UAT Tutorial Official
14.1K subscribers
804 photos
29 videos
146 files
600 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔴 የስም ዝርዝር ጉዳይ የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ ነው ይሄን የምንጽፍላችሁ።

ከዚህ በፊት በነበሩት የUAT ፈተና ጊዜም በመጀመሪያው ቀን AAU ካምፓሶች or በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ( የፈተና ጣቢያዎች ) ለመፈተን የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ፈተናውን የሚወስዱት። ከዛ በሁኋላ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ቀናቶች ላይ ከአዲስ አበባ ውጪ በሚኖሩ የፈተና ጣቢያዎች የተመዘገቡ ተማሪዎችን ፈተናውን ይወስዳሉ።

የአምናውን እንየው እስኪ፥ 👇

- በ Sep 21 ( ቅዳሜ ዕለት) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ላይ ተማሪዎች ፈተናውን ተፍትነዋል ፡የእነሱ የስም ዝርዝር የወጣው አንድ ቀን ቀደም ብሎ በ Sep 20, 2024 ነበር የወጣው ።

- በቅዱስ ጳውሎስ፣ AASTU፣ ሲቭል ሰርቪስ፣ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ በ Sep 22 ( እሁድለት ) የተፈተኑ ሲሆን የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 20 ነበር ።

- ከአዲስ አባባ ከተማ ራቅ ብለው በሚገኙ የፈተና ጣቢያች እንደ Dire Dawa ፡ jimma, Hawassa, ASTU, Bahrdar, Wollo, Mekkelle በ Sep 23 ( ሰኞለት) ነበር ተማሪዎች የተፈኑት ፥ የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 22 ነበር

ስለዚህ ስሜ List ላይ አልወጣም እያላችሁ መጨናነቅ የለባችሁም የሁሉም ተማሪ ስም ዝርዝር ሰዓቱን ጠብቆ የሚወጣ ይሆናል።

Share: @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport
❤21👍8
እጅግ በጣም ወሳኝ እሁድ🔥

ዛሬ UAT ሲሙለሽን 10 ( የ 2017 UAT ጥያቄዎችን) Unlock የምናደርግ ይሆናል።

ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣
➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣
➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➖ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል።

🔴 አምና ይሄን ፈተና ከ5000 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር።

ተማሪዎችን 97% የማሳለፍ ስኬት አለን፣ በዚህም ተወዳኝነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል።

🔹 25% Discount አድርገንላችኋል🎉

🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ::

💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት::

🔹DON'T MISS IT OUT!!

✔️Ask: @UATsupport

🔸@UATtutorialofficial💠

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ:@UATtutorial_bot
❤14
🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿EPL_ሱፐር_Sunday

አርሰናል🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿vs 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በ Emirates  ይፋለማሉ::

⚽️ማን ያሸንፋል? ስንት ለስንት? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment 👍

ለአንድ አሸናፊ የ100 ብር card የምንሸልም ይሆናል:: መልካም ዕድል 🤞

👑UAT ለመፈተን አስባችሁ እስካሁን UAT ቱቶርአል ያላገኛችሁ አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ:: በቀረው ጥቂት ሰዓታት በሚገባ እናዘጋጃቹሃለን::😃

⭐Share: @uattutorialofficial
🟩Ask: @uatsupport

⭐️ለመመዝገብ: @uattutorial_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2🏆1
🟡የዛሬዋ ምሽት በጣም ወሳኝ ናት::

✅የ2017 UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!

✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ::
💻💻 አሁኑኑ ተመዝገቡና ራሱን UAT የሚመስል ፈተና ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት:

👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::

Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!

✔️የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ ye 2017 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!

✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!

✨Only for Registered students.

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍2💯1
Addis_Ababa_University_Tuesday_Sept_23_2025_UAT_Exam_Morning_Schedule.xlsx
84.1 KB
#Update

የማክሰኞ ጠዋት ተፈታኞች

📌የማክሰኞ ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁ ድጋሚ ወጥቷል።

📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመረጣችሁ ብቻ!!

