Decide how you want to boost your UAT preparation:
1️⃣ Timing:
2️⃣ Class Type:
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥2
#Attention
🔴 ከትምህርት ሚኒስቴር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ ባለፉት 2 ቀናት የለም።
📍 ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ Admission number እና የመጀመሪያ ስማችሁን ስታስገቡ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ያወጣላችኋል። ስለዚህ ዛሬ ወይም ነገ አዲስ ዜና እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
📍 ማንኛውም ስለማትሪክ ውጤት መለቀቅ የሚያመለክት አዲስ ዜና ካለ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
📍 ታዲያ ውጤት ሲለቀቅ በሚፈጠር የserver መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ሳታዩ እንዳትቸገሩ @ESSLCEResultBot ላይ አሁኑኑ በመመዝገብ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ውጤታችሁን ወዲያው ማየት ትችላላችሁ።
Share: @UATtutorialofficial
Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🏆4
ለ12ተኛ ክፍሎች መልካም ዕድል እንመኛለን🙏 ሁሌም ከጎናችሁ ነን።
Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤32👍7🤷2🙏1
ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።
ARE YOU READY FOR THIS?
Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes
For Questions & Feedback:
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰1
Forwarded from Havan Academy (JOSABA)
" ሲያልቅልን ውጤት ይፋ የሚደረግበትን ትክክለኛ ቀን እናሳውቃችኋለን " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በርካታ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች " የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት መቼ ነው ይፋ የሚደረገው ? ከዚህ ቀደም የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጳጉሜን 4/2017 ዓ/ም ይፋ ይደረጋል ብለው ነበር ሳይደረግ አለፈ ውጤት ይፋ የሚደረገው መቼ ነው ? " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርበዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተማሪዎች እና ወላጆችን ጥያቄ ይዞ አንድ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከፍተኛ አመራርን አነጋግሯል።
እኚህ አመራር " ውጤት ሲያልቅ እንገልፃለን በተቻለ መጠን በአጭር ጊዜ ይለቀቃል፤ ትክክለኛው ቀን ሲወሰንም በይፋ ሚዲያ ጠርተን እናሳውቃለን " ብለዋል።
" የተለያዩ የማህበራዊ ሚድያዎች ትክክለኛ ያልሆነ መረጃ በማስተላለፍ ተማሪዎችን እያወናበዱ ነው " ያሉት አመራሩ ተማሪዎች ውጤቱ ይፋ የሚደረግበትን ቀን ከተቋሙ እስኪሰሙ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጥሪ አቅርበዋል።
በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆች (በፌስቡክ ፣ ቴሌግራም፣ ቲክቶክ) " ስለ ውጤት መረጃ አገኘን በዚህ ቀን ይወጣል " እያሉ የሚያሰራጩት መረጃዎችም ሀሰተኛ እንደሆነ ተጠቁሟል።
" እኛ በሚያልቅ ጊዜ እናንተን ጨምሮ ሚድያዎችን ጠርተን እናሳውቃለን " ያሉም ሲሆን " ' በዚህ ቀን ይወጣል ተብሎ ነበር ' የሚለው ሳይሆን ጥርት ብሎ ሲያልቅልን በፍጥነት እናሳውቃለን " ሲሉ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል።
የ2017 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች መውሰዳቸው አይዘነጋም።
Via ቲክቫህ
መረጃዉን ኢንትራንስ ዉጤት እየጠበቁ ላሉ ጓደኞቻችሁ Share አድርጉዋቸው።
Havan Academy
@HavanAcademyOfficial

😭14❤5🥰2
✔️ Grand Live Session
⏰Mark Your Calendar
Date: Sunday , sept 14
Time : 2:00 in the evening
@UATtutorialOfficial
⏰Mark Your Calendar
Date: Sunday , sept 14
Time : 2:00 in the evening
@UATtutorialOfficial
❤8🔥3🥰1