አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሲታስቡ በዋናነት የሚያስፈራው ከፍተኛ ውድድር መኖሩ ነው።
የሚትፈልጉትን ድፓርትመንት የመግባት ዕድላችሁን በከፍተኛ ጥራት ባበለፀግነው Zstudents ያረጋግጡ!
ለሁሉም ተማሪ ሼር አድርጉላቸው።
www.zstudents.com

❤6👌3👍1
2 AAU Monday 2025-09-22-to-2025-09-22-Afternoon-Schedule.xlsx
66.5 KB
Share: @UATTutorialofficial
🔴ሰኞ ከሰዓት የምትፈተኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።
Testing Center - AAU
ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ 🙏
ተመዝግባችሁ ስማችሁ ያልወጣላችሁ ተማሪዎች አትጨናነቁ ፣ የናንተም በቀጣም የሚወጣ ይሆናል። አምና በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በመጀመሪያው List አልተካተቱም ነበር።
መልካም ዕድል!
ሼር : @UATtutorialOfficial

❤17
ጠቅለል ያለ መረጃ
1. አሁን ላይ የስም ዝርዝር የወጣላችሁ ተማሪዎች የ UAT ምዝገባ ከተጀመረበት ከ August 1 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ብቻ ሰኞ ተመድባችኋል።
2. ከ August 1 እስከ September 17 ,2025 GC, ካሉት ቀናት ውጪ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና አዲስ አበባን ለመፈተኛነት የመረጣችሁ ተማሪዎች ለእናንተ ለብቻችሁ Schedule ይወጣላችኋል አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ። portalኡ አሁንም ክፍት ነው።
3. ከ August 01 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ናችሁ ሰኞ ያልተመደባችሁ ከዚህ በታች ያለውን Link ተጠቅማችሁ ቅፁን ሙሉና Submit አድርጉ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header
4. ሁላችሁም ያመለከታችሁ ተማሪዎች የተሰጣችሁን application number በመጠቀም የፈተና Scheduላችሁን በዚህ Link check ማድረግ ትችላላችሁ👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule
5. የመመዝገቢያም የመዘጋጃም ጊዜ አሁንም አላችሁ። 10 simulation, 20+ Videos, 2000+ ጥያቄዎች ሰርታችሁ ውጤቱን ማለፍ ሳይሆን ከፍተኛ ማምጣት ነው ትኩረታችሁ የሚሆነው።
Share: @UATTutorialofficial
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
For Tutorial:@UATTutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
Ask: @UATsupport
Call⤵️
09 07 66 77 55
09 08 66 11 22

❤31👍4
በፈተናው ቀን
መያዝ የሚቻለው:
📌 Admission ticket (ሁላችሁም በወረቀት print አድርጋችሁ ያዙ)
📌መታወቂያ/ passport
📌 Normal calculator (Scientific ያልሆነ)
📌 እርሳስ ወይም pen
መያዝ የማይቻለው:
📌 ማንኛውም የElectronics እቃዎች
📌መፅሀፍ፣ ደብተር ምናምን
📌ማስመሪያ፣ ፕሮትራክተር
📌Scientific calculator አይቻልም
የሰዓት ጉዳይ:
📍የጠዋት ተፈተኞች 2:00LT ተገኙ
📍የከሰዓት ተፈታኞች ደግሞ 7:00LT ላይ መገኘት አለባችሁ።

❤10👍3
In application forms, the word “Remark” usually refers to a comment, note, or special information related to the applicant or the application.
It is often used by the reviewer, examiner, or office staff (not the applicant) to record things like:
Additional observations (e.g., “Incomplete documents submitted”)
Status updates (e.g., “Approved” / “Rejected” / “Pending. Not completed, Payment issues)
Clarifications (e.g., “missed documents while uploading )
If you’re filling out the form yourself and see “Remark”, it usually means:
👉 “Add any extra notes or special information you want to mention.”
share: @UATtutorialofficial

❤7🔥3
ዛሬ እጅግ በጣም ወሳኝ ቀን ይኖረናል፣🎉🔥
የ2016 ዓ.ም የ UAT ጥያቄዎችን የምንሰራ ይሆናል ፣ ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል ፣ ሲሙዩሌሽን 9 Unlock ይደረጋል።
በሁለቱም ዓመታት የተደገሙ ወሳኝ ወሳኝ ቶፒኮችን Revise የሚናደርግ ይሆናል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ከፈለጋችሁ Please Don't miss out this !
ለማማከር/ጣያቄ⤵️
0907667755 / 0908661122
Ask: @UATsupport
Use Discount code: AAU2018
ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot

🤷♂11❤10🔥2👍1🥰1
🔥 ክፍያ ከፍላችሁ ግን አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች
1. ሁለተኛ ክፍያ ሲፈፅሙ ለብዙዎች እየተስተካከለ ይገኛል። ግን refund የሚደረግበት ሁኔታ እስካሁን አልተመቻቸም።
2. አዲስ አበባ ከሆናችሁ ደግሞ 6kilo (main campus) በመሄድ receipt አሳይታችሁ Ticket መቀበል ትችላላችሁ።
3. ከፍላችሁ ticket ተቀብላችሁ አልተከፈለም የሚላችሁ ተማሪዎች ለፈተናው መቀመጥ ትችላላችሁ። ብዙም መጨናነቅ አያስፈልግም።

❤7👍5🔥1