ውጤት ማሳያ ዌብሳይቱም ሆነ የቴሌግራም ቦቱ active ሆነዋል ። ከ ቀን 06:00 ጀምሮ አብረን የምናይ ይሆናል ። smart phone የሌላችሁ ልጆች SMS ለመጠቀም ሞክሩ ። ሞክራችሁ ካልሰራ የኛ ልጆች ያግዟችኋል ።
🎯ማስታወሻ
-የቴሌግራም ቦቱ እና 6284 SMS በ 24 ሰአት ውስጥ የ10 ሰው ብቻ ማየት እንድትችሉ ሊገድቧችሁ ይችላሉ ።
-በ ቦቱ እና በፖርታሉ ስታዩ ኢንተርኔታችሁ ካልሰራ VPN ተጠቀሙ ።
ለሁላችሁም መልካም ዕድል !!!
@HavanAcademyOfficial
🎯ማስታወሻ
-የቴሌግራም ቦቱ እና 6284 SMS በ 24 ሰአት ውስጥ የ10 ሰው ብቻ ማየት እንድትችሉ ሊገድቧችሁ ይችላሉ ።
-በ ቦቱ እና በፖርታሉ ስታዩ ኢንተርኔታችሁ ካልሰራ VPN ተጠቀሙ ።
ለሁላችሁም መልካም ዕድል !!!
@HavanAcademyOfficial
❤17🔥3
ኢንትራንስ ካለፉ ከ48,929 ተማሪዎች ምን ያክል የምሆነው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚወዳደር ይመሳላችኋል?
❤️ ከ 20 ሺ በላይ
👍 ከ15 ሺ በላይ
🔥 ከ10 ሺ በላይ
🙏 ከ8ሺ በላይ
እስኪ ግለጹ
based on this Competition ምን ያክል እንደሆነ በተወሰነ መልኩ መገመት ትችላላችሁ
መልካም ዕድል on Your Entrance Result🙏
@UATtutorialOfficial
❤️ ከ 20 ሺ በላይ
👍 ከ15 ሺ በላይ
🔥 ከ10 ሺ በላይ
🙏 ከ8ሺ በላይ
እስኪ ግለጹ
based on this Competition ምን ያክል እንደሆነ በተወሰነ መልኩ መገመት ትችላላችሁ
መልካም ዕድል on Your Entrance Result🙏
@UATtutorialOfficial
❤64🔥15👍11🙏9🥰1
@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍5💯3
ቦቶች busy ሆነዋሉ ፣ even /start አድርጋችሁ ለመመለስ ከደቂቃዎች በላይ ይቆያል። ይሄ ሁለም ውጤት በሚወጣበት ቀን expect ይደረጋል።
በጣም ከባድ ሰዓት ነው
ጠንከር ለማለት ሞክሩ !
መልካም ዕድል🙏
@UATtutorialofficial
በጣም ከባድ ሰዓት ነው
ጠንከር ለማለት ሞክሩ !
መልካም ዕድል🙏
@UATtutorialofficial
❤32🙏21
ውጤት ተለቋል።
ውጤታችሁን ለማየት
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284 ተጠቀሙ
share:@UATTutorialofficial
ውጤታችሁን ለማየት
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284 ተጠቀሙ
share:@UATTutorialofficial
❤13👏2
🏆 We are proud of AFOMIYA GASHU MULU
Achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam.
Congratulation Afomiya🎉🎊
She is one of our students✅
@UATtutorialofficial
Achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam.
Congratulation Afomiya🎉🎊
She is one of our students✅
@UATtutorialofficial
❤9🎉4👏2
🏆 We are proud of ABEL DAWIT ALEMU
He is one of our TOP STUDENTS, achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam.
Congratulation Abel 🎉
@UATtutorialofficial
He is one of our TOP STUDENTS, achieving an outstanding score of 574/600 on the Ethiopian University Entrance Exam.
Congratulation Abel 🎉
@UATtutorialofficial
🔥6❤5🎉3👏2
#Attention
📣በ2018 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች
ግልጽ እና አጠቃላይ መረጃ!
ከሐምሌ ወር ጀምረን ስለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴሌግራም፣ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ መረጃ ስናደርስ ቆይተናል። በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ልጆች እንደዚህ ቻናል ዝርዝር መረጃ የሚያቀርብ ቻናል የትም አታገኙም።
ዛሬ መስከረም 5 ቀን ነው። ቀናቶቹ በኢትዮጵያውያን አቆጣጠር ናቸው። በግሪጎሪያን ያለዉን ለማወቅ ከቀናቶቹ 10 መደመር ትችላላችሁ።
📍መስከረም 9( ከ4 ቀን በኋላ) - Apply የማድረጊያ የመጨረሻ ቀን (በSholarship ሚመዘገቡትን ጨምሮ)
Apply ለማድረግ ምን ምን ያስፈልጋል፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12172
እንዴት Apply እናድርግ (ሙሉ process)፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12186
📍 መስከረም 10 - የመፈተኛ ቦታ ምደባ
📍ከመስከረም 12- 14 - ( ማለትም ከ7 ቀናት በኋላ)- UAT ፈተና ይሰጣል
ጊዜው በጣም አጭር ነው። አሁን ብጀምር እደርሳለው?
አዎን በጣም አጭር ነው። ነገር ግን በመጀምሪያ ማስታወስ ያለባችሁ በጣም ብዙ ተማሪዎች እንደናንተ ውጤት እየተጠባበቁ እስካሁን ዝግጅት አልጀመሩም። ስለዚህ አሁኑኑ ከጀመራችሁ እና ግልጽ የሆነ የዝግጅት እቅድ ካላችሁ UATን ሰቅላችሁ ማለፍ ትችላላችሁ።
📍መስከረም 16 - የUAT ፈተና ውጤት ይለቀቃል
📍 መስከረም 19 - የተማሪዎች campus ምደባ ይለቀቃል
📍 መስከረም 22 - ለሁሉም Freshman ኦረንቴሽን ይሰጣል
📍መስከረም 22-23 - የአዲስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ይካሔዳል
📍 መስከረም 24 - የርቀት ተማሪዎች ምዝገባ
📍 መስከረም 26 - የሁሉም አዲስ የመጀሪያ አመት Class ይጀመራል።
በዚህ መሰረት ራሳቹህን አዘጋጅታችሁ የናንተንና የቤተሰባችሁን ህልም እዉን እንድታደርጉ እናሳስባለን።
🔥ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል በ25% ቅናሽ ተጀምሯል። በአንደኛ ዙር ቆይታችን በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ3 ክላሶች አስተምረን ብቁ አድርገናል። UAT በ2016 በself-sponsored ተማሪዎች ሲጀመር ጀምሮ ባለፉት ሁለት አመታት ለብዙ ሺ ተማሪዎች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት ምኞታቸዉን እዉን አድርገናል።
➡️ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share እያደረጋችሁ: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED

በ1 ሳምንት እንዴት ለUAT እዘጋጃለው፡ https://t.me/UATtutorialofficial/12360

❤8🔥2🎉1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል፡፡
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ በራሱ መመዘኛና መስፈርት ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር መጀመሩ ይታወቃል።
በመሆኑም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መማር የምትፈልጉ ተማሪዎች ከመስከረም 05-09/2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ፖርታል (https://portal.aau.edu.et) አማካኝነት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡
በቀጣይ ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን፣ ሰዓት እና የፈተና ማዕከላት በተመለከተ በዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ መገናኛ ገፆች እና በተቋሙ ይፋዊ ድረገፅ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

❤10
ወደ አንጋፋው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች አሁን ለUAT ማሰብ ያለባችሁ ሰዓት ላይ ደርሳችኋል።
- እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ ቪድዮች
- UAT exam Oriented ኖቶች
- በሺዎች የሚቆጠሩ ጥያቄዎች ከነማብራሪያቸው
- በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ያበለጽግነው የUAT Simulation program
- Previous years UAT Solution
በአንድ ሳምንት ብቻ ጨርሳችሁ እንድትገቡ የሚናደርግ ይሆናል።
➖97% pass rate!
➖25% Discount
ለቲቶሪያል👇
@UATtutorial_bot
✔️www.havanacademy.com
✔️https://simulation.havanacademy.com
share: @UATtutorialofficial

❤7👍2🥰1
🔥አንዱ ምን አለኝ ፤ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት የኔም የቤተሰቦቼም ህልም ነው ግን ውጤት እስኪወጣ ስጠብቅ ለUAT ፈተና አልተዘጋጀውም😭😭
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ወንድም ማትሪክ ማለፍህን ካወክ @UATtutorial_bot ላይ በመመዝገብ በሙሉ ቀን ክፍለጊዜ እስከ መጨረሻዋ የምትፈተንበት ደቂቃ ድረስ ተዘጋጅ።
📌አጫጭር ቪዲዮ ሌክቸር
📌አጫጭር ኖቶች
📌በሺ የሚቆጠሩ ጥያቄዎች
📌ትክክለኛ UATን የሚመስል simulation (በነገራችን ላይ 10 simulation ተዘጋጅቶላችኋል)
📌Word bank
📌የአምና እና የ2016 የUAT ፈተና
ኧረ ስንቱ አለ። ይህንን ሁሉ በታላቅ ቅናሽ በ300ብር እንካ አሉህ።
እዚህም እኮ እንደዚህ የሚል ይኖራል😭ፉክክሩ በጣም ከባድ ነው። ነገ ዛሬ ሳይል በትጋት የተዘጋጀ እና እልፍ ጥያቄዎችን የሰራ ያልፋል።
የ 2 ወር ቆይታችንን
@Inside_UAT_Classes ጎራ ብላችሁ ምን ያህል ተማሪዎቻችን እንደተጠቀሙ እዩ🥹!
ለመመዝገብ: @UATtutorial_bot
💬ለማንኛውም ጥያቄ: @UATsupport (24hour ከጎናችሁ ናቸው👏)
Share: @UATTutorialOfficial

❤14🔥1
🙋: UAT ምንድነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530170979964816696?_r=1&_t=ZM-8zkBvXZGzNm
🙋: UAT ፈተና ምን ምን ይይዛል፤ በአጠቃላይ የሚመደበው ሰዓትስ ምን ያህል ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539434023366462725?_t=ZM-8zkDM3t9IrW&_r=1
🙋: UAT ለመፈተን ማትሪክ ስንት ማምጣት አለብን?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7539235321246960901?_t=ZM-8zkDn6HqZvy&_r=1
🙋:በ Government sponsorship መማር የሚችሉት እነማን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530258164999097656?_t=ZM-8zkCFJQ05Wn&_r=1
🙋:Government sponsorship ለመሆን ማሟላት ያለባችሁ ነገሮች ምን ምንድን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7534243297527663880?_r=1&_t=ZM-8zkCME21JOI
🙋:Self sponsorship መግባት የሚፈልጉ ተማሪዎች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች ምንድን ናቸው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7530899640498064646?_r=1&_t=ZM-8zkCkTWfrz6
🙋: የድጋፍ ደብዳቤ እንዴት ማፃፍ ይቻላል? ይዘቱስ ምን መምሰል አለበት?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7533867873844907271?_r=1&_t=ZM-8zkCtb3big2
🙋:UAT የወደቀ ተማሪ ዕጣ ፋንታው ምን ይሆናል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7532096228079701254?_t=ZM-8zkD3T35Gfm&_r=1
🙋:Presidential scholarship ምንድነው? መሞከር የሚችለውስ ማን ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7541818410762620165?_t=ZM-8zkDVXqx0Zs&_r=1
🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7543197930740665606?_r=1&_t=ZM-8zkE0vAJeJM
🙋:ለUAT ፈተና ምዝገባ ወቅት የሚፈጠሩ ስህተቶችን እንዴት ማስተካከል ይቻላል?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7545801719041576248?_r=1&_t=ZM-8zkE97dIC6Y
🙋:የUAT ፈተና መውሰጃ ቀን መቼ ነው?
https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial/video/7549546989696847109?_r=1&_t=ZM-8zkEGtTKXMG
Share: @UATTutorialofficial
Register for tutorial: @UATTutorial_bot
TRUSTED AND TOP RANKED
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤22
💥ታላቅ የምስራች በዚህ አመት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 💥
🏫 በ2016 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ በመሆን የቅድመ ምረቃ መግቢያ ፈተና (UAT) ሲጀምር አብሮ የተመሰረተ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች በአኝጝእፍእው አዲሽ አበብእ ዩኚቨርሲቲ የቅድመ ምረቃ ት/ት የመማር ህልማቸውን እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።
🎉ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከ መቶ በማሳለፍ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።
📌 የፈተና ይዘት፣
📌ስለ ፈተናው ትክክለኛ መረጃ
📌አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ትቶርያል ቪድዎች እንዲሁም
📌 በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዘ ያበለጽግነው የUAT Simulation
📌በ2016ዓ.ም እና በ2017 ዓም ላይ የወጡ የ UAT ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርበንላችኋል።
🔥 ኑና ህልማችሁን እውን በማድረግ
⚡️በአለማችን አንቱታን ያተረፉ የበርካታ ምሁራን አባት፣
⚡️ከሀገር ውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ለት/ት ዕድል የሚመኙት ፣
⚡️የምስራቅ አፍርካው Oxford ፣
⚡️ የኢትዮጵያው Harvard ፣
⚡️በሀገራችን የመጀመሪያው ራስ ገዝ የሆነውን
‼️አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተቀላቀሉ። ‼️
The first and Leading Platform
©️UAT TUTORIAL OFFICIAL
Ask:⤵️
@UATsupport
0907667755 / 0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join: @UATtutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ: @UATtutorial_Bot

‼️
The first and Leading Platform
©️UAT TUTORIAL OFFICIAL
Ask:⤵️
@UATsupport
0907667755 / 0908661122
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join: @UATtutorialofficial
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለመመዝገብ: @UATtutorial_Bot
❤20
574 ያስመዘገበችው ተማሪያችን Afomia ውጤት ሲወጣ የነበራትን ሁኔታ እንዲህ ትገልፀዋለች፣
We are proud of You Afomiya🏆
join: @uattutorialofficial
register: @UATtutorial_Bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8⚡1