዴት ነው ፍሬሽማን ላይ ጥሩ GPA መስራት የሚቻለው?"

🟡"ጥያቄ በደንብ ስሩ! "🟡

➡️ይሄ በጣም ልክ የሆነ መልስ ነው:: የግቢ አስተማሪዎች ሁሉም በሚባል ደረጃ ጥያቄ አወጣጣቸው ካለፉ ዓመታት ጥያቄዎች ጋር ተመሳሰይነት ይኖራቸዋል: አረ እንደውም የመደጋገም ዕድልም አለው::

⭐️ሌላው ደግሞ ጥያቄ መስራት ሞጁሉን ሽምድድ አድርጎ ከማንበብ ቢበልጥ እንጂ በጭራሽ አይተናነስም::

💎ለዚህም ነው Havan Soluzion ን ለናንተ በከፍተኛ ጥራት ያቀርብነው::
🟢Havan soluzion በዉስጡ ምን አለው?

ፍሬሽማን ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ያሉ የሁሉንም ግቢ Mid እና Final ፈተናዎችን በየ ቻፕተር ከፋፍሎ ከነ መልሱ እና ማብራሪያ ጥያቄዎችን ለመስራት ምቹ በሆነ መንገድ ያቀርባል:: (7,000 plus Qs)

✔️Natural እና social ሁሉም subjects ተካተውበታል:: እናንተ ብቻ እያንዳንዱን ቻፕተር አንብባችሁ እንደጨርሳችሁ ጥያቄዎችን ከፍታችሁ መለማመድ ብቻ ነው::

ጥያቄዎቹን የምታገኙበት "Offline" የሚሰራ በጣም ፅድት ያለ Mini-App በ pro Version ተሰርቶለታል:: @examstorebot

🏪ከምዝገባ ጋር የተገናኘ ማንኛውንም ጥያቄ
@havanstudentsupport መጠየቅ የምትችሉ ይሆናል::

Price: 200 ብር✔️
170 ብር ለ ቻናላችን ቤተሰብ ብቻ🤫

➡️ለመመዝገብ : HavanAcademybot

✈️@Havanacademyofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
6