UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 የፍሬሽማን ተማሪዎቹ የፈተና፣ የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ቀን ይፋ አድርጓል።

ጠ
ቅለል ተደርጎ 👇


https://vm.tiktok.com/ZMASNa7H4/
❤1
#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውዋል።

የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።

ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏

📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦

👉
@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉
@ESSLCEResultBot


Share: @UATTutorialofficial
❤20🔥10💔2👍1
#AAU

🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
⌛የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቂት ሰዓታት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው::✔️
👀ታድያስ?  UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?

▶️ቀን እና ማታ 24 ሰዓት ከናንተ ጋር ነን::
    🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ::

😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount ይሄው

✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ::

💻Promocode: AAU2018

contact us:

📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122
📱 @UATtutorialofficial✅


✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
💠@UATtutorial_bot⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Forwarded from Havan Academy (UAT Support)
⏳🔺Result Announcement by MOE Loading...

🔹 20 Hours Left!


ስለዘንሮው ኢንትራንስ ዉጤት መግለጫ ሊሰጥ ስንት ሰአት እንደቀረው አብረን እንቁጠር::

ከ20 ሰአታት በሁዋላ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለዘንሮው ESSLCE ዉጤት ጥልቅ ትንተና መስጠት ይጀምራሉ።

መልካሙን ሁሉ ያሰማን!🙏

✅Join @HavanAcademyOfficial
❤28👍1
ውጤት ሲለቀቅ በቅድሚያ ለማዬት
✔️@ESSLCEResultbot

very simple, fast and reliable !
❤1
መልካም ዜና🔥
ሲጠበቅ የነበረው ቀን ደረሰ!


ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል
ከዛሬ ቀን ጀምሮ ቦቱን /start በማድረግ በ25% ቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ።

💻Discount code: AAU2018 ( optional ነው)

contact us:

📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122


✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
💠@UATtutorial_bot⭐️
❤3
📣ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ በይፋ ተጀምሯል!

🔥 ለUAT ፈተና በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial NOW: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport


➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED🥇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1
ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ።

በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም።

ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦት መጠቀማችሁን እንዳትረሱ

Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination Result Bot👇

✔️@ESSLCEResultBot
❤7🥰6👍1🔥1
Live stream

መግለጫውን ቀጥታ ከትምህርት ሚንስቴር የሚትሰሙባቸው አማራጮች

https://vm.tiktok.com/ZMASQtANX/
👍4🥰2
📣የ12ተኛ ክፍል ማትሪክ ውጤት ዛሬ ምሽት ይፋ ይደርጋል ::
📉ዘንድሮስ ምን እንጠብቅ? ምን ያህል ፐርሰንት🛍 ተማሪ ያልፋል? ዛሬ አስር ሰዓት ሁሉንም ያሳውቀናል ::

🥇በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ እና በተለያዩ የሀገራችን ዩንቨርስቲ/ኮሌጅ ገብታችሁ ለምትማሩ ተማሪዎች Havan Acadamy እንደወትሮው ዘንድሮም ትልቅ ነገር ይዞ መጥቷል::

⭐️አንጋፋውን አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና( UAT) ሰቅላችሁ እንድታልፉ UAT ቱቶርአልን በሚያስደንቅ ጥራት እና ብቃት እየሰጠን እንገናኛለን:: @UATtutorialOfficial✅

✔️ UAT ከተጀመረበት አንስቶ በለፉት ዓመታት ለተማሪዎች ትክክለኛ መረጃ ከመስጠት አልፎ የራሱን ካርኩለም በመቅረፅ የብዙዎቹን AAU ገብቶ የማማር ህልማቸውን እውን አድርጓል።

🔻በዚህ ዓመት ደግሞ ከፍተኛ ዝግጅት በማድረግ:-
🔺ሌክቸር ቪድዮች
🔸ኖቶች
🔹ሲሙዪሌሽን እና
🔺የአምና UAT ፈተና ጥያቄዎችን በማካተት እናንተን በመጠበቅ ላይ እንገናኛለን::

✅ምን ይሄ ብቻ ለዓመታት በ10ሺ የምቆጠሩ የዩንቨርስቲ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን በማስተማር ልምድ ባካበተበት ፍሬሽማን ቱቶርያል ዘንድሮም :-
✔️አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ ቪድዮች
✔️ ኖቶች
✔️በሺዎች የሚቆጠሩ የግቢ ፈተናዎች ከነመልሶቻቸው እናም
✔️ሲሙዩሌሽን አዘጋጅተን እየተጠበቅናችሁ ነው::

💬ለበለጠ መረጃ
Telegram: @Havanacademyofficial✅
Website : www.havanacademy.com 🖥
UAT : @UATtutorialOfficial✅

Support: @ContactHavanbot / 0907667755/0908661122

Register⤵️
🔸UAT: @UATtutorial_bot
🔸Freshman: @Havanacademybot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰2👍1👏1
ሰላም ዉዶቼ

🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ።

የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ። እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል።
ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁

ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን።

ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ።
እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏
ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር።

የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ።
ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው።

"ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል።

ልቀጥለው እንዴ...? 🔸🔸🔸 100 like for part 2✔️

Join: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍80❤26🔥3
@havanacademyofficial

check the live stream details
❤5
🎉ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?

በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦

👏591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት

👏 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ ፦

👏 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት

👏 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት

@tikvahethiopia

@uattutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?

" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።

በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።

ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።

ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።

ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።

በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።

በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት

ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት

በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።

አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamliyAA

@UATTutorialofficial
❤21
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?

በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።

" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።

ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።

" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።

ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

Via tikvah

@UATTutorialofficial
❤10😭2
ውጤት መቼ ይለቀቃል ?

" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ

Via tikvah
@UATTutorialofficial
🤷‍♂17😭12🫡3❤2
#MoE #መሉመግለጫው

የ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ የተዘጋጀው ጋዜጣዊ መግለጫ ሙሉ ይዘት ከላይ ተያይዟል።

#TikvahEthiopia

JOIN @HavanAcademyOfficial
❤7👍1