Audio
❗️UAT Simulation Exam Orientation
👉 APP: Download Havanh App
👉 Website: https://simulation.havanacademy.com
👉 APP: Download Havanh App
👉 Website: https://simulation.havanacademy.com
🤷8❤7🤗3🔥2
💎ተለቀቀ!
✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!
✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት::
👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::
Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!
👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!
✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!
✨Only for Registered students.
🔹DON'T MISS IT OUT!!
💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018
🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot
🔸@UATtutorialofficial💠

❤13🎉2
Hussein - Score: 90/100
Use promocode :AAU2018
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🥰3💔2👍1👏1👌1
UAT Tutorial Official pinned «🏆 Top Scorers on the Mock exam. ✅ ፈተናው ቀሎ ሳይሆን በቀላሉ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምናስተምር ነው:: 🥇 Aman - Score: 98/100 🥈 Abenet Abraham- Score: 95/100 🥉 Honorable Mentions: Hussein - Score: 90/100 ✅ በጥቂት ቀናት ከኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደዚህ ቆንጆ ውጤት መስራት ችለዋል:: 💪 በUAT ፈተናም ይሄን እንደምደግሙት…»
Mock Exam Day
Are you Ready for this?
📌 100% similar with what you are going to take.
Register: @UATtutorial_Bot
Are you Ready for this?
📌 100% similar with what you are going to take.
Register: @UATtutorial_Bot
🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Freshman Class of 2018🎉🎉🎉🔥
Download
Your GPA Matters !
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6💯6💔2
🔴 የስም ዝርዝር ጉዳይ የብዙዎች ጥያቄ ስለሆነ ነው ይሄን የምንጽፍላችሁ።
ከዚህ በፊት በነበሩት የUAT ፈተና ጊዜም በመጀመሪያው ቀን AAU ካምፓሶች or በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ( የፈተና ጣቢያዎች ) ለመፈተን የተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ ናቸው ፈተናውን የሚወስዱት። ከዛ በሁኋላ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ቀናቶች ላይ ከአዲስ አበባ ውጪ በሚኖሩ የፈተና ጣቢያዎች የተመዘገቡ ተማሪዎችን ፈተናውን ይወስዳሉ።
የአምናውን እንየው እስኪ፥ 👇
- በ Sep 21 ( ቅዳሜ ዕለት) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካምፓሶች ላይ ተማሪዎች ፈተናውን ተፍትነዋል ፡የእነሱ የስም ዝርዝር የወጣው አንድ ቀን ቀደም ብሎ በ Sep 20, 2024 ነበር የወጣው ።
- በቅዱስ ጳውሎስ፣ AASTU፣ ሲቭል ሰርቪስ፣ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ በ Sep 22 ( እሁድለት ) የተፈተኑ ሲሆን የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 20 ነበር ።
- ከአዲስ አባባ ከተማ ራቅ ብለው በሚገኙ የፈተና ጣቢያች እንደ Dire Dawa ፡ jimma, Hawassa, ASTU, Bahrdar, Wollo, Mekkelle በ Sep 23 ( ሰኞለት) ነበር ተማሪዎች የተፈኑት ፥ የስም ዝርዝራቸው የወጣው በ Sep 22 ነበር
ስለዚህ ስሜ List ላይ አልወጣም እያላችሁ መጨናነቅ የለባችሁም የሁሉም ተማሪ ስም ዝርዝር ሰዓቱን ጠብቆ የሚወጣ ይሆናል።
Share: @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport

❤21👍8
እጅግ በጣም ወሳኝ እሁድ🔥
ዛሬ UAT ሲሙለሽን 10 ( የ 2017 UAT ጥያቄዎችን) Unlock የምናደርግ ይሆናል።
ዛሬ ማታ እጅግ በጣም ወሳኝ፣
➖ በዚህ ዓመት ከምትፈተኑት ፈተና ጋር በቀጥተኛ ሁኔታ የሚገናኝ፣
➖ሁሌ የሚደጋገሙ ጥያቄዎችን የያዘ፣
➖ከዚህ በፊት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችንም ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል።
🔴 አምና ይሄን ፈተና ከ5000 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን ብዙ ጥያቄዎች በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር።
ተማሪዎችን 97% የማሳለፍ ስኬት አለን፣ በዚህም ተወዳኝነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል።
🔹 25% Discount አድርገንላችኋል🎉
🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ::
💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት::
🔹DON'T MISS IT OUT!!
✔️Ask: @UATsupport
🔸@UATtutorialofficial💠
💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018
🖥ለመመዝገብ:@UATtutorial_bot