@UATTutorialofficial
❤11👍5
ለUAT Tutorial በ Bot ስትመዘገቡ

CBE ላይሰራላችሁ ስለሚችል ፥ የቴሌ ብር አማራጭ
0907667755 ይጠቀሙ


@UATtutorialOfficial
❤9💔1
Addis_Ababa_University_Wednesday_Sept_24_2025_UAT_Exam_Morning_Schedule.xlsx
90.2 KB
📌 የዕሮብ ጠዋት ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።
Addis_Ababa_University_Wednesday_Sept_24_2025_UAT_Exam_Afternoon.xlsx
77.2 KB
📌የዕሮብ ከሰዓት ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።

📌መፈተኛ ጣቢያ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የመረጣችሁ ብቻ ነው።

@UATTutorialofficial
❤7👍1
💡 አስተውሉ

📌ማክሰኞ የምትፈተኑት September 18 ቀን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ናችሁ።

📌ማክሰኞ ብዙ ተማሪ ስለተመዘገበ 203 ተማሪዎች ወደ ረቡዕ schedule ተዘዋውራችኋል።

📌የአካል ዕክል ያለባችሁ ተማሪዎች ማክሰኞ ተመድባችኋል። ስማችሁ በሌላ የፈተና ክፍል ከተዘረዘረ በቀጥታ ወደ አካል ጉዳት ማዕከል report አድርጉ።

📌September 19 እና 20 የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና መፈተኛ ጣቢያችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመረጣችሁ ረቡዕ ተመድባችኋል።

📌ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ ያልተመደበ ከታች ያለውን Form ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header

📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ የሌሎች ክልሎች በቅርቡ ይገለፃል።

Share: @UATTutorialofficial
❤9👍2
1) In a class of 7 students, the average score on a test is 32. The teacher accidentally recorded one student’s score of 26 as 36. What is the correct average score of the class?
Anonymous Quiz
8%
30
64%
30.5
13%
31
15%
31.5
🔥6❤2🎉2
2) The average of 8 numbers is 45. If one of the numbers is removed, the average of the remaining 7 numbers becomes 43. What was the number that was removed?
Anonymous Quiz
7%
58
75%
59
9%
65
9%
55
❤16💔8👍3🔥1
3) The present ages of Abebe and his brother are in the ratio 7 : 2. Four years later, the ratio of their ages will be 9 : 4. Find Abebe’s present age.
Anonymous Quiz
52%
14
17%
20
24%
18
7%
32
❤17💔5🔥2
4) A shopkeeper marks a shirt at Birr 500 and offers a discount of 20%. What is the selling price?
Anonymous Quiz
9%
420
83%
400
6%
387
3%
385
🙏5❤2🔥1
The sum of two numbers is 48 and their difference is 12. What is the larger number?
Anonymous Quiz
7%
14
9%
22
61%
30
23%
36
❤12🔥1
UAT Verbal Reasoning Questions👇👇

1. In which context would "meticulous" be most appropriately used?
A) Describing a careless artist.
B) Describing a detailed planner.
C) Describing a hasty decision.
D) Describing a spontaneous trip.

Answer: Option B

2. Which word most nearly means “to make something less severe”?
A) Relieve
B) Exacerbate
C) Mitigate
D) Compensate

Answer: Option C

3. Should a customer wish to cancel their booking, they should notify us within seven days.
A) Should a customer wish to cancel their booking if they notify us within seven days.
B) If a customer wishes to cancel their booking, they should notify us within seven days.
C) If a customer wishes to cancel their booking they should notify us within seven days.
D) A customer did not wish to cancel their booking.

Answer: Option B

4. If your brother __ here, he _ us with this works.
A) is – would help
B) were – will help
C) had been – would have help
D) had been – would have helped

Answer: Option D

5. In 1933, the government 'abrogated' Prohibition via the Twenty-First Amendment…
A) Reinforced
B) Announced
C) Overturned
D) Promoted

Answer: Option C

6. Without her 'benefactor'… Alem would not likely have had enough money…
A) Competitor
B) Teacher
C) Sponsor
D) Examine

Answer: Option C

7. The new converts traveled thousands of miles to hear the 'benediction'…
A) Command
B) Curse
C) Blessing
D) Discussion

Answer: Option C

8. Bereket worked 80 hours a week… he became understandably 'disgruntled'…
A) Encouraged
B) Confused
C) Dissatisfied
D) Determined

Answer: Option C

እነዚህን ጥያቄዎች ፈተና ከመግባታችሁ በፊት ሞክሯቸው።

JOIN @UATTutorialOfficial
❤59👍13🔥3🥰1👏1🎉1
📣 UAT Exam Model 2

👉 You will have UAT Model Exam 2 tonight at 2:30 LT: prepare yourself accordingly!
——————————————

⏰ Time: TONIGHT 2:30LT
📍Via Google Form

Good luck!

