🙋: UAT ምንድነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530170979964816696?_r=1&_t=ZM-8zkBvXZGzNm
🙋: UAT ፈተና ምን ምን ይይዛል፤ በአጠቃላይ የሚመደበው ሰዓትስ ምን ያህል ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539434023366462725?_t=ZM-8zkDM3t9IrW&_r=1
🙋: UAT ለመፈተን ማትሪክ ስንት ማምጣት አለብን?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539235321246960901?_t=ZM-8zkDn6HqZvy&_r=1
🙋:በ Government sponsorship መማር የሚችሉት እነማን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530258164999097656?_t=ZM-8zkCFJQ05Wn&_r=1
🙋:Government sponsorship ለመሆን ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች ምን ምንድን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7534243297527663880?_r=1&_t=ZM-8zkCME21JOI
🙋:Self sponsorship መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530899640498064646?_r=1&_t=ZM-8zkCkTWfrz6
🙋: የድጋፍ ደብዳቤ እንዴት ማፃፍ ይቻላል? ይዘቱስ ምን መምሰል አለበት?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7533867873844907271?_r=1&_t=ZM-8zkCtb3big2
🙋:UAT የወደቀ ተማሪ ዕጣ ፋንታው ምን ይሆናል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7532096228079701254?_t=ZM-8zkD3T35Gfm&_r=1
🙋:Presidential scholarship ምንድነው? መሞከር የሚችለውስ ማን ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7541818410762620165?_t=ZM-8zkDVXqx0Zs&_r=1
🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7543197930740665606?_r=1&_t=ZM-8zkE0vAJeJM
🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት የሚፈጠሩ ስህተቶችን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7545801719041576248?_r=1&_t=ZM-8zkE97dIC6Y
🙋:የUAT ፈተና መውሰጃ ቀን መቼ ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7549546989696847109?_r=1&_t=ZM-8zkEGtTKXMG
Share: @UATTutorialofficial
Register for tutorial: @UATTutorial_bot
TRUSTED AND TOP RANKED
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22
💥ታላቅ የምስራች በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 💥
🏫 በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአኝጝእፍእው አዲሽ አበብእ ዩኚቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።
🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌 በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዘ ያበለጽግነው የUAT Simulation
📌በ2016ዓ.ም እና በ2017 ዓም ላይ የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።
🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ
⚡️በአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ። ‼️
The first and Leading Platform
©️UAT TUTORIAL OFFICIAL
Ask:⤵️
@UATsupport
0907667755 / 0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join: @UATtutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ: @UATtutorial_Bot

