UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🎉ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦

👏591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት

👏 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

👏 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት

👏 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት

@tikvahethiopia

@uattutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?

" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።

በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamliyAA

@UATTutorialofficial
❤21
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?

በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።

" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።

ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።

" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።

ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

Via tikvah

@UATTutorialofficial
❤10😭2
ውጤት መቼ ይለቀቃል ?

" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

Via tikvah
@UATTutorialofficial
🤷‍♂17😭12🫡3❤2
#MoE #መሉመግለጫው

የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።

#TikvahEthiopia

JOIN @HavanAcademyOfficial
❤7👍1
Forwarded from Havan Academy (JOSABA)
🗞️ስለ2017 ኢንትራንስ ዉጤት አጠቃላይ መረጃ!

📌 ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል

ያለፉት ተማሪዎች (ከ50% በላይ ያገኙ ተማሪዎች)
- በአጠቃላይ: 8.4 %
- ከናቹራል : 11.4 %
- ከሶሻል : 5.2 %


ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

📌በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

✔️ የዚህ ዓመት አማካይ ውጤት 31.62 ነው።
32.73 የወንዶች
30.5 የሴቶች

📌2384 ተማሪዎች ከ500 በላይ አምጥተዋል።
Natural Science: 2215
Social Scince: 169


ከፍተኛ 500 በላይ ያገኙ ተማሪዎች ቁጥር ያላቸው ክልሎች
- ከአዲስ አበባ 888
- ከኦሮሚያ 794
- ከአማራ 385

ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦

➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት

➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት

➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት

🥇በዚህ አመት የከፍተኛ ዉጤት ሪከርድ ተሰብሯል። አዲሱ ሪኮርድ በካሊድ ባሺር የተያዘው 591/600 ነው።


🙌ባጠቃላይ ፕሮፌሰር በዉጤቱ ደስ ተሰኝተዋል። እናንተም ተስፈኞች ሁኑ። ከባለፉት አመታት ትልቅ መሻሻል አለ።

ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል።

ለሁላችሁም መልካም እድል ተመኘን
!🤞

Join @HavanAcademyOfficial
❤14🙏12👏1
📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል!

🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport


➡️ Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED🥇
❤10👍1
UAT Tutorial Official
✔️ Grand Live Session ⏰Mark Your Calendar Date: Sunday , sept 14 Time : 2:00 in the evening @UATtutorialOfficial
Due to the result release

The live session is postponed . It will be happening in the upcoming days.

Good Luck !
❤8
ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ።

በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም።

ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦት መጠቀማችሁን እንዳትረሱ

Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination Result Bot👇

✔️@ESSLCEResultBot
❤11🤷‍♂3
ቤተሰብ ይሄ ምሽት እስክነጋ በጣም ረጅም ነው የሚሆነው....ይጨንቃል አይደል?🫣

ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው ብዙ አትጨነቁ እናም በጊዜ ተኙ::

@UATtutorialOfficial
❤62🫡5🔥3🤗1
አሁን online ያላችሁ ብቻ እስቲ አለሁ በሉን በ like.... ይሄ እንቅልፍ ከየት ይምጣ?😌

@UATtutorialofficial
👍161❤42😭20🫡7🔥1
በ 10ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ተመዝግበው እየተጠባበቁ ነው።

free, Fast and reliable

Start Now👇

@ESSLCEResultBot✔️
❤3
ውጤት ማሳያ ዌብሳይቱም ሆነ የቴሌግራም ቦቱ active ሆነዋል ። ከ ቀን 06:00 ጀምሮ አብረን የምናይ ይሆናል ። smart phone የሌላችሁ ልጆች SMS ለመጠቀም ሞክሩ ። ሞክራችሁ ካልሰራ የኛ ልጆች ያግዟችኋል ።

🎯ማስታወሻ
-የቴሌግራም ቦቱ እና 6284 SMS በ 24 ሰአት ውስጥ የ10 ሰው ብቻ ማየት እንድትችሉ ሊገድቧችሁ ይችላሉ ።
-በ ቦቱ እና በፖርታሉ ስታዩ ኢንተርኔታችሁ ካልሰራ VPN ተጠቀሙ ።

ለሁላችሁም መልካም ዕድል !!!

@HavanAcademyOfficial
❤17🔥3
ኢንትራንስ ካለፉ ከ48,929 ተማሪዎች ምን ያክል የምሆነው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚወዳደር ይመሳላችኋል?

❤️ ከ 20 ሺ በላይ
👍 ከ15 ሺ በላይ
🔥 ከ10 ሺ በላይ
🙏 ከ8ሺ በላይ

እስኪ ግለጹ

based on this Competition ምን ያክል እንደሆነ በተወሰነ መልኩ መገመት ትችላላችሁ

መልካም ዕድል on Your Entrance Result🙏

@UATtutorialOfficial
❤64🔥15👍11🙏9🥰1
👀ዘንድሮ AAU መግባት በጣም ከባድ ይመስላል::

✅ምክንያቱም 2,384 የሚያክሉ ተማሪዎች ከ 500 በላይ ያምጡ ተማሪዎች ናቸው::
💎የ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመቀበል አቅም (Inake capacity) ደግሞ በጣም ውስን ነው:

💻ወደ 5ሺ የምደርስ ተማሪዎችን ብቻ ተቀብሎ ያስተምራል::

✔️Entrance ውጤት ለብቻው ደግሞ በቂ አይደለም:: ለምን?

⭐️UAT በአኩል ደረጃ ወሳኝ ነው ::

✔️አሁን ላይ ልዩነት ፈጣሪው UAT ነው ::ስለዚህ AAU ገብታችሁ መማር ያሰባችሁ ሁሉ ከ ውጤት በኃላ ሙሉ ትኩረታችሁ UAT መሆን አለበት::

🔝UAT ቆንጆ ውጤት ሰርታችሁ ህልማቹን እውን እንድታደርጉ ደግሞ @UATtutorialofficial በጣም አሪፍ ቱቶርአል እየሰጠ ይገኛል::

💻ለመመዝገብ: @Uattutorial_bot

@UATtutorialofficial💠
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤21👍5💯3
6:00 loading.....⏱

Still not released🤷‍♂️

@UATtutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍27❤16💯4🔥3
ቦቶች busy ሆነዋሉ ፣ even /start አድርጋችሁ ለመመለስ ከደቂቃዎች በላይ ይቆያል። ይሄ ሁለም ውጤት በሚወጣበት ቀን expect ይደረጋል።

በጣም ከባድ ሰዓት ነው

ጠንከር ለማለት ሞክሩ !

መልካም ዕድል🙏

@UATtutorialofficial
❤32🙏21
ውጤት ተለቋል።

ውጤታችሁን ለማየት
1. result.eaes.et
2. result.neaea.gov.et
3. SMS 6284 ተጠቀሙ

share:@UATTutorialofficial
❤13👏2