UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
801 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Forwarded from Havan Academy
ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎችን መቼ ይቀበላሉ?

ዩኒቨርሲቲዎቻችን ተማሪዎቻቸዉን ለመቀበል ዝግጅታቸዉን ጨርሰው ትምህርት ሚኒስተርን እየተጠባበቁ ይመስላል። አንዳንድ  የፍሬሽማን የመግቢያ ቀን ጨምሮ ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 12 ድረስ ባለው ጊዜ ዉስጥ እንደሆነ አሳውቀው ነበር። ከነዚያም ዉስጥ ለመስከረም 8 ጠርተው የነበሩ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መስከረም 12 አራዝመዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ ቀኑን ለመወሰን ተቸግረው "በቀጣይ ጊዜያት እናሳዉቃለን" ብለው አሳስበዋል።

ከዚህ እንደምንርዳው አሁን ዉጤት ስለወጣ በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻችሁ ትገባላቹህ። በመሃል የሚኖረው ጊዜ ጠባብ ሊሆን ስለሚችል ካሁኑ አንዳንድ ነገሮችን ብትዘጋጁ እንላለን።  ወደ AAU, AASTU, ASTU እና ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ የመግቢያ  ፈተና ስላላቸው አሁኑኑ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ ለማሳሰብ እንወዳለን።

1. በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@UATTutorialOfficial (16.6k Subscribers)
2. ወደ ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@HavanCoCPreparation (3.6k Subscribers)
3. ወደ AASTU እና ASTU መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@ASTU_AASTU_2018 (መወያያ ግሩፕ)

የተረጋገጡ ትምህርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት የምንዳርሳቹህ ይሆናል። ተቀላቀሉን👇👇👇
@HavanAcademyOfficial
❤8
📌 ለጊዜው ለአንዳንዶቻችሁ Portalኡ እየሰራ አይደለም!!

ምዝገባውን ያልጀመራችሁ ተማሪዎች አሁን ላይ Account እንድትከፍቱ ብቻ ነው portalኡ የሚፈቅደው። የጀመራችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሂደቱን ባላችሁበት ቦታ  ወደ ቀጣይ step መሄድ አልቻላችሁም።ወይም ወደ ቀጣይ ሰክሽን ለማለፍ ከፍተኛ delay አለው።

ክፍያ ላይ የደረሳችሁ ተማሪዎች ደግሞ ክፍያውን ፈፅማችሁ ብራችሁ ተቆርጧል ግን ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ አላስቻላችሁም። ይህ የእናንተ ችግር አይደለም። ሁላችሁም በትዕግሥት ጠብቁ🙏🙏

Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍2
📤እንዴት Discount promocode በመጠቀም መመዝገብ እንደትምችሉ ✅

✍️Promocode: AAU2018

💻ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot

@UATtutorialofficial✅
❤4💯1
FAQ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታል ላይ ሲትመዘገቡ Tele birr የሌላችሁ ተማሪዎች ማንኛውም ቴሌብር ባለው ሰው መጨረሻ ላይ የሚመጣላችሁን QR Code Scan በማስደረግ መክፈል ትችላላችሁ።

ብሩ ሲቆረጥ Automatically የናንተ የምዝገባ ሂደት የሚጠናቀቅ ይሆናል።

@UATtutorialofficial
❤9
🚨Temporary certificate download ማድረግ ተጀምሯል። ይህን ስጠብቁ የነበራችሁ download አድርጋችሁ ምዝገባችሁን መቀጠል ትችላላችሁ።

Screenshot አስገብታችሁ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ሀሳብ አይግባችሁ። ዋናው ሙሉ ውጤታችሁን የሚያሳይ መረጃ upload ማድረጋችሁ ነው። UAT EXAM ticket ያስገኛችኋል። እሱን የያዘ ተማሪ ሁሉ ደግሞ መፈተን ይችላል።

Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍5
UAT Tutorial Official pinned «https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo&t=336s»
7 days study plan for UAT.pdf
801.4 KB
👉ይህ እኛ ጋር የተመዘገቡ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተናን በ7 ቀናት ዝግጅት ማስተር እንዲያደረጉት ያዘጋጀነው የጥናት ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙን በፈለጋችሁት ሰአት እና በምትችሉት ፍጥነት መከታተል ትችላላችሁ።

📌 የባለፉትን 2 አመታት ፈተናዎችን አንድ ባንድ ካየን በኋላ በአጭር ጊዜ በቀላሉ ብዙ ነጥብ ለማሻሻል የሚያግዛችሁን ይሄን የአጠናን ሂደት አቅርበንላችኋል። የእያንዳንዱ ቶፒክ ዝርዝር የተብራራ የጥናት ስልት፣ ትኩረት የሚሹ ነጥቦች እና ሁልጊዜ የማይቀሩ የጥያቄ ፓተርኖች ለተማሪዎቻችን ተጋርቷል።

👉በርካታ ሺህ ተማሪዎች ይሄን እቅድ እየተከተሉ የራስ መተማመናቸውን አዳብሮላቸዋል።

🔥 Special Offer 25% OFF for only the next 3 days!

➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

📌 በ25% ቅናሽ ዛሬውኑ ይመዝገቡ:
@UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞
0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
🏆
❤8👍1
🔥ነገ የተለየ ቀን ነው 🔥

UAT ከተጀመረበት ከ2016 ዓ. ም ጀምሮ UAT እወድቃለሁ ብሎ መስጋት ታርክ ሆኖ ቀርቷል።

ሁላችሁም በፖርታል ላይ ያለውን የአአዩ ምዝገባ እየጨረሳችሁ ስለ ሆነ ከነገ ጀምሮ ጠንከር ያሉ ፣ በተደጋጋሚ UAT ላይ የሚወጡ ይዘቶችን ጠለቅ ብለን የሚናይ ይሆናል።

የ ሁለት ዓመት የ UAT ጥያቄዎችንም ፈትፍተን የምንሰራ ይሆናል።

🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔶🔶🔶🔹
ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔶🔶

ለማማከር/ለመጠየቅ👇
@UATsupport

0907667755 / 0908661123
❤9
Good Morning future አዲስአበባዊያን ( where dreams come true , the fountain of Excellence )

ዛሬ እጅግ ወሳኝ ጊዜ ይኖረናል ፡ የUAT Solution ሊንጀምር ነው።

የ2016 ዓ.ም እና የ2017 ዓ.ም የ UAT ጥያቄዎችን ከ Verbal and Quantitative Reasoning ፈትፍተን የምንሰራ፣ የምንተነትን፣ የሚናብራራ ይሆናል🔥

Analyzing all trends, patterns, and the frequency of question appearances. ( 97% UAT pass rate ( Don't miss it !) )

በነገራችን ላይ የ2016 UAT exam questions ከUAT Tutorial ውጪ ሌላ የትም ቦታ አታገኙም ። በብቸኝነት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲት UATን ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል @UATtutorialofficial ብቻ ነው።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
You need Discount code⤵️
use : AAU2018

Register : @UATtutorial_bot
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Ask: @UATsupport

☎️Call
0907667755
0908661122
❤12
🔥 ለአብዛኞቻችሁ UAT EXAM TICKET download ማድረግ እየተቻለ አይደለም። Download ለማድረግ Browser እየቀያየራችሁ ሞክሩት። ወይም በቂ Internet connection ያለበት ቦታ ሞክሩት።

እንደዚህም አድርጋችሁ አልሰራም ካላችሁ አምናም ይህ Ticket download የሆነው በመጨረሻዎቹ ቀናት ነበር እና በትዕግሥት ጠብቁ።

Share: @UATTutorialofficial
❤5👍4
📣የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተናን በዚች በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ።

ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ  አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport


➡️ Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED🥇
❤12👍1
🔝ከ500 በላይ አምጥቻለው ፣ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ገብቼ እማራለሁ ፤ ምን ይሄ ብቻ የ presidential scholarship ጭምር ተጠቃሚ እሆናለሁ ብላችሁ ለሚታስቡ.....