‼️
The first and Leading Platform
©️UAT TUTORIAL OFFICIAL
Ask:⤵️
@UATsupport
0907667755 / 0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join: @UATtutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ: @UATtutorial_Bot
❤20
574 ያስመዘገበችው ተማሪያችን Afomia ውጤት ሲወጣ የነበራትን ሁኔታ እንዲህ ትገልፀዋለች፣
We are proud of You Afomiya🏆
join: @uattutorialofficial
register: @UATtutorial_Bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8⚡1
የአብዛኛው ተማሪ ጥያቄ ከዚህ በኋላ በቀሩት ጥቂት ቀናት ብቻ እንዴት ተዘጋጅቼ ለፈተናው እቀመጣለሁ?🤔
ለሎች እኔን ጥለው ብዙ አጥንተዋሉ ፥ ከለሎች ጋር ከዚህ በኋላ መወዳደር አልችልም 😢
የቀረው ጊዜ በጣም ትንሽ ነው 😭
ብቻ በእንደዚህ አይነት ጥያቄዎች እንደተጨናነቃችሁ ይገባናል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ወደ ጥሪ ማዕከላችን ከሚደወሉ ስልኮች አብዘኞች ይሄን ሃሳብ ነበር ሲያነሱ የነበሩ።
🔴 ግን አንድ ማወቅ ያለባችሁ ነገር ከ48 ሺ በላይ ተማሪ ከትናንት ጀምሮ ነው ስለ UAT በትትክል ማሰብ የጀመረው ፣ tbh ማንም ማንንም ቀድሞ አለደም ፣ የተወሰኑ ተማሪዎች በግላቸው እየተዘጋጁ ቆይተው ሊሆን ይችላል ይሁን እንጅ ውጤት ከማዬቱ በፊት ይሄን ግባ የሚባል ዝግጅት አልተደረገም።
አምና AAU ሙሉ በሙሉ ራስ ገዝ ሆኖ ሁሉን ተማሪ በUAT እቀበላለሁ በማለት UATን ለመጀመሪያ ጊዜ ለኢትዮጵያውያን ሲያስተዋውቅ አብዝኛው ተማሪ ስለ UAT ምንነት ለማወቅ ብቻ ቀናቶችን ነበር የፈጀበት። በብቸኝነት መረጃ ስናጋራ የነበርነው እኛ ነበርን።
አሁን ላይ ከአምናው አንጻር የተሻለ ግንዝቤ እና መረጃ አላችሁ፣ plus የተሻለ ጊዜም አላችሁ ።
ከሁሉም በላይ እኛ የሶስት ዓመት የ UAT ልምድ ስላለን የ ቲቶሪያል ካርኩለማችን ሲንቀርጽ ተማሪዎች በቀናት ብቻ አጥንተው በበቂ ሁኔታ እንድዘጋጁበት በሚያስችላቸው መንገድ ነው ያዘጋጀነው።
UAT Tutorial official በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የUAT ቲቶሪያል መስጠት የጀመረ ቀዳሚ ተቋም ነው።
ሼር : @UATtutorialOfficial
ለመረጃ : @UATsupport
ለመመዝገብ : @UATtutorial_Bot

❤15🥰1
💢ዛሬ ምሽት Live session ይኖረናል -እኛ ጋር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ❕❕
✅በጣም ወሳኝ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳያመልጣችሁ!!
✅ዛሬ የተመዘገባችሁ ሁሉ እደለኞች ናችሁ::
❕ምን ይወራበታል?
📌 UAT study calendar:
-Orientation on high yield topics of UAT
- UAT questions focus area
- How should you spend your time after the release of entrance exam.
- Your chance to Join AAU
📌 Tips to ace the UAT
- Time management
- Confidence boosting
- Study schedule
📌 How our Tutorial will help you to score best in UAT?
❓Question and Answer time.
📍Live Session will be held via Telegram
⏰ Time: TONIGHT 2:30 LT
Be part of it, start the bot👇🏽
✍️Need a discount?
👉🏼Use promocode: AAU2018
Register: @uattutorial_bot

❤17🔥2
🔥 የማትሪክ ውጤታችሁን download ማድረግ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ለሁሉም ተማሪ እየሰራ አይደለም። እስከ ቀጣይ ሰዓታት የሚሰራ ከሆነ ጠብቁ። የማይሰራ ከሆነ ግን Screenshot upload እናደርጋለን።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በምትመዘገቡበት ሂደት ጊዜ Admission no ታስገባላችሁ። ስለዚህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የናንተን ሙሉ መረጃ የሚወስደው automatically ከትምህርት ሚኒስቴር ነው። Screenshot አስገባችሁ temporary certificate ዋናው የእናንተ ውጤት መሆኑ ነው።
Share: @UATTutorialofficial
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በምትመዘገቡበት ሂደት ጊዜ Admission no ታስገባላችሁ። ስለዚህ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የናንተን ሙሉ መረጃ የሚወስደው automatically ከትምህርት ሚኒስቴር ነው። Screenshot አስገባችሁ temporary certificate ዋናው የእናንተ ውጤት መሆኑ ነው።
Share: @UATTutorialofficial
❤15
🔥 ለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ UAT Exam ምዝገባ ሂደት ጊዜ step 4 ላይ Document ማስገባት ነው።
ታዲያ ይህ Document pdf ወይም image መሆን አለበት። አብዛኞቻችሁ በpdf file አስገብታችሁ preview ስትሉት ነጭ ነው የሚያሳያችሁ። ግን Submit አይሆንም ማለት አይደለም።
በ image አስገብታችሁ preview ስትሉት ግን ያሳያችኋል። ስለዚህ እርግጠኛ ለመሆን fileኣችሁን ከpdf ወደ image ቀይራችሁ submit በሉት።

