UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
799 photos
29 videos
145 files
594 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
An innovative solution

We have developed it.

Will be launched with in hours

@UATtutorialofficial
❤5🔥5
🔥 ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT Exam ምዝገባ ሂደት ጊዜ step 4 ላይ Document ማስገባት ነው።

ታዲያ ይህ Document pdf ወይም image መሆን አለበት። አብዛኞቻችሁ በpdf file አስገብታችሁ preview ስትሉት ነጭ ነው የሚያሳያችሁ። ግን Submit አይሆንም ማለት አይደለም።

በ image አስገብታችሁ preview ስትሉት ግን ያሳያችኋል። ስለዚህ እርግጠኛ ለመሆን fileኣችሁን ከpdf ወደ image ቀይራችሁ submit በሉት።

Share: @UATTutorialofficial
❤13🙏1
⏳One Hour left.....

💢ዛሬ ምሽት Live session ይኖረናል -እኛ ጋር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ❕❕

✅በጣም ወሳኝ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳያመልጣችሁ!!
✅ዛሬ የተመዘገባችሁ ሁሉ እደለኞች ናችሁ::

❕ምን ይወራበታል?

📌 UAT study calendar:
-Orientation on high yield topics of UAT
- UAT questions focus area
- How should you spend your time after the release of entrance exam.
- Your chance to Join AAU

📌 Tips to ace the UAT
- Time management
- Confidence boosting
- Study schedule

📌 How our Tutorial will help you to score best in UAT?

❓Question and Answer time.

📍Live Session will be held via Telegram
⏰ Time: TONIGHT 2:30 LT

Be part of it, start the bot👇🏽

✍️Need a discount?
👉🏼Use promocode: AAU2018

Register: @uattutorial_bot

Join: @UATtutorialofficial
❤11
🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️

✅ እንደሚታወቀው የUAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑‍💻👩‍💻

ታዲያ በፈተና ወቅት ተማሪዎችን ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦‍♂🤦

በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭

ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥

👉 ያለፉት አመታት የUAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥

⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯

ይህን ሰርታቹ UAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎

ለመመዝገብ @UATtutorial_bot

Share @UATtutorialofficial
❤17
Top Scorers of Simulation 1 and 2

Today we unlock Simulation 8,

Our Simulation is the mirror image of the real UAT exam.

Stay tuned for Simulations 9 and 10, each featuring actual AAU UAT questions from 2016 and 2017. Don’t miss it!

Join the country’s first and leading online exam simulation solution today.

✔️https://simulation.havanacademy.com

Use our Bot: @UATtutorial_bot
❤3🔥2
🔴How to Easily start your UAT Registration on AAU Portal🔴

Simply click on this

https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister

share: @UATtutorialOfficial
❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✍️STEP by STEP Registration guide to Join our UAT Tutorial program.

✅For a huge discount use:
promocode 👉🏼 AAU2018

⏳ 2 minutes :41 sec.

💢Register @Uattutorial_bot

@UATtutorialofficial
❤2
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አንዴት እንመዘገባለን?
ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ሙሉ የምዝገባ ሒደት

✅Grade 12 Completed (Self-Sponsored, government sponsored)
✅Remedial,
✅degree holder,
✅diploma,
✅dismissed

✍️ይህ ቪዲዮ ለሁላችሁም የምዝግባ ሂደቱን እንድታጠናቅቁ ይረዳችኋል።👇🏽👇🏽

https://www.youtube.com/watch?v=hwnz-B4DHwo

የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና በ2017 ወስዳችሁ ውጤት እየጠበቃችሁ ያላችሁ ልጆች
አካውንት ከፍታችሁ ጠብቁ። የምዝግባ ሂደቱን አሁን ላይ መጀመር እንጂ ማጠናቀቅ አትችሉም። ምክንያቱም ውጤታችሁ ያስፈልጋል።

ሁሉንም ከምዝገባ ጋር የተገናኙ ጥያቄዎችን የሚመልስላችሁ ቪዲዮ ስለሆነ እባካችሁን እስከመጨረሻው እዩት። አዚህ ላይ የሰራነውን መልሳቹሁ በውስጥ እና በስልክ ባትጠይቁን ጥሩ ነው።

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

🔄 Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●
❤9
🔴 ጥንቃቄ!

