UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
ጠቅለል ያለ መረጃ

1. አሁን ላይ የስም ዝርዝር የወጣላችሁ ተማሪዎች የ UAT ምዝገባ ከተጀመረበት ከ August 1 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ብቻ ሰኞ ተመድባችኋል።

2. ከ August 1 እስከ September 17 ,2025 GC, ካሉት ቀናት ውጪ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና አዲስ አበባን ለመፈተኛነት የመረጣችሁ ተማሪዎች ለእናንተ ለብቻችሁ Schedule ይወጣላችኋል አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ። portalኡ አሁንም ክፍት ነው።

3. ከ August 01 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ናችሁ ሰኞ ያልተመደባችሁ ከዚህ በታች ያለውን Link ተጠቅማችሁ ቅፁን ሙሉና Submit አድርጉ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header

4. ሁላችሁም ያመለከታችሁ ተማሪዎች የተሰጣችሁን application number በመጠቀም የፈተና Scheduላችሁን በዚህ Link check ማድረግ ትችላላችሁ👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule

5. የመመዝገቢያም የመዘጋጃም ጊዜ አሁንም አላችሁ። 10 simulation, 20+ Videos, 2000+ ጥያቄዎች ሰርታችሁ ውጤቱን ማለፍ ሳይሆን ከፍተኛ ማምጣት ነው ትኩረታችሁ የሚሆነው።

Share: @UATTutorialofficial
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
For Tutorial:@UATTutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
Ask: @UATsupport
Call⤵️
09 07 66 77 55
09 08 66 11 22
➖➖➖➖➖➖➖➖
❤31👍4
በፈተናው ቀን
መያዝ የሚቻለው:

📌 Admission ticket (ሁላችሁም በወረቀት print አድርጋችሁ ያዙ)
📌መታወቂያ/ passport
📌 Normal calculator (Scientific ያልሆነ)
📌 እርሳስ ወይም pen

መያዝ የማይቻለው:
📌 ማንኛውም የElectronics እቃዎች
📌መፅሀፍ፣ ደብተር ምናምን
📌ማስመሪያ፣ ፕሮትራክተር
📌Scientific calculator አይቻልም

የሰዓት ጉዳይ:
📍የጠዋት ተፈተኞች 2:00LT ተገኙ
📍የከሰዓት ተፈታኞች ደግሞ 7:00LT ላይ መገኘት አለባችሁ።

Share: @UATTutorialofficial
❤10👍3
In application forms, the word “Remark” usually refers to a comment, note, or special information related to the applicant or the application.

It is often used by the reviewer, examiner, or office staff (not the applicant) to record things like:

Additional observations (e.g., “Incomplete documents submitted”)

Status updates (e.g., “Approved” / “Rejected” / “Pending. Not completed, Payment issues)

Clarifications (e.g., “missed documents while uploading )

If you’re filling out the form yourself and see “Remark”, it usually means:
👉 “Add any extra notes or special information you want to mention.”

share: @UATtutorialofficial
❤7🔥3
Road to AAU UAT Exam 2018🔥

ለቲቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

Do You Want Help⤵️
@UATsupport
❤6🔥5🤷‍♂2🙏1
ዛሬ እጅግ በጣም ወሳኝ ቀን ይኖረናል፣🎉🔥

የ2016 ዓ.ም የ UAT ጥያቄዎችን የምንሰራ ይሆናል ፣ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል ፣ ሲሙዩሌሽን 9 Unlock ይደረጋል።

በሁለቱም ዓመታት የተደገሙ ወሳኝ ወሳኝ ቶፒኮችን Revise የሚናደርግ ይሆናል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከፈለጋችሁ Please Don't miss out this !

ለማማከር/ጣያቄ⤵️
0907667755 / 0908661122
Ask: @UATsupport

Use Discount code: AAU2018

ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
🤷‍♂11❤10🔥2👍1🥰1
🔥 ክፍያ ከፍላችሁ ግን አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች

1. ሁለተኛ ክፍያ ሲፈፅሙ ለብዙዎች እየተስተካከለ ይገኛል። ግን refund የሚደረግበት ሁኔታ እስካሁን አልተመቻቸም።

2. አዲስ አበባ ከሆናችሁ ደግሞ 6kilo (main campus) በመሄድ receipt አሳይታችሁ Ticket መቀበል ትችላላችሁ።

3. ከፍላችሁ ticket ተቀብላችሁ አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች ለፈተናው መቀመጥ ትችላላችሁ። ብዙም መጨናነቅ አያስፈልግም።

Share: @UATTutorialofficial
❤7👍5🔥1
በዚህ ሳምንት UAT አድስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለምትፈተኑ ለመፈተኛ ጣቢያዎቹን አድስ ከሆናችሁ ከፈተናው አንድ ቀን ቀድማችሁ የፈተና ጣቢያውን  ብታዩት እንመክራለን የፈተና ሰዓት ላለመጨናነቅ

