#BIG_NEWS!
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 የፍሬሽማን ተማሪዎቹ የፈተና እና የመገቢያ ቀን ይፋ አድርጓል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የምታስቡ ተማሪዎች እነዚህን ቀናት አስምሩባቸው።
በቀጣይ ምን ማለት እነደሆነ በአማርኛ ዘርዘር አድርገን የምንገልጽላችሁይሆናል
Re-announcement to All New Undergraduate Program Regular and Applicants for the 2025/26 Academic Year (2018 E.C.)
Addis Ababa University would like to re-announce the following updated schedule regarding the application process and related activities for new undergraduate program applicants for the 2025/26 Academic Year:
· September 19, 2025 – Final deadline for new undergraduate program applications
https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements
· September 19, 2025 – Final deadline for Presidential Scholarship applications
AAU | Addis Ababa University
· September 19, 2025 – Final deadline for Scholarship for Teachers Education applications
AAU | Addis Ababa University
· September 20, 2025 – Announcement of Undergraduate Admission Test (UAT) exam locations
https://admission.aau.edu.et/login
· September 22 – 24, 2025 – Undergraduate Admission Test (UAT) dates
https://admission.aau.edu.et/login
· September 26, 2025 – Release of UAT results for applicants
https://admission.aau.edu.et/login
· September 29, 2025 – Release placement results of new regular and extension undergraduate students https://admission.aau.edu.et/login
· October 02, 2025 – Orientation to all new regular undergraduate students
· October 02 & 03, 2025 – Registration period for new regular undergraduate students
https://portal.aau.edu.et/
· October 04, 2025 – Registration for new extension undergraduate students
https://portal.aau.edu.et/
· October 06, 2025 – Classes begin for all new undergraduate students
Addis Ababa University Registrar
በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ይጀመራል። እንዳያመልጣችሁ!
ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂቱ : @Inside_UAT_Classes
Ask: @UATsupport
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
🔄Share @UATTUTORIALOFFICIAL

❤17👍1
#Attention
📣 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 የፍሬሽማን ተማሪዎቹ የፈተና፣ የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ቀን ይፋ አድርጓል።
ግልጽ እና አጠቃላይ መረጃ!
ዛሬ መስከረም 3 ቀን ነው። ዛሬ Sep 13, 2025 ነው። በዚህ ወር ላይ በኛ እና በግሪጎሪያን የቀን አቆጣረር መካከል ያለው ልዩነት 10 ነው።
ቀናቶቹ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ናቸው።
📍 መስከረም 9 - Apply የማድረጊያ የመጨረሻ ቀን (በSholarship ሚመዘገቡትን ጨምሮ)
📍 መስከረም 10 - የመፈተኛ ቦታ ምደባ
📍 ከመስከረም 12- 14 - ( ማለትም ከ9 ቀናት በኋላ)- UAT ፈተና ይሰጣል
📍 መስከረም 16 - የUAT ፈተና ውጤት ይለቀቃል
📍 መስከረም 19 - የተማሪዎች campus ምደባ ይለቀቃል
📍 መስከረም 22 - ለሁሉም Freshman ኦረንቴሽን ይሰጣል
📍 መስከረም 22-23 - የአዲስ መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ ይካሔዳል
📍 መስከረም 24 - የርቀት ተማሪዎች ምዝገባ
📍 መስከረም 26 - የሁሉም አዲስ የመጀሪያ አመት Class ይጀመራል።
በዚህ መሰረት ራሳቹህን አዘጋጅታችሁ የናንተንና የቤተሰባችሁን ህልም እዉን እንድታደርጉ እናሳስባለን።
🔥 ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 በልዩ 25% ቅናሽ ይጀመራል። እንዳያመልጣችሁ!
➡️ ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes
Ask: @UATsupport
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
➡️ Share @UATTUTORIALOFFICIAL
ግልጽ እና አጠቃላይ መረጃ!
ዛሬ መስከረም 3 ቀን ነው። ዛሬ Sep 13, 2025 ነው። በዚህ ወር ላይ በኛ እና በግሪጎሪያን የቀን አቆጣረር መካከል ያለው ልዩነት 10 ነው።
ቀናቶቹ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ናቸው።
በዚህ መሰረት ራሳቹህን አዘጋጅታችሁ የናንተንና የቤተሰባችሁን ህልም እዉን እንድታደርጉ እናሳስባለን።
Ask: @UATsupport
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤20🔥1
ይህ Scholarship የሚሰጠው በ2017 የ2ተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን አጠናቀው የማትሪክ ውጤትን በተሳካ ሁኔታ ላለፉ 200 ተማሪዎች ብቻ ነው።
Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
TRUSTED AND TOP RANKED🏆
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤19
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ2018 የፍሬሽማን ተማሪዎቹ የፈተና፣ የመመዝገቢያ እና የመግቢያ ቀን ይፋ አድርጓል።
ጠቅለል ተደርጎ 👇
https://vm.tiktok.com/ZMASNa7H4/
ጠቅለል ተደርጎ 👇
https://vm.tiktok.com/ZMASNa7H4/
❤1
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውዋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏
📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦
👉@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉@ESSLCEResultBot
Share: @UATTutorialofficial