ብዙ ተማሪዎች ለUAT ሲመዘገቡ ከሚያጋጥማቸው ችግሮች አንዱ እና ዋነኛው ይሄ ነው ። ⤵️

ከአንድ section ወደ ለላ section ካለፋችሁ በኋላ Edit ማድረግ አይቻልም።😭

ስማችሁን አበላስታችሁ ሊሆን ይችላል፣ የማትፈልጉትን ድፓርትመንት፣ ስትሪም፣ የፈተና ጣቢያ ፣ አላስፈላጊ ፋይል upload አድርጋችሁ ሊሆን ይችላል፣ or Admission Number፣ ውጤታችሁን፣ ወረዳ፣ ....ወዘተ Edit ለማድረግ ፈልጋችሁ ሊሆን ይችላል።

The Bad News አሁን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመዝገቢያ ፖርታሉ Edit ማድረግ አይፈቅድም። ጥንቁቁ መህናችሁ Test እየተደረገ ይሁን🤷‍♂️

so what is the solution?

የመጀመሪያው ነገር ከአንድ ሰክሽን ወደ ሌላ ከማለፋችሁ በፊት በትክክል እንደሞላችሁ እርግጠኞች ሁኑ። then Next በሉት።

በሁለተኛ ደረጃ እስከ መጨረሻ ድረስ ( ክፊያ እስከመፈጸም) ካልደረሳችሁ እንደ አዲስ መጀመር ትችላላችሁ። ይህን ለማድረግ ደግሞ👇

✔️ አዲስ ኢሜይል እና ስልክ ቁጥር ያስፈልጋችኋል

የጀመረችሁትን በመተው በአዲስ Email እና ስልክ ቁጥር በመጠቀም አዲስ applicant account በመክፈት እንደገና መጀመር ትችላላችሁ።

ግን ክፍያ ከፈጸማችሁ በኋላ Already Registration completed ስለምል ትንሽ ከባድ ነው😢። ይሁን እንጅ አሁንም still significant የሆነ ስህተት ከሰራችሁ እንደገና መጀመር ትችላላችሁ🎉

ይሄ የብዙ ተማሪዎች issue ስለሆነ please ሼር ማድረግ እንዳትረሱ ።

እናመሰግናለን🙏
➖➖➖➖➖➖➖➖
Share: @UATtutorialOfficial

Ask About UAT : @UATsupport
➖➖➖➖➖➖➖➖
CALL⤵️
0907667755
0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖
ለቲቶሪያል ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
❤12🎉1
የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጋጅቼ ለፈተናው እቀመጣለሁ?🤔

ለሎች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ ፥ ከለሎች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም 😢

የቀረው ጊዜ በጣም ትንሽ ነው 😭

ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ከሚደወሉ ስልኮች አብዘኞች ይሄን ሃሳብ ነበር ሲያነሱ የነበሩ።

🔴 ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጀምሮ ነው ስለ UAT በትትክል ማሰብ የጀመረው ፣ tbh ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም ፣ የተወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆይተው ሊሆን ይችላል ይሁን እንጅ ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም።

አምና AAU ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ ሆኖ ሁሉን ተማሪ በUAT እቀበላለሁ በማለት UATን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ሲያስተዋውቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ብቻ ቀናቶችን ነበር የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን።

አሁን ላይ ከአምናው አንጻር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላችሁ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ።

ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለማችን ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጁበት በሚያስችላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው።

UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው።

ሼር : @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport

ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot
❤15
🔥ቦቱ ላይ ስትመዘገቡ

Discount code : AAU2018

Register:@UATtutorial_bot
❗️በአሁኑ አመት ብዙ ተማሪዎች ከወረዳ ደብዳቤ እያፃፉ ስለሆነ ወረዳዎች መስፈርታቸውን ብዙ አድርገውታል።

አንዳንድ ወረዳዎች የወላጅ ደሞዝ እየጠየቁ ስለሆነ በተቻላችሁ መጠን ከወላጅ ጋር ሂዱ። መታወቂያ እና የማትሪክ ውጤት screenshot አድርጋችሁ ያዙ። መታወቂያ የትኛውንም መያዝ ትችላላችሁ።

ደብዳቤው ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መፃፉንና ማህተም መኖሩን አረጋግጣችሁ ተቀበሉ።

Share: @UATTutorialofficial
Register for tutorial:
@UATTutorial_bot

Ask:
@UATsupport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤3