UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🔥አብዛኛው ተማሪዎች AAU portal ላይ ተመዝግባችሁ እና ክፍያ አጠናቃችሁ ክፍያ አልተከፈለም ብሏችሁ እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች ነበራችሁ።

የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ይዛችሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6kilo (main campus) በመሄድ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ትኬታችሁን ይልኩላችኋል።

Share:
@UATTutorialofficial
👍4❤2
🎓Future #AAU students:

✨ዛሬ ምሽት ልክ 2:00 ሰዓት ላይ ሁሉም ተማሪ ለዋናው ፈተና UAT ብቁ መሆኑን ራሱን ይፈትሻል!!

🔴FOCUS!!
➡️ከዚህ በኃላ Every HOUR በጣም matter ያደርጋል!!

🎁እጅግ በጣም ወሳኝ ሰዓት ላይ በጣም ወሳኝ ፈተና ዛሬ ምሽት 2:00 ላይ ጠብቁን::

✔️የእስካሁን ዝግጅታችሁን የምትፈትሹበት፤ በትክክል በUAT ስታንዳርድ የተዘጋጀ Mock Exam ዛሬ ምሽት ይኖረናል::

✔️ሁሉንም የUAT ይዘቶች ያካተተ #100 MCQ(የምርጫ ጥያቄዎች) ትፈተናላችሁ!!

🏆Top scorers will be awarded!!

👍አሁኑኑ ተመዝገቡና ከብዙዎች ጋር ራሳችሁን አስተያዩ::
🔺DON'T MISS IT OUT!!🔹

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

✔️Ask: @UATsupport
🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🔥2👍1
🔥 ክፍያ ከፍላችሁ ግን አልተከፈለም የሚላችሁ ፣ ከሬጅስትራር መረጃ እንዳገኘነው መሰረት ከሆነ IT ባለሙያዎቹ እስከ 1 ሰዓት ሙሉ በሙሉ እናስተካክላለን ብለዋል። እንዳሉት እንደሚሆን ተስፋ አለን።

ካልሆነ ሌላ Account create አድርጋችሁ መክፈል እና መመዝገብ የተሻለ ነው።

Share:
@UATTutorialofficial
❤13👏2
እጅግ በጣም ወሳኝ ለሊት🔥

ዛሬ ማታ 2:00 ሰዓት ሲሙለሽን 9 እና 10 Unlock ከማድረጋችን አስቀድመን ከዚህ በፍት የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ያካተተ የ Mock Exam አዘጋጅተናል።

🔴 አምና ይሄን ፈተና ከ5000 በላይ ተማሪዎች የተፈተኑ ሲሆን ከግማሽ በላይ የሆነው ጥያቄ በእነሱ ፈተና ላይ ተደግሞ ነበር።

🔹 UAT Tutorial Official በቀናት ውስጥ ብቻ እጅግ በጣም አጭር፣ ቀላል፣ ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ቲቶሪያሎችን እናስተምራለን፣

🔷 በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የ UAT ሲሙሌሽን አበልጽገናል (ተማሪዎቻችን ሲምዩለት እያደርጉ ነው)

🔷 UAT ከተጀመረበት ጀምሮ ያለውን የUAT ጥያቄዎችን በUAT Solution ፕሮግራማችን እንስጣለን ፣

🔹በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

🔹 ተማሪዎችን 97% የማሳለፍ ስኬት አለን፣ በዚህም ተወዳኝነት እና ተመራጭነትን አትርፈናል።

🔹 25% Discount አድርገንላችኋል🎉


እንዳያመልጣችሁ፣ አሁኑኑ ወስኑ !

ለመረጃ : @UATsupport

📞 0907667755 / 0908661122

➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Discount Code: AAU2018

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
❤12🔥2🤷‍♂1
1️⃣Hour left....⌛

💻Mock exam

🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ::
💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት::

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ:@uattutorial_bot

✔️Ask: @UATsupport
🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10🔥7🤷‍♂4🥰2
UAT Tutorial Official
1️⃣Hour left....⌛ 💻Mock exam 🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ:: 💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት:: 🔹DON'T MISS IT OUT!! 💠You need a discount? Use promocode :AAU2018 🖥ለመመዝገብ:@uattutorial_bot ✔️Ask: @UATsupport 🔸@UATtutorialofficial💠
🎆 Mock Exam ተጀምሯል::

🙀 ለተመዝገቡ ተማሪዎች ብቻ::
💡እስካሁን ለ UAT ስትዘጋጁ የነበራችሁ ሁሉ ራሳችሁን ፈትሹበት::

Special Class: https://t.me/c/2887974990/588
Level A Class: https://t.me/c/2713305266/507

🔹DON'T MISS IT OUT!!

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ:@uattutorial_bot

✔️Ask: @UATsupport
🔸@UATtutorialofficial💠
🔥5❤2⚡1🤷1
⚠️⚠️⚠️⚠️📡

✅"አሁን እናንተ ጋር ለUAT Tutorial ብመዘገብ የምር ይጠቅመኛል❔"

ይሄ የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ነው ምክንያቱም UAT ፈተና ልጀምር ጥቅት ቀናት ብቻ ቀርተዋሉ::

✅ለዚህ ጥያቄ መልሱ አዎ ነው!!በደንብ ይጠቅመቹሃል::

👑እንዴት ካላቹ ያልፉ ዓመታት የUAT ፈተና እና ተምሳሳይ ይዘት ያላቸውን ጥያቄዎች በደንብ ትለማመዳልቹ።
✅ምን ይሄ ብቻ የምትፈልጉትን ቶፒክ በቪዲዮ እና በ ኖት ታገኛላችሁ::

✅ዛሬውኑ ተመዝገቡና አይታችሁ እናንተው መስክሩ!!