❤20🔥10💔2👍1
#AAU
🎆 መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ
⌛ የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቂት ሰዓታት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው::✔️
👀 ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
▶️ ቀን እና ማታ 24 ሰዓት ከናንተ ጋር ነን::
🔻 እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ::
😃 ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount ይሄው
✅ ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ::
💻 Promocode: AAU2018
contact us:
📸 @uatsupport✅
📞 0907667755/0908661122
📱 @UATtutorialofficial✅
✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
💠 @UATtutorial_bot⭐️
contact us:
✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7
Forwarded from Havan Academy (UAT Support)
⏳🔺Result Announcement by MOE Loading...
🔹 20 Hours Left!
ስለዘንሮው ኢንትራንስ ዉጤት መግለጫ ሊሰጥ ስንት ሰአት እንደቀረው አብረን እንቁጠር::
ከ20 ሰአታት በሁዋላ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለዘንሮው ESSLCE ዉጤት ጥልቅ ትንተና መስጠት ይጀምራሉ።
መልካሙን ሁሉ ያሰማን!🙏
✅Join @HavanAcademyOfficial
🔹 20 Hours Left!
ስለዘንሮው ኢንትራንስ ዉጤት መግለጫ ሊሰጥ ስንት ሰአት እንደቀረው አብረን እንቁጠር::
ከ20 ሰአታት በሁዋላ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ስለዘንሮው ESSLCE ዉጤት ጥልቅ ትንተና መስጠት ይጀምራሉ።
መልካሙን ሁሉ ያሰማን!🙏
✅Join @HavanAcademyOfficial
❤28👍1
❤1
መልካም ዜና🔥
ሲጠበቅ የነበረው ቀን ደረሰ!
ሁለተኛ ዙር ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል
ከዛሬ ቀን ጀምሮ ቦቱን /start በማድረግ በ25% ቅናሽ መመዝገብ ትችላላችሁ።
💻Discount code: AAU2018 ( optional ነው)
contact us:
📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122
✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
💠@UATtutorial_bot⭐️

❤3
ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።
Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes
For Questions & Feedback:
TRUSTED AND TOP RANKED🥇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1
ውጤት ሊወጣ ጥቂት ሰዓታት ቀርተዋሉ።
በኔትወርክ መጨናነቅ ለቀናት ውጤት ሳያዩ እንደመቆዬት የሚያስጨንቅ ነገር የለም።
ታዲያ እጅግ በጣም ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን የኢንትራንስ ውጤት ቦት መጠቀማችሁን እንዳትረሱ
Ethiopian Secondary School Leaving Certificate Examination Result Bot👇
✔️@ESSLCEResultBot

❤7🥰6👍1🔥1
👍4🥰2
Telegram: @Havanacademyofficial
Website : www.havanacademy.com
UAT : @UATtutorialOfficial
Support: @ContactHavanbot / 0907667755/0908661122
Register
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰2👍1👏1
ሰላም ዉዶቼ
🤗የግል የውጤት ቀን ታሪኬን ላጫውታቹህ እስኪ።
የ2015 የኢንትራንስ ተፈታኝ ነበርኩ። እቅዴ ከኢትዮጵያ የመጀምሪያዉን ዉጤት ማስመዝገብ ካልሆነም ከ640 በላይ ማምጣት ነበር። ምኞት አይከለከል አይደል።
ታዲያ ይሄ እንደማይሆን ያወቁት ገና የመጀመሪያውን ትምህርት ፈተና (English) እንደወሰድን ነበር። ጥሩ ልሰራው ይቅርና ሙሉ ጥያቄዉን ልጨርሰው አልቻልኩም ነበር። በመጨረሻም ዎርክሽቱን ሳላይ የመስሪያ ወረቀቱ ላይ ማጥቆር ጀመርኩ። በእድል ባገኝ ብየ ነው።😁
ሁሉንም ትምህርት ተፈትነን እንደጨረስን እንደኔ የተናደደ ሰው ያለ አይመስለኝም። ከጓደኞቸ ጋር መግባባት አቅጦኝ ሌላ ሰው ሁኘ ነበር። ራሴን እንደምንም አረጋጋሁትና ከጓደኞቸ ጋር የወደቅነዉን ለማየት ሞከርን።
ክረምቱን ከቤተሰብ ጋር ነበርኩ። ታዲያ ካሰላሁት ዉጤቴ ላይ አንዴ ስጨምርበት፣ አንዴ ደግሞ ስቀንስበት በመጨረሻም የዉጤት መዉጫ ቀን ደረሰ።
እንደምንም 600 ቤት ብገባ ብየ ጠንክሬ እየጸለይኩ ነው። ስለቱንም በላይ በላይ እሳለዋለው። 🙏
ከኛ በፊት ከ600 በላይ ያመጡ ተማሪዎች የገንዘብ፣ የቁሳቁስ እና የዉጭ የትምህርት እድል ተበርክቶላቸው ነበር። እኔም አመቱን ሙሉ ያጠናሁት ለዚህ ነበር።
የመግለጫው ቀን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሴቶች፣ በወንዶች፣ በ አዲስ አበባ፣ በ ሃረሪ...፣ሙሉ ያሳለፉ፣ ምንም ያላሳለፉ እያለ ይተነትነው ገባ።
ለኔ መርዶ የሆነብኝ ግን ከፍተኛ ዉጤት 649 ነው የሚለው ነበር። "ይሄ ማለት ዉጤት ከጠበቅነው በታች ነው ሚመጣው" አልኩ። ከኛ በፊት ከፍተኛ ዉጤት 666 ስለነበር 640 ቤት ብዙ ሰው አምጥቶ ነበር። ፍርሃቴ ይባስዉኑ ጨመረ። 600 ሳልገባ እየቀረው ነው።
"ይህ ዉጤት የዓለም መጨረሻ አይደል፤ ህይዎት እንደው ይቀጥላል" እያልኩ ራሴን ለማረጋገት ብሞክርም እጢዎቼን ላብ ከማመንጨት፣ ልቤን እና ሳንባየን በፍጥነት ከመምታት ልታደጋቸው አልቻልኩም። አንዳንዴማ ብርድ ብርድም ይቃጣኛል።
ልቀጥለው እንዴ...?🔸 🔸 🔸 100 like for part 2✔️
Join: @UATtutorialofficial

ልቀጥለው እንዴ...?
Join: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍80❤26🔥3
🎉ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦
👏 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
👏 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
👏 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
👏 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት
@tikvahethiopia
@uattutorialofficial✅
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
@tikvahethiopia
@uattutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
71 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
25.9 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
30.6 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamliyAA
@UATTutorialofficial

❤21
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?
በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።
" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።
ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።
" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።
ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።
Via tikvah

❤10😭2
🤷♂17😭12🫡3❤2