🔴How to Easily start your UAT Registration on AAU Portal🔴
Simply click on this
https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister
share: @UATtutorialOfficial
Simply click on this
https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister
share: @UATtutorialOfficial
❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️STEP by STEP Registration guide to Join our UAT Tutorial program.
✅For a huge discount use:
promocode 👉🏼 AAU2018
⏳ 2 minutes :41 sec.
💢Register @Uattutorial_bot
@UATtutorialofficial
✅For a huge discount use:
promocode 👉🏼 AAU2018
⏳ 2 minutes :41 sec.
💢Register @Uattutorial_bot
@UATtutorialofficial
❤2
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንዴት እንመዘገባለን?
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሙሉ የምዝገባ ሒደት
✅Grade 12 Completed (Self-Sponsored, government sponsored)
✅Remedial,
✅degree holder,
✅diploma,
✅dismissed
✍️ይህ ቪዲዮ ለሁላችሁም የምዝግባ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ ይረዳችኋል።👇🏽👇🏽
https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo
የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በ2017 ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች አካውንት ከፍታችሁ ጠብቁ። የምዝግባ ሂደቱን አሁን ላይ መጀመር እንጂ ማጠናቀቅ አትችሉም። ምክንያቱም ውጤታችሁ ያስፈልጋል።
ሁሉንም ከምዝገባ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን የሚመልስላችሁ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁን እስከመጨረሻው እዩት። አዚህ ላይ የሰራነውን መልሳቹሁ በውስጥ እና በስልክ ባትጠይቁን ጥሩ ነው።
📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●

❤9
🔴 ጥንቃቄ!
ብዙ ተማሪዎች ለUAT ሲመዘገቡ ከሚያጋጥማቸው ችግሮች አንዱ እና ዋነኛው ይሄ ነው ። ⤵️
ከአንድ section ወደ ለላ section ካለፋችሁ በኋላ Edit ማድረግ አይቻልም።😭
ስማችሁን አበላስታችሁ ሊሆን ይችላል፣ የማትፈልጉትን ድፓርትመንት፣ ስትሪም፣ የፈተና ጣቢያ ፣ አላስፈላጊ ፋይል upload አድርጋችሁ ሊሆን ይችላል፣ or Admission Number፣ ውጤታችሁን፣ ወረዳ፣ ....ወዘተ Edit ለማድረግ ፈልጋችሁ ሊሆን ይችላል።
The Bad News አሁን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመዝገቢያ ፖርታሉ Edit ማድረግ አይፈቅድም። ጥንቁቁ መህናችሁ Test እየተደረገ ይሁን🤷♂️
so what is the solution?
የመጀመሪያው ነገር ከአንድ ሰክሽን ወደ ሌላ ከማለፋችሁ በፊት በትክክል እንደሞላችሁ እርግጠኞች ሁኑ። then Next በሉት።
በሁለተኛ ደረጃ እስከ መጨረሻ ድረስ ( ክፊያ እስከመፈጸም) ካልደረሳችሁ እንደ አዲስ መጀመር ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ👇
✔️ አዲስ ኢሜይል እና ስልክ ቁጥር ያስፈልጋችኋል
የጀመረችሁትን በመተው በአዲስ Email እና ስልክ ቁጥር በመጠቀም አዲስ applicant account በመክፈት እንደገና መጀመር ትችላላችሁ።
ግን ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላ Already Registration completed ስለምል ትንሽ ከባድ ነው😢። ይሁን እንጅ አሁንም still significant የሆነ ስህተት ከሰራችሁ እንደገና መጀመር ትችላላችሁ🎉
ይሄ የብዙ ተማሪዎች issue ስለሆነ please ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ።
እናመሰግናለን🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖
Share: @UATtutorialOfficial
Ask About UAT : @UATsupport
➖➖➖➖➖➖➖➖
CALL⤵️
0907667755
0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

❤12🎉1
የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጋጅቼ ለፈተናው እቀመጣለሁ?🤔
ለሎች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ ፥ ከለሎች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም 😢
የቀረው ጊዜ በጣም ትንሽ ነው 😭
ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ከሚደወሉ ስልኮች አብዘኞች ይሄን ሃሳብ ነበር ሲያነሱ የነበሩ።
🔴 ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጀምሮ ነው ስለ UAT በትትክል ማሰብ የጀመረው ፣ tbh ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም ፣ የተወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆይተው ሊሆን ይችላል ይሁን እንጅ ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም።
አምና AAU ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ ሆኖ ሁሉን ተማሪ በUAT እቀበላለሁ በማለት UATን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ሲያስተዋውቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ብቻ ቀናቶችን ነበር የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን።
አሁን ላይ ከአምናው አንጻር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላችሁ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ።
ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለማችን ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጁበት በሚያስችላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው።
UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው።
ሼር : @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport
ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