✨Only for Registered students.

🔹DON'T MISS THIS OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1🥰1
#Repost

💡 አስተውሉ

📌የመፈተኛ ጣቢያችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሞልታችሁ እና ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ ያልተመደበ ተማሪዎች ከታች ያለውን Form ሙሉ።
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header

📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢሾፍቱ ካምፓስ ፣ AASTU፣ ASTU፣ Civil service እና የሌሎች ክልሎች በቅርቡ ይገለፃል። እባካችሁ በትዕግስት ጠብቁ🙏🙏

Share: @UATTutorialofficial
❤9👍5
⚠️⚠️⚠️📡

♾በጣም አስደንጋጭ እውነታ!!

✅በዚህ ዓመት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪ መሆን ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደማለፍ ያህል ይቆጠራል።

✔️Fact 1: ወደ 11ሺ የሚጠጉ ተማሪዎች በ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የተለያዩ Testing center ለመፈተን ተመዝግባው እየተዘጋጁ ነው።

✔️Fact 2: ከ 8 ሺ - 10ሺ የሚደረሱ ተማሪዎች ደግሞ በተቀሩት Test centers የሚፈተኑ ይሆናል::

✔️ዋናው ጉዳይ ይሄ አይደለም!!

✅አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ በአጠቃላይ 5ሺ የሚያክሉ ተማሪዎችን ብቻ በ Self እና Government ስፖንሰርሺፕ ተቀብሎ ያስተምራል።
🔸ይሄን competition ለማሸነፍ ያለው አማራጭ ምንድነው?

✅ያለፉ ዓመታት ጥያቄዎችን በደንብ መለማማድ በጣም ወሳኝ ነው። ምክንያቱ ደግሞ በዚህ ዓመትም በተመሳሳይ ስታደረድ ያላቸው ጥያቄዎችን ትፈተናላችሁ።

✅ይሄን በማሰብ እኛም የሁለት ተከታታይ ዓመታት ጥያቄዎችን የሚናሰራ ይሆናል።

✅ይህን ከፍተኛ የሆነ ውድድር አሸንፋችሁ ወደ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ገብታችሁ እንድትማሩ እናደርጋለን።

💻ስትመዝገቡ ቅናሽ ለማግኘት
💻Use promocode :AAU2018

🔸ለመመዝገብ: @uattutorial_bot✅

🔸Pay using telebirr: 0907667755

🔸@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17💯5👍3🥰1
UAT ከ80 በላይ ለሚያመጡ ተማሪዎች ነጻ የ ፍሬሽማን፣ የCOC እና የግላቸው Mentor የሚንሰጥ ይሆናል።

ከ80 በላይ የምታመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባችሁን Criteria ምታሟሉ ከሆነ ይህን ዕድል የምታገኙ ይሆናል።

ልክ ከፈተና እንደወጣችሁ⤵️
@UATsupport አሳውቁን

መልካም ዕድል ለሁላችሁም🙏

@UATtutorialOfficial
❤17👍3🎉3🔥2
UAT Tutorial Official pinned «UAT ከ80 በላይ ለሚያመጡ ተማሪዎች ነጻ የ ፍሬሽማን፣ የCOC እና የግላቸው Mentor የሚንሰጥ ይሆናል። ከ80 በላይ የምታመጡ ተማሪዎች የሚጠበቅባችሁን Criteria ምታሟሉ ከሆነ ይህን ዕድል የምታገኙ ይሆናል። ልክ ከፈተና እንደወጣችሁ⤵️ @UATsupport አሳውቁን መልካም ዕድል ለሁላችሁም🙏 @UATtutorialOfficial»