UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
Download the APP
💠Get an access to the UAT Tutorial program

📱Click here
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🏆4
🔥በየአመቱ ማትሪክ ሊወጣ ሰሞን ከሚስተዋሉ ዋነኛ ነገሮች መካከል 'FAKE NEWS' ነው። ተማሪዎችን ግራ ማጋባት እና ማስጨነቅ የተለመደ ነው። ከአምና መግለጫ እየቆረጡ እና የዚህ አመት እያስመሰሉ የሚለቁ የተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሉ።

📌ስለዚህ ትክክለኛ ከሆኑ ምንጮች ዜናዎችን በመከታተል ራሳችሁን ትክክል ካልሆነ መረጃ ጠብቁ

📌ማንኛውንም የማትሪክ ጉዳይን በተመለከተ አዳዲስ መረጃ እንዳገኝን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ለ12ተኛ ክፍሎች መልካም ዕድል እንመኛለን🙏 ሁሌም ከጎናችሁ ነን።

Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤32👍7🤷2🙏1
📣ሁለተኛ ዙር የUAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ ሊጀመር ነው።

🔥 ሁለት ወር የፈጀዉን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

ARE YOU READY FOR THIS?🎉 STAY TUNED!

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport


➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰1
Forwarded from Havan Academy (JOSABA)
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።

እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።

" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።

በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚያሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆነ ተጠቁሟል።

" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።

የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።

Via ቲክቫህ

መረጃዉን ኢንትራንስ ዉጤት እየጠበቁ ላሉ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉዋቸው።

Havan Academy
@HavanAcademyOfficial
😭14❤5🥰2
✔️ Grand Live Session

⏰Mark Your Calendar

Date: Sunday , sept 14
Time : 2:00 in the evening

@UATtutorialOfficial
❤8🔥3🥰1
Live stream scheduled for
ዩኒቨርሲቲዎች የ2018 ፍሬሽማን ተማሪዎችን መቼ ይቀበላሉ?
ዩኒቨርሲቲዎቻችን ተማሪዎቻቸዉን ለመቀበል ዝግጅታቸዉን ጨርሰው ትምህርት ሚኒስተርን እየተጠባበቁ ይመስላል። አንዳንድ የፍሬሽማን የመግቢያ ቀን ጨምሮ ከመስከረም 8 እስከ መስከረም 12 ድረስ ባለው ጊዜ ዉስጥ እንደሆነ አሳውቀው ነበር። ከነዚያም ዉስጥ ለመስከረም 8 ጠርተው የነበሩ አንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ መስከረም 12 አራዝመዋል። አንዳንዶቹ ደግሞ ቀኑን ለመወሰን ተቸግረው "በቀጣይ ጊዜያት እናሳዉቃለን" ብለው አሳስበዋል።

ከዚህ እንደምንርዳው ዉጤት በወጣ በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻችሁ ትገባላቹህ። በመሃል የሚኖረው ጊዜ ጠባብ ሊሆን ስለሚችል ካሁኑ አንዳንድ ነገሮችን ብትዘጋጁ እንላለን። ወደ AAU, AASTU, ASTU እና ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ የመግቢያ ፈተና ስላላቸው ካሁኑ ዝግጅታችሁን እንድትጀምሩ ለማሳሰብ እንወዳለን።

1. በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@UATTutorialOfficial (15.8k Subscribers)
2. ወደ ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች 👇👇
@HavanCoCPreparation (3.5k Subscribers)
3. ወደ AASTU እና ASTU መግባት የምትፈልጉ ተምሪዎች 👇👇
@ASTU_AASTU_2018 (መወያያ ግሩፕ)

የተረጋገጡ ትምህርታዊ መረጃዎችን በፍጥነት የምንዳርሳቹህ ይሆናል። ተቀላቀሉን👇👇👇
@HavanAcademyOfficial
❤15👍2
#Scholarship_opportunity
#Addis_Ababa_Univeristy

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 200 ፕረሲደንሺያል እና 500 የመምህራን ትምህርት ባጠቃላይ 700 ስኮላርሺፖችን በ2017 ESSLCEን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች እንደሚሰጥ አስታውቋል።

ተማሪዎች እስከ Sep 19, 2025 / መስከረም 9፣ 2017 ዓ.ም. ድረስ ለስኮላሺፑ እንዲያመለክቱ ዩኒቨርሲቲው አሳስቡዋል።

ሙሉ መረጃዉን ከታች ባለው ሊንክ ያገኛሉ።

https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Addis~Ababa~University~Teachers~Education~Scholarship~For~Natural~and~Social~Sciences~Disciplines~Academic~Year~2025/26~(2018~E.C)

https://www.aau.edu.et/announcements/detail?title=Addis~Ababa~University~Presidential~Scholarship~Opportunity~Undergraduate~Programs~Academic~Year~2025/26~(2018~E.C)

በልዩ 25% ቅናሽ ሁለተኛ ዙር የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል እሁድ መስከረም 4, 2017 ይጀመራል። እንዳያመልጣችሁ!

ከመጀመሪያው ዙር ቆይታችን በጥቂጡ :
@Inside_UAT_Classes

Ask:
@UATsupport

Register for Tutorial:
@UATtutorial_bot
❤5🔥2