❤15
አንዳንድ ወረዳዎች የወላጅ ደሞዝ እየጠየቁ ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን ከወላጅ ጋር ሂዱ። መታወቂያ እና የማትሪክ ውጤት screenshot አድርጋችሁ ያዙ። መታወቂያ የትኛውንም መያዝ ትችላላችሁ።
ደብዳቤው ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉንና ማህተም መኖሩን አረጋግጣችሁ ተቀበሉ።
Share: @UATTutorialofficial
Register for tutorial:
@UATTutorial_bot
Ask: @UATsupport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤3
Use a promocode: AAU2018
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡6❤4👍1🥰1
7 days study plan for UAT.pdf
801.4 KB
If you want to crack AAU’s UAT Exam in just 7 days with
out reading the whole night or feeling overwhelmed,
follow this self-paced game plan.
Special Offer 25% OFF!
For only the next 3 days, you can join the 7-Day Self-Paced Master Plan for just 300 Br (instead
of the usual 400 Br)
➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share እያደረጋችሁ: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED🏆

UAT Tutorial Official
7 days study plan for UAT.pdf
ይህ እኛ ጋር የተመዘገቡ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተናን በ7 ቀናት ዝግጅት ማስተር እንዲያደረጉት ያዘጋጀነው የጥናት ፕሮግራም ነው።
የባለፉትን 2 አመታት ፈተናዎችን አንድ ባንድ ካየን በኋላ በአጭር ጊዜ በቀላሉ ብዙ ነጥብ ለማሻሻል የሚያግዛችሁን ይሄን የአጠናን ሂደት አቅርበንላችኋል።
በርካታ ሺህ ተማሪዎች ይሄን እቅድ እየተከተሉ የራስ መተማመናቸውን አዳብሮላቸዋል።
Special Offer 25% OFF for only the next 3 days!
➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
📌 በ25% ቅናሽ ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED🏆
የባለፉትን 2 አመታት ፈተናዎችን አንድ ባንድ ካየን በኋላ በአጭር ጊዜ በቀላሉ ብዙ ነጥብ ለማሻሻል የሚያግዛችሁን ይሄን የአጠናን ሂደት አቅርበንላችኋል።
በርካታ ሺህ ተማሪዎች ይሄን እቅድ እየተከተሉ የራስ መተማመናቸውን አዳብሮላቸዋል።
Special Offer 25% OFF for only the next 3 days!
➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
📌 በ25% ቅናሽ ዛሬውኑ ይመዝገቡ: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED🏆
❤12🔥2👍1
📌የUAT ፈተና እና ይዘት ምን ይመስላል?
https://t.me/UATtutorialofficial/12061
📌Government sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው?
https://t.me/UATtutorialofficial/12120
📌Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው?
https://t.me/UATtutorialofficial/11847
📌Presidential scholarship ተማሪዎች እነማን ናቸው?
https://t.me/UATtutorialofficial/12335
📌የድጋፍ ደብዳቤ አፃፃፍ እንዴት ነው?
https://t.me/UATtutorialofficial/11938
📌የድጋፍ ደብዳቤ Sample
https://t.me/UATtutorialofficial/11974?single
📌ስለ Extension program የተነሱ ወሳኝ ጥያቄዎች
https://t.me/UATtutorialofficial/12076
📌ለUAT EXAM በአጠቃላይ የሚያስፈልጓችሁ ነገሮች ምን ምን ናቸው?
https://t.me/UATtutorialofficial/12172
📌ለUAT Exam መመዝገቢያ portal ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ከነመፍትሄው
https://t.me/UATtutorialofficial/12202
📌UAT Exam መመዝገቢያ እንዲሁም መፈተኛ ቀናት ዝርዝር
https://t.me/UATtutorialofficial/12334
Share: @UATtutorialofficial
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
Contact us via @UATSupport
TRUSTED AND TOP RANKED
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👏1
Forwarded from Havan Academy
ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎችን መቼ ይቀበላሉ?
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ተማሪዎቻቸዉን ለመቀበል ዝግጅታቸዉን ጨርሰው ትምህርት ሚኒስተርን እየተጠባበቁ ይመስላል። አንዳንድ የፍሬሽማን የመግቢያ ቀን ጨምሮ ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 12 ድረስ ባለው ጊዜ ዉስጥ እንደሆነ አሳውቀው ነበር። ከነዚያም ዉስጥ ለመስከረም 8 ጠርተው የነበሩ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መስከረም 12 አራዝመዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ ቀኑን ለመወሰን ተቸግረው "በቀጣይ ጊዜያት እናሳዉቃለን" ብለው አሳስበዋል።
ከዚህ እንደምንርዳው አሁን ዉጤት ስለወጣ በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻችሁ ትገባላቹህ። በመሃል የሚኖረው ጊዜ ጠባብ ሊሆን ስለሚችል ካሁኑ አንዳንድ ነገሮችን ብትዘጋጁ እንላለን። ወደ AAU, AASTU, ASTU እና ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ የመግቢያ ፈተና ስላላቸው አሁኑኑ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ ለማሳሰብ እንወዳለን።
1. በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@UATTutorialOfficial (16.6k Subscribers)
2. ወደ ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@HavanCoCPreparation (3.6k Subscribers)
3. ወደ AASTU እና ASTU መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@ASTU_AASTU_2018 (መወያያ ግሩፕ)
የተረጋገጡ ትምህርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት የምንዳርሳቹህ ይሆናል። ተቀላቀሉን👇👇👇
@HavanAcademyOfficial

