UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔥 ክፍያ ከፍላችሁ ግን አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች

1. ሁለተኛ ክፍያ ሲፈፅሙ ለብዙዎች እየተስተካከለ ይገኛል። ግን refund የሚደረግበት ሁኔታ እስካሁን አልተመቻቸም።

2. አዲስ አበባ ከሆናችሁ ደግሞ 6kilo (main campus) በመሄድ receipt አሳይታችሁ Ticket መቀበል ትችላላችሁ።

3. ከፍላችሁ ticket ተቀብላችሁ አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች ለፈተናው መቀመጥ ትችላላችሁ። ብዙም መጨናነቅ አያስፈልግም።

Share: @UATTutorialofficial
❤7👍5🔥1
በዚህ ሳምንት UAT አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አድስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን  ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ

👉6 ኪሎ (Main Campus) ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7)

👉Lideta Campus(EiABC)
https://maps.app.goo.gl/67K2X7A65bAHHr24A

👉 FBE(College of Business & Economics) ካምፓስ ከ 6 ኪሎ ዋናው በር 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9)

👉5 ኪሎ(AAiT) ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9)

👉4 ኪሎ(CNCS) ካምፓስ 4 kilo አደባባዩ ጋር
https://maps.app.goo.gl/Gb68kLZBgfZq48e67

👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8)

👉Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6)

ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ።

JOIN @UATTutorialOfficial
❤19🤷‍♂8🔥2🙏1
#Update

📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል ቅጹን ሙሉ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhKsHeSaQ/viewform

📌 ክፍያ ሳትጨርሱ ticket የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከSeptember 21 ቀን 2025 ጀምሮ ፖርታል ላይ ከገባችሁ በኋላ የማመልከቻ ሁኔታቸውን በመገምገም ክፍያቸውን እንድታጠናቅቁ ይመከራል። ክፍያውን ሳታጠናቅቁ ከተገኛችሁ ከፈተናው disqualified ትደረጋላችሁ ተብሏል።

📌 ሁሉም የUAT ተፈታኞች የመክፈያ ማስረጃቸውን (የቴሌ ብር ደረሰኝ) በፈተና ቀናቸው እንዲያቀርቡ ተገልጿል ።

ከ; AAU testing center

Share: @UATTutorialofficial
❤13🔥1
💎ተለቀቀ!

✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!

✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት::

👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::

Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!

👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!

✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!

✨Only for Registered students.

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2019

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
🔥7🤷‍♂6❤4⚡1🙏1
📌Morning Exam Schedule (የጠዋት ተፈታኞች) 👇
from 8:00 am - 12:00 Pm LT

📌Afternoon Exam Schedule (የከሰዓት ተፈታኞች) 👇
1:00 am - 5:00 pm LT

Share:@UATTutorialofficial
❤5🔥2
📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሳይሆን ሌሎች የፈተና ቦታዎችን Exam center አድርጋችሁ ለመረጣችሁ ተማሪዎች እና ከSeptember 17 በኋላ የከፈላችሁ ተማሪዎች የፈተና Scheduleኣችሁ በቅርቡ እንለቃለን ተብሏል።

AAU Testing center

Share:
@UATTutorialofficial
👍29❤7🔥1
በ ሀቫን አካዳሚ ለ UAT ዝግጅታችሁ ስትመዘገቡ የተከበቡትን ብቻ ይምረጡ 🙏

Place order ከማድረጋችሁ በፊት Register then Log in ማድረግ እንዳትረሱ

በBot የከፈላችሁ ተማሪዎች ራሱን screenshot upload አደርጉ

እናመሰግናለን !

www.havanacademy.com
❤7👍4🤷‍♂2🔥1
#Update

#Reposted

📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል ቅጹን ሙሉ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhKsHeSaQ/viewform

📌 ክፍያ ሳትጨርሱ ticket የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከSeptember 21 ቀን 2025 ጀምሮ ፖርታል ላይ ከገባችሁ በኋላ የማመልከቻ ሁኔታቸውን በመገምገም ክፍያቸውን እንድታጠናቅቁ ይመከራል። ክፍያውን ሳታጠናቅቁ ከተገኛችሁ ከፈተናው disqualified ትደረጋላችሁ ተብሏል።