✔️The fact is:-

✅2️⃣3️⃣8️⃣4️⃣ተማሪዎች ከ500 በላይ አንዳመጡ አስተውሉ::
✔️ከ400 በላይ ያመጡትም UATን ከሰቀሉ ምን እንደሚፈጠር አስቡት::
✍️ይሄ ማለት በጣም ከባድ competition ነው የሚጠብቃችሁ::

✅ አንድ ሚስጢር እንገራችሁ👌

💻💻ሀAT ስቃቅላችሁ ስሩና ያሰባችሁት ተሳክቶ ደስታችሁን ሙሉ አድርጉት።

👀ብዙዎቹ ይሄን ምስጢር ደርሰውባታል ምን ትጠብቃላችሁ ታዲያ ጊዜው እኮ እያለቀ ነው።

🏆በ3 ወይም በ 4 ቀናት ጥንቅቅ አድርጋችሁ ጨርሳችሁ UATን ስቅላችሁ ማለፍ ትችላላችሁ::

You need a discount?
Use promocode: AAU2018


ለመመዝገበ: @uattutorial_bot

Ask: @UATsuppprt

@UATtutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍2
📌 ከወረዳ የድጋፍ ደብዳቤ ለማፃፍ መጀመሪያ እራሳችሁ ከላይ እንደተጠቀሰው አይነት ማመልካቻ ማስገባት አለባችሁ።

በተቻላችሁ መጠን የወላጅ ደመወዝ ብጠቅሱ ጥሩ ነው።

Share:@UATTutorialofficial
❤6👍3🥰1
📣የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተናን በዚች በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ።

ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ  አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport


➡️ Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED🥇
❤5
📌አሁን ላይ portalኡ Error እያመጣ ነው። ይህ Error ጊዚያዊ እና የሚስተካከል ነው።

ተረጋግታችሁ ጠብቁ። ማንም ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት የሚፈልግ ተማሪ ሳይመዘገብ portalኡ አይዘጋም።

Share:@UATTutorialofficial
❤10👍8🥰1
📌 Portalኡ እየሰራ ነው። ሁላችሁም ካቆማችሁበት ቀጥሉ።

Share: @UATTutorialofficial
❤4🤷‍♂1
አብዛኛው ተማሪዎች AAU portal ላይ ተመዝግባችሁ እና ክፍያ አጠናቃችሁ ክፍያ አልተከፈለም እያላችሁ ነው። በመጨረሻ ሰዓት ይህ የተለመደ ነው ። እስኪስተካከል በትዕግሥት ጠብቁ🙏🙏

Share: @UATTutorialofficial
❤6😭3
የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጋጅቼ ለፈተናው እቀመጣለሁ?🤔

ለሎች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ ፥ ከለሎች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም 😢

የቀረው ጊዜ በጣም ትንሽ ነው 😭

ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ከሚደወሉ ስልኮች አብዘኞች ይሄን ሃሳብ ነበር ሲያነሱ የነበሩ።

🔴 ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጀምሮ ነው ስለ UAT በትትክል ማሰብ የጀመረው ፣ tbh ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም ፣ የተወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆይተው ሊሆን ይችላል ይሁን እንጅ ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም።

አምና AAU ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ ሆኖ ሁሉን ተማሪ በUAT እቀበላለሁ በማለት UATን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ሲያስተዋውቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ብቻ ቀናቶችን ነበር የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን።

አሁን ላይ ከአምናው አንጻር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላችሁ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ።

ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለማችን ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጁበት በሚያስችላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው።

UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው።

ሼር : @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
❤12
Forwarded from Havan COC Preparation
ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ ለመግባት በመጀመሪያ የጽሁፍ ፈተና ቀጥሎ ደግሞ የInterview ጥያቄ ይኖረዋል።

አብዛኛውን ተማሪ የሚጥሉት የጽሁፍ ፈተናው ላይ ሲሆን ለቃለ-ምልልስ ፈተናው የሚያልፉት ከ80-120 ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ከነዚያ ዉስጥ አወዳድሮ ከ70-75 ተማሪዎን በየአመቱ ይቀበላል።
የሚቀበሉት ተማሪ ቁጥር ባይጨምርም ወዳሁኑ የቅዱስ ጳውሎስ ዝና እየገነነ እና ብዙ ተማሪዎች ጋር እየደረሰ ስለሆነ በየአመቱ የሚወዳደሩ ተማሪዎች ቁጥር እይጨመረ ነው።

ይሄም በየአመቱ ፉክክሩ እየከረረ እንዲሄድ አድርጎታል። የ2018 የቅዱስ ጳውሎስ መግቢያ ቱቶሪያላችን ተጀምሯል። ሳይረፍድ ዛሬዉኑ ተመዝግባችሁ ከ70ዎቹ አንዱ/ዷ መሆናችሁን አረጋግጡ።

ለቱቶሪያል ምዝገባ 👇
@HavanCoCBot

For Questions & Feedback:

☎️ 09 07 66 77 55
ASK: @Drhavan

Share to your friends 🙏
@havancocpreparation

YouTube | Telegram | Telegram
❤4👏1
✔️UATን የሚያልፍ ብልጥ ተማሪ ምን እንደሚያደርግ ታውቃላችሁ?

✔️የተቀሩት ቀናት ላይ ቀን እና ማታ Focused የሆነ የጥናትና ጥያቄዎችን የሚለማመድበት ሰዓታት ይኖሩታል::

💠ብዙ ነገር አምልጦኛል ብላችሁ አትዘናጉ ምክንያቱም ሁሉም ተማሪ በሚባል ደርጃ ዝግጅት የጀምረው የእንትራንስ ውጤት ከወጣ በኃላ ነው::

💻እኛ ጋር ቀድሞ የተመዝገበም አሁንም ነገም የሚመዘገብ ከ 3-4 ቀናት ብቻ ለUAT ፈተና ብቁ ሆኖ በ confidence ይገባል::

💻 እኛ ጋር ተመዝግበው የሚማሩት ለዚህ ምስክሮች ናቸው::

Discount ላላችሁ:
Promocode: AAU2018


ለመመዝገብ: @uattutorial_bot

Ask:
@UATsupport

@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍2🙏1
➡️የቅዱስ ጳውሎስ ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ 2018 ምዝገባ

📌 በ2018 ለቅዱስ ጳውሎስ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው?

1. ኢንትራንስ(EHEEE) ፈተና በ2017 ዓ.ም. የወሰዱ መሆን አለባቸው።✅

2. የEHEEE ዉጤታቸው እንደሚከተለው መሆን አለበት።✅

2.1 በአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሊ ክልሎች እንዲሁም በቦረና፣ ደቡብ ኦሞ፣ ምዕራብ ኦሞ እና ዋግኸምራ ዞኖች የሚገኙ ከሆነ ለወንድ 475 እና በላይ ለሴት ደግሞ 450 እና በላይ ያስመዘገቡ መሆን አለባቸው::✅

2.2 በ2.1 ከተጠቀሰው ዉጭ ላሉ ክልሎች ለወንድ 500 እና በላይ ለሴት 475 እና በላይ✅

3. ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት አማካኝ ዉጤት 80% እና በላይ መሆን አለበት።✅

                                    
To See Full Info Click Here.

Join St. Paul Channel: @HavanCoCpreparation
❤13💔7