❤13🙏1
⏳One Hour left.....
💢ዛሬ ምሽት Live session ይኖረናል -እኛ ጋር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ❕❕
✅በጣም ወሳኝ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳያመልጣችሁ!!
✅ዛሬ የተመዘገባችሁ ሁሉ እደለኞች ናችሁ::
❕ምን ይወራበታል?
📌 UAT study calendar:
-Orientation on high yield topics of UAT
- UAT questions focus area
- How should you spend your time after the release of entrance exam.
- Your chance to Join AAU
📌 Tips to ace the UAT
- Time management
- Confidence boosting
- Study schedule
📌 How our Tutorial will help you to score best in UAT?
❓Question and Answer time.
📍Live Session will be held via Telegram
⏰ Time: TONIGHT 2:30 LT
Be part of it, start the bot👇🏽
✍️Need a discount?
👉🏼Use promocode: AAU2018
Register: @uattutorial_bot
Join: @UATtutorialofficial
💢ዛሬ ምሽት Live session ይኖረናል -እኛ ጋር ለተመዘገቡ ተማሪዎች ብቻ❕❕
✅በጣም ወሳኝ ጊዜ ስለሚኖረን እንዳያመልጣችሁ!!
✅ዛሬ የተመዘገባችሁ ሁሉ እደለኞች ናችሁ::
❕ምን ይወራበታል?
📌 UAT study calendar:
-Orientation on high yield topics of UAT
- UAT questions focus area
- How should you spend your time after the release of entrance exam.
- Your chance to Join AAU
📌 Tips to ace the UAT
- Time management
- Confidence boosting
- Study schedule
📌 How our Tutorial will help you to score best in UAT?
❓Question and Answer time.
📍Live Session will be held via Telegram
⏰ Time: TONIGHT 2:30 LT
Be part of it, start the bot👇🏽
✍️Need a discount?
👉🏼Use promocode: AAU2018
Register: @uattutorial_bot
Join: @UATtutorialofficial
❤11
🔴 ፈተናው ብቻ ሳይሆን አፈታተኑም ዋጋ አለው ❗️❗️
✅ እንደሚታወቀው የUAT ፈተና የሚሰጠው Online ነው🧑💻👩💻
ታዲያ በፈተና ወቅት ተማሪዎችን ግራ ከሚያጋቡ ነገሮች መሀል ከፈተናው ሲስተም ጋር አለመላመድ ነው🤦♂🤦
በዚህ ምክንያት ውጤታቸው ሊሰሩት ከሚገባው በታች የሆነባቸው ተማሪዎች ጥቂት አይደሉም😭
ለዚህ ነው የመጀመሪያውን የSimulation ሲስተም ያበለፀግነው🔥🔥
👉 ያለፉት አመታት የUAT ጥያቄዎችን እና most probably በዚህ ዓመት ልትፈተኗቸው የምትችሏቸውን ጥያቄዎች አካተናል 🔥
⚡️በቃ ፈተናውን አሁን በComputer'ኣቹ እና በስልካቹ አምጥተነዋል እኮ ነው የምንላቹ 😯
ይህን ሰርታቹ UAT ለመፈተን ስትገቡ ኮራ ቀብረር ብላችሁ ነው😎😎
ለመመዝገብ @UATtutorial_bot
Share @UATtutorialofficial

❤17
Top Scorers of Simulation 1 and 2
Today we unlock Simulation 8,
Our Simulation is the mirror image of the real UAT exam.
Stay tuned for Simulations 9 and 10, each featuring actual AAU UAT questions from 2016 and 2017. Don’t miss it!
Join the country’s first and leading online exam simulation solution today.
✔️https://simulation.havanacademy.com
Use our Bot: @UATtutorial_bot

❤3🔥2
🔴How to Easily start your UAT Registration on AAU Portal🔴
Simply click on this
https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister
share: @UATtutorialOfficial
Simply click on this
https://admission.aau.edu.et/UndergradeRegister
share: @UATtutorialOfficial
❤6