📌 ሁሉም የUAT ተፈታኞች የመክፈያ ማስረጃቸውን (የቴሌ ብር ደረሰኝ) በፈተና ቀናቸው እንዲያቀርቡ ተገልጿል ።

ከAAU testing center

Share: @UATTutorialofficial
❤16🔥1🥰1
🔴 ጊዜው አሁንም አልረፈደም‼️

✅በቀጣይ ሳምንት UAT ለመፈተን ሰኞ ወይም ማክሰኞ ወይም እሮብ እንድትፈተኑ ተመድባችሁ ይሆናል።

👉 ታዲያ እስካሁን ዝግጅት ባለመጀመራችሁ ስጋት ገብቷችሁ ይሆናል😥፣ ወይም Online መፈተናችሁ አሳስቧችሁ ይሆናል😞

✅እኛም ይህንን ችግር ለመፍታት ነበር ከአንድ አመት በላይ የሰራነው🙌

✅ እናንተን በአጭር ጊዜ ከሚያደርሱ lectures, note እና ጥያቄዎች፣

✅እንዲሁም አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ በሚሰጠው የonline exam መሰረት በበለፀገው የSimulation ሲስተም በመጠቀም
በቀሩት ቀናት ተዘጋጅታችሁ ብቁ መሆን ትችላላችሁ።


ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

@UATtutorialofficial
❤5🤷‍♂2🔥1🙏1
📌 የUAT ተፈታኞች የቴሌ ብር ደረሰኝ በፈተና ቀናችሁ ይዛችሁ መምጣት ግዴታ ሆኗል። አንዳንድ ተማሪዎች የክፍያው Screenshotም ሆነ receipt በእጃችሁ ላይ የለም። በቴሌብር app የከፈላችሁ ቴልብር history ውስጥ ታገኙታላችሁ። ሌሎቻችሁ ግን 127 ላይ በመደወል link ከተላከላችሁ በኋላ receiptኡን ታገኛላችሁ። እሱን print በማድረግ ይዛችሁ መሄድ ትችላላችሁ።

Share:
@UATTutorialofficial
❤2👏1
we have Just introduced New Package

Register : @UATtutorial_bot✔️
❤9🤷‍♂3
🎁Special Offer!

⭐️ከሰኞ ጀምሮ እስከ ዕሮብ ድረስ UAT ለምትፈተኑ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ዜና አለን::

✨UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ዩንቨርስቲ ገብታችሁ በዚህ ዓመት ፍሬሽማን ሆናችሁ ትቀጥላላችሁ ::
🎁ይሄን በማስመልከት ለአጭር ጊዜ የሚቆይ Special Offer ይዘን መተናል::


📌UAT plus ፍሬሽማን a new package በጣም በdiscount ከአሁን ሰዓት ጀምሮ መመዝገብ ትችላላችሁ::
For both: ✔️ Natural science
✔️Social science

💬በUAT ጀምሩና የፍሬሽማን ቆይታችሁን የተሳካ አድርጉት :: ለመመዝገብ ቦቱን /start አድርጉት::

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍2💔2🔥1
Audio
❗️UAT Simulation Exam Orientation

👉 APP: Download Havanh App

👉 Website: https://simulation.havanacademy.com
🤷8❤7🤗3🔥2
💎ተለቀቀ!

✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!

✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት::

👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::

Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!

👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!

✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!

✨Only for Registered students.

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ:
@uattutorial_bot

🔸
@UATtutorialofficial💠
❤13🎉2
🏆Top Scorers on the Mock exam.

✅ፈተናው ቀሎ ሳይሆን በቀላሉ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምናስተምር ነው::

🥇 Aman - Score: 98/100
🥈 Abenet Abraham- Score: 95/100

🥉Honorable Mentions:
Hussein - Score: 90/100

✅በጥቂት ቀናት ከኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደዚህ ቆንጆ ውጤት መስራት ችለዋል::
💪በUAT ፈተናም ይሄን እንደምደግሙት አንጠራጠርም::
✅እናንተም የ እስካሁን ዝግጅታችሁን ከዚህ በኃላ በተከታታይ በምንሰጣችሁ exams ራሳችሁን ፈትሹበት::

✅የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ ስሆን እሱንም ከአሁን ጀምራችሁ በደንብ ተለማመዱት::

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🥰3💔2👍1👏1👌1
UAT Tutorial Official pinned «🏆Top Scorers on the Mock exam. ✅ፈተናው ቀሎ ሳይሆን በቀላሉ እንዴት እንደምትሰሩ ስለምናስተምር ነው:: 🥇 Aman - Score: 98/100 🥈 Abenet Abraham- Score: 95/100 🥉Honorable Mentions: Hussein - Score: 90/100 ✅በጥቂት ቀናት ከኛ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደዚህ ቆንጆ ውጤት መስራት ችለዋል:: 💪በUAT ፈተናም ይሄን እንደምደግሙት…»