❤14
🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ
🏴 EPL_ሱፐር_Sunday
አርሰናል🏴 vs 🏴 ማንችስተር ሲቲ ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በ Emirates ይፋለማሉ::
⚽️ ማን ያሸንፋል? ስንት ለስንት? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment 👍
ለአንድ አሸናፊየ100 ብር card የምንሸልም ይሆናል:: መልካም ዕድል 🤞
👑 UAT ለመፈተን አስባችሁ እስካሁን UAT ቱቶርአል ያላገኛችሁ አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ:: በቀረው ጥቂት ሰዓታት በሚገባ እናዘጋጃቹሃለን::😃
⭐ Share: @uattutorialofficial
🟩 Ask: @uatsupport
⭐️ ለመመዝገብ: @uattutorial_bot
አርሰናል
ለአንድ አሸናፊ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9👍2🏆1
Stay focused!
Use promocode :AAU2018
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤15👍2💯1
Addis_Ababa_University_Tuesday_Sept_23_2025_UAT_Exam_Morning_Schedule.xlsx
84.1 KB
#Update
የማክሰኞ ጠዋት ተፈታኞች
📌የማክሰኞ ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁ ድጋሚ ወጥቷል።
📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመረጣችሁ ብቻ!!
@UATTutorialofficial
የማክሰኞ ጠዋት ተፈታኞች
📌የማክሰኞ ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁ ድጋሚ ወጥቷል።
📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመረጣችሁ ብቻ!!
@UATTutorialofficial
❤11👍5
❤9💔1
Addis_Ababa_University_Wednesday_Sept_24_2025_UAT_Exam_Morning_Schedule.xlsx
90.2 KB
📌 የዕሮብ ጠዋት ተፈታኞች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።
❤7👍1
💡 አስተውሉ
📌ማክሰኞ የምትፈተኑት September 18 ቀን የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ናችሁ።
📌ማክሰኞ ብዙ ተማሪ ስለተመዘገበ 203 ተማሪዎች ወደ ረቡዕ schedule ተዘዋውራችኋል።
📌የአካል ዕክል ያለባችሁ ተማሪዎች ማክሰኞ ተመድባችኋል። ስማችሁ በሌላ የፈተና ክፍል ከተዘረዘረ በቀጥታ ወደ አካል ጉዳት ማዕከል report አድርጉ።
📌September 19 እና 20 የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና መፈተኛ ጣቢያችሁን አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመረጣችሁ ረቡዕ ተመድባችኋል።
📌ምዝገባ አጠናቃችሁ ስማችሁ ያልተመደበ ከታች ያለውን Form ሙሉ። https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header
📌አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ቢሾፍቱ ካምፓስን ጨምሮ የሌሎች ክልሎች በቅርቡ ይገለፃል።
Share: @UATTutorialofficial

❤9👍2
1) In a class of 7 students, the average score on a test is 32. The teacher accidentally recorded one student’s score of 26 as 36. What is the correct average score of the class?
Anonymous Quiz
8%
30
64%
30.5
13%
31
15%
31.5
🔥6❤2🎉2
2) The average of 8 numbers is 45. If one of the numbers is removed, the average of the remaining 7 numbers becomes 43. What was the number that was removed?
Anonymous Quiz
7%
58
75%
59
9%
65
9%
55
❤16💔8👍3🔥1
3) The present ages of Abebe and his brother are in the ratio 7 : 2. Four years later, the ratio of their ages will be 9 : 4. Find Abebe’s present age.
Anonymous Quiz
52%
14
17%
20
24%
18
7%
32
❤17💔5🔥2
4) A shopkeeper marks a shirt at Birr 500 and offers a discount of 20%. What is the selling price?
Anonymous Quiz
9%
420
83%
400
6%
387
3%
385
🙏5❤2🔥1