👉6 ኪሎ (Main Campus) ካምፓስን ብዙዎቻችሁ ታቁታላችሁ (https://maps.app.goo.gl/36egoofhEFvNBoub7)

👉Lideta Campus(EiABC)
https://maps.app.goo.gl/67K2X7A65bAHHr24A

👉 FBE(College of Business & Economics) ካምፓስ ከ 6 ኪሎ ዋናው በር 200 ሜትር አካባቢ ነው ግብፅ ኢምባሲ ጎን (https://maps.app.goo.gl/8tUTLDUdcZBrvjMe9)

👉5 ኪሎ(AAiT) ካምፓስ ብሔራዊ ሙዚየም አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/WtyKxxqxzonVPCzg9)

👉4 ኪሎ(CNCS) ካምፓስ 4 kilo አደባባዩ ጋር
https://maps.app.goo.gl/Gb68kLZBgfZq48e67

👉School Of Commerce ሜክሲኮ ቅድስተ ማርያም ዩኒቨርሲቲ/ዋቢ ሸበሌ ሆቴል አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/4PxnGTQZFEeUx3Qy8)

👉Tikur Anbessa ሚግሬሽን አካባቢ (https://maps.app.goo.gl/7rrxSmVmAmnhq7or6)

ከላይ ባስቀምጥንላችሁ Google Map Link ተጠቅማችሁ በቀላሉ መሄድ ትችላላችሁ።

JOIN @UATTutorialOfficial
❤19🤷‍♂8🔥2🙏1
#Update

📌 ከፍላችሁ payment not completed ብሎ ትኬት ያልተሰጣችሁ ተማሪዎች https://admission.aau.edu.et/login ላይ ወደ ፖርታል ገብታችው ጎግል ቅጹን ሙሉ።

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSekkTSrEAe6M4CFhMiu5boS2ZXueT5cPLlBXcX8PKhKsHeSaQ/viewform

📌 ክፍያ ሳትጨርሱ ticket የወሰዳችሁ ተማሪዎች ከSeptember 21 ቀን 2025 ጀምሮ ፖርታል ላይ ከገባችሁ በኋላ የማመልከቻ ሁኔታቸውን በመገምገም ክፍያቸውን እንድታጠናቅቁ ይመከራል። ክፍያውን ሳታጠናቅቁ ከተገኛችሁ ከፈተናው disqualified ትደረጋላችሁ ተብሏል።

📌 ሁሉም የUAT ተፈታኞች የመክፈያ ማስረጃቸውን (የቴሌ ብር ደረሰኝ) በፈተና ቀናቸው እንዲያቀርቡ ተገልጿል ።

ከ; AAU testing center

Share: @UATTutorialofficial
❤13🔥1
💎ተለቀቀ!

✅የ2016 UAT ፈተና ከነ መልሱ በ @UATtutorialofficial👍ብቻ ታገኛለችሁ!

✅አሁን እጅግ በጣም ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ናችሁ:: እንኳን ደስ ያላችሁ አሁኑኑ ገብታችሁ በደንብ ተለማመዱት::

👍UATን መፈተን ብቻ ሳይሆን ሰቅላችሁ AAU መግባት ትችላላችሁ::

Stay focused!
➡️➡️ ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!

👑የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ የ2016 ዓ.ም UAT ፈተና ከነ መልሱ እና ማብራሪያ የተዘጋጀ UAT Solution ለናንተ!!

✅ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቆዎች) ከአሁን ጀምራችሁ practice አደርጉ!!

✨Only for Registered students.

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2019

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

🔸@UATtutorialofficial💠
🔥7🤷‍♂6❤4⚡1🙏1
📌Morning Exam Schedule (የጠዋት ተፈታኞች) 👇
from 8:00 am - 12:00 Pm LT

📌Afternoon Exam Schedule (የከሰዓት ተፈታኞች) 👇
1:00 am - 5:00 pm LT

Share:@UATTutorialofficial
❤5🔥2
📌 የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ሳይሆን ሌሎች የፈተና ቦታዎችን Exam center አድርጋችሁ ለመረጣችሁ ተማሪዎች እና ከSeptember 17 በኋላ የከፈላችሁ ተማሪዎች የፈተና Scheduleኣችሁ በቅርቡ እንለቃለን ተብሏል።

AAU Testing center

Share:
@UATTutorialofficial
👍29❤7🔥1
በ ሀቫን አካዳሚ ለ UAT ዝግጅታችሁ ስትመዘገቡ የተከበቡትን ብቻ ይምረጡ 🙏

Place order ከማድረጋችሁ በፊት Register then Log in ማድረግ እንዳትረሱ

በBot የከፈላችሁ ተማሪዎች ራሱን screenshot upload አደርጉ

እናመሰግናለን !

www.havanacademy.com
❤7👍4🤷‍♂2🔥1