❤8
ምዝገባውን ያልጀመራችሁ ተማሪዎች አሁን ላይ Account እንድትከፍቱ ብቻ ነው portalኡ የሚፈቅደው። የጀመራችሁ ተማሪዎች ደግሞ ሂደቱን ባላችሁበት ቦታ ወደ ቀጣይ step መሄድ አልቻላችሁም።ወይም ወደ ቀጣይ ሰክሽን ለማለፍ ከፍተኛ delay አለው።
ክፍያ ላይ የደረሳችሁ ተማሪዎች ደግሞ ክፍያውን ፈፅማችሁ ብራችሁ ተቆርጧል ግን ምዝገባውን እንድታጠናቅቁ አላስቻላችሁም። ይህ የእናንተ ችግር አይደለም። ሁላችሁም በትዕግሥት ጠብቁ🙏🙏
Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👍2
📤እንዴት Discount promocode በመጠቀም መመዝገብ እንደትምችሉ ✅
✍️Promocode: AAU2018
💻ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
@UATtutorialofficial✅
✍️Promocode: AAU2018
💻ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot
@UATtutorialofficial✅
❤4💯1
FAQ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታል ላይ ሲትመዘገቡ Tele birr የሌላችሁ ተማሪዎች ማንኛውም ቴሌብር ባለው ሰው መጨረሻ ላይ የሚመጣላችሁን QR Code Scan በማስደረግ መክፈል ትችላላችሁ።
ብሩ ሲቆረጥ Automatically የናንተ የምዝገባ ሂደት የሚጠናቀቅ ይሆናል።
@UATtutorialofficial
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፖርታል ላይ ሲትመዘገቡ Tele birr የሌላችሁ ተማሪዎች ማንኛውም ቴሌብር ባለው ሰው መጨረሻ ላይ የሚመጣላችሁን QR Code Scan በማስደረግ መክፈል ትችላላችሁ።
ብሩ ሲቆረጥ Automatically የናንተ የምዝገባ ሂደት የሚጠናቀቅ ይሆናል።
@UATtutorialofficial
❤9
Screenshot አስገብታችሁ ክፍያ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ሀሳብ አይግባችሁ። ዋናው ሙሉ ውጤታችሁን የሚያሳይ መረጃ upload ማድረጋችሁ ነው። UAT EXAM ticket ያስገኛችኋል። እሱን የያዘ ተማሪ ሁሉ ደግሞ መፈተን ይችላል።
Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍5
UAT Tutorial Official pinned «https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo&t=336s»
7 days study plan for UAT.pdf
801.4 KB
👉ይህ እኛ ጋር የተመዘገቡ ተማሪዎች የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተናን በ7 ቀናት ዝግጅት ማስተር እንዲያደረጉት ያዘጋጀነው የጥናት ፕሮግራም ነው። ፕሮግራሙን በፈለጋችሁት ሰአት እና በምትችሉት ፍጥነት መከታተል ትችላላችሁ።
📌 የባለፉትን 2 አመታት ፈተናዎችን አንድ ባንድ ካየን በኋላ በአጭር ጊዜ በቀላሉ ብዙ ነጥብ ለማሻሻል የሚያግዛችሁን ይሄን የአጠናን ሂደት አቅርበንላችኋል። የእያንዳንዱ ቶፒክ ዝርዝር የተብራራ የጥናት ስልት፣ ትኩረት የሚሹ ነጥቦች እና ሁልጊዜ የማይቀሩ የጥያቄ ፓተርኖች ለተማሪዎቻችን ተጋርቷል።
👉በርካታ ሺህ ተማሪዎች ይሄን እቅድ እየተከተሉ የራስ መተማመናቸውን አዳብሮላቸዋል።
🔥 Special Offer 25% OFF for only the next 3 days!

❤8👍1