UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
መልካም አዲስ ዓመት!

በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!

@UATtutorialofficial
❤34👍3⚡1
አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️

https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/

@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
#ውሸትነው

ስለ ኢንትራንስ ውጤት አስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም።
ብዙ ቻናሎች ላይ በዚህ ቀን ፣ በዚህ ሰዓት ይወጣል የሚባለው በአጠቃላይ ከእውነት የራቀ ነው።

የትምህርት ሚንስቴር ትክክለኛውን facebook, website, result portal እና Telegram ገጾች ላይ ምንም አዲስ የተባለ ነገር የለም። ከዚህ በተጨማሪ ትምህርት ሚንስቴር ውጤት ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ጠቅለል ያለ መረጃ ትላልቅ ሚዲያዎች በተገኙበት መግለጫ ይሰጣል።

ስለዚህ ምንም ሳትረበሹ ተረጋግታችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።

ውጤት የሚወጣበትን ቀን እና ሰዓት ትምህርት ሚንስቴር ይፋ ሲያደርግ ወዲያውኑ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።

መልካም ዕድል
መልካም በዓል።

@UATtutorialofficial
❤53🥰9👍7👏2
💥#AAU_Update

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።

በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@UATtutorialofficial
❤4💯1
በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለ AAU update

https://vm.tiktok.com/ZMABhXVvW/
❤5
🔸Choose Your UAT Tutorial Plan!

Decide how you want to boost your UAT preparation:

1️⃣ Timing:

⏰Before Sept 13

⏰After Sept 14 ( with discount)

2️⃣ Class Type:

💠Special Class → More in depth guidance ( it includes Simulation)

💠Level A Class → Focused, high-yield content ( does not include simulation)

💠Register: @UATtutorial_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥2
#Attention

🔴 ከትምህርት ሚኒስቴር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ ባለፉት 2 ቀናት የለም።

📍ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ Admission number እና የመጀመሪያ ስማችሁን ስታስገቡ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ያወጣላችኋል። ስለዚህ ዛሬ ወይም ነገ አዲስ ዜና እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

📍 ማንኛውም ስለማትሪክ ውጤት መለቀቅ የሚያመለክት አዲስ ዜና ካለ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

📍 ታዲያ ውጤት ሲለቀቅ በሚፈጠር የserver መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ሳታዩ እንዳትቸገሩ @ESSLCEResultBot ላይ አሁኑኑ በመመዝገብ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ውጤታችሁን ወዲያው ማየት ትችላላችሁ።

Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍8
Download the APP
💠Get an access to the UAT Tutorial program

📱Click here
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🏆4
🔥በየአመቱ ማትሪክ ሊወጣ ሰሞን ከሚስተዋሉ ዋነኛ ነገሮች መካከል 'FAKE NEWS' ነው። ተማሪዎችን ግራ ማጋባት እና ማስጨነቅ የተለመደ ነው። ከአምና መግለጫ እየቆረጡ እና የዚህ አመት እያስመሰሉ የሚለቁ የተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገፆች አሉ።

📌ስለዚህ ትክክለኛ ከሆኑ ምንጮች ዜናዎችን በመከታተል ራሳችሁን ትክክል ካልሆነ መረጃ ጠብቁ

📌ማንኛውንም የማትሪክ ጉዳይን በተመለከተ አዳዲስ መረጃ እንዳገኝን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ለ12ተኛ ክፍሎች መልካም ዕድል እንመኛለን🙏 ሁሌም ከጎናችሁ ነን።

Share: @UATTutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤32👍7🤷2🙏1
📣ሁለተኛ ዙር የUAT ፈተና ቱቶሪያል ምዝገባ በልዩ ቅናሽ ሊጀመር ነው።

🔥 ሁለት ወር የፈጀዉን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ UAT ፈተና ቱቶሪያል በ1 ሳምንት አስተምረን ብቁ ልናደርጋችሁ ነው። በአጭር ጊዜ ብዙ ሳትደክሙ እና ሳትጨናነቁ UATን አልፋቹህ AAUን የምትቀላቀሉበት ብቸኛው አማራጭ ነው። ለዚያውም 25% ቅናሽ ተደርጎላችሁ😱

📌አጫጭር ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ የቪዲዮ ሌክቸሮች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ እጥር ምጥን ያሉ ፈተናው ላይ ብቻ ያተኮሩ ኖቶች

📌በሌክቸር የተከፋፈሉ ከቀላል እስከ ከባድ ጥያቄዎች ከመልስና ማብራሪያ ጋር

📌UAT Solution: ያለፉ አመታት በርካታ የVerbal እና የQuantitative Reasoning ጥያቄዎች ከመልስ እና ሰፊ ማብራሪያ ጋር

📌Word Bank: ለመያዝ በሚመች መልኩ የተከፋፈሉ Synonym, Antonym, analogy እና Passage ላይ የሚዘወተሩ የእንግሊዘኛ ቃላት

📌 በሽልማት የታጀቡ መለማመጃ ፈተናዎች

📌ከዚህ በተጨማሪ ነጻ UAT Simulations ለSpecial Class ተማሪዎች ብቻ

ከዋናው የUAT ፈተና ጋር ተመሳሳይ አቀራራብ ያላቸው 10 ሙሉ ሲሙሌሽኖች( በአጠቃላይ 1000 ጥያቄዎች) ከጥልቅ የፈተና አፈጻጸም ትንተና ጋር። የትኛው ክፍል ላይ ጠንካራ የትኛው ክፍል ላይ ደካማ እንደሆናቹህ እና ከሌሎቹ ተፈታኞች አንጻር ያላቹህን አፈጻጸም ጨምሮ ያሳያችኋል።

🔥Simulation 9 & 10 ሙሉ ለሙሉ ከ2016 እና 2017 የUAT ፈተናዎች የወጡ ጥያቄዎችን ብቻ አካተዋል።

🔥በአጠቃላይ ከ2100 በላይ ጥቄዎችን ሰርታቹህ በሙሉ ልብ ለUAT ፈተና ትቀመጣላቹህ።

ARE YOU READY FOR THIS?🎉 STAY TUNED!

Hear directly from our round 1 students: @Inside_UAT_Classes

📌 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport


➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13🥰1