✅DON'T MISS IT OUT!!🔹

💠You need a discount?
Use promocode :AAU2018

🖥ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

✔️Ask: @UATsupport
🔸@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🤷‍♂5👍2💯1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት ሲታስቡ በዋናነት የሚያስፈራው ከፍተኛ ውድድር መኖሩ ነው።

የሚትፈልጉትን ድፓርትመንት የመግባት ዕድላችሁን በከፍተኛ ጥራት ባበለፀግነው Zstudents ያረጋግጡ!

ለሁሉም ተማሪ ሼር አድርጉላቸው።

www.zstudents.com
❤6👌3👍1
1 AAU Monday-2025-09-22-to-2025-09-22-Morning-Schedule (1).xlsx
88 KB
Share: @UATTutorialofficial

✅ ሰኞ ጠዋት የምትፈተኑ ተማሪዎች የስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።
2 AAU Monday 2025-09-22-to-2025-09-22-Afternoon-Schedule.xlsx
66.5 KB
Share: @UATTutorialofficial

🔴ሰኞ ከሰዓት የምትፈተኑ ተማሪዎች ስም ዝርዝራችሁን ተመልከቱ።


Testing Center - AAU

ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ እንዳትረሱ 🙏

ተመዝግባችሁ ስማችሁ ያልወጣላችሁ ተማሪዎች አትጨናነቁ ፣ የናንተም በቀጣም የሚወጣ ይሆናል። አምና በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች በመጀመሪያው List አልተካተቱም ነበር።

መልካም ዕድል!

ሼር : @UATtutorialOfficial
❤17
ጠቅለል ያለ መረጃ

1. አሁን ላይ የስም ዝርዝር የወጣላችሁ ተማሪዎች የ UAT ምዝገባ ከተጀመረበት ከ August 1 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ብቻ ሰኞ ተመድባችኋል።

2. ከ August 1 እስከ September 17 ,2025 GC, ካሉት ቀናት ውጪ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች እና አዲስ አበባን ለመፈተኛነት የመረጣችሁ ተማሪዎች ለእናንተ ለብቻችሁ Schedule ይወጣላችኋል አሁንም መመዝገብ ትችላላችሁ። portalኡ አሁንም ክፍት ነው።

3. ከ August 01 እስከ September 17, 2025, ድረስ የተመዘገባችሁና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን የመፈተኛ ጣቢያ የመረጣችሁ ናችሁ ሰኞ ያልተመደባችሁ ከዚህ በታች ያለውን Link ተጠቅማችሁ ቅፁን ሙሉና Submit አድርጉ👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSczLsX8bTDf2bmw9S_JcbQKddcHG4g5R5Ky-JPbE7Nx656w5Q/viewform?usp=header

4. ሁላችሁም ያመለከታችሁ ተማሪዎች የተሰጣችሁን application number በመጠቀም የፈተና Scheduላችሁን በዚህ Link check ማድረግ ትችላላችሁ👇
https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/ExamSchedule

5. የመመዝገቢያም የመዘጋጃም ጊዜ አሁንም አላችሁ። 10 simulation, 20+ Videos, 2000+ ጥያቄዎች ሰርታችሁ ውጤቱን ማለፍ ሳይሆን ከፍተኛ ማምጣት ነው ትኩረታችሁ የሚሆነው።

Share: @UATTutorialofficial
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
For Tutorial:@UATTutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖
Ask: @UATsupport
Call⤵️
09 07 66 77 55
09 08 66 11 22
➖➖➖➖➖➖➖➖
❤31👍4
በፈተናው ቀን
መያዝ የሚቻለው:

📌 Admission ticket (ሁላችሁም በወረቀት print አድርጋችሁ ያዙ)
📌መታወቂያ/ passport
📌 Normal calculator (Scientific ያልሆነ)
📌 እርሳስ ወይም pen

መያዝ የማይቻለው:
📌 ማንኛውም የElectronics እቃዎች
📌መፅሀፍ፣ ደብተር ምናምን
📌ማስመሪያ፣ ፕሮትራክተር
📌Scientific calculator አይቻልም

የሰዓት ጉዳይ:
📍የጠዋት ተፈተኞች 2:00LT ተገኙ
📍የከሰዓት ተፈታኞች ደግሞ 7:00LT ላይ መገኘት አለባችሁ።

Share: @UATTutorialofficial
❤10👍3
In application forms, the word “Remark” usually refers to a comment, note, or special information related to the applicant or the application.

It is often used by the reviewer, examiner, or office staff (not the applicant) to record things like:

Additional observations (e.g., “Incomplete documents submitted”)

Status updates (e.g., “Approved” / “Rejected” / “Pending. Not completed, Payment issues)

Clarifications (e.g., “missed documents while uploading )

If you’re filling out the form yourself and see “Remark”, it usually means:
👉 “Add any extra notes or special information you want to mention.”

share: @UATtutorialofficial
❤7🔥3