UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ😭

ውጤቱን ልቀቀው እንጂ አንጀቴን በላኸው እኮ።

@UATTutorialOfficial
😭88🙏11❤8👍3
3000 ETB የሚያሸልም Challenge !

https://vm.tiktok.com/ZMAkg3bJs/
❤1
በአዲስ አመት አዲስ ሲሙሌሽን!

በመጨረሻም ከ18 ሰአታት በኋላ ሲሙሌሽን 7 ይለቀቃል።
ራሳችሁን በአዲስ ሲሙሌሽን ለመፈተሽ ዝግጁ ናችሁ?
በአውደ አመትም ቢሆን ከእናንተ ጎን ፈቀቅ አንልም።

አሁኑኑ ተመዝግባችሁ አዲሱን ሲሙሌሽን 7 የሚወስዱት የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች ሁኑ።👍

📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

👂Our 2018 Students:
@inside_UAT_Classes

➡️ Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED!
❤11🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
አምና September 6 ላይ የተባለውን 👇

“ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይሆናል

ጳጉሜን 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺሕ 372 ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል። “


ተብሎ ነበር ፥ የእናንተም እነዲህ እንድባልላችሁ ምኞታችን ነው ።🙏😊


@UATTutorialOfficial
❤25🔥1
ምንም እንኳን ቀን ላይ መግለጫ ቢሰጥም ውጤት ብዙ ጊዜ ይፋ የሚደረገው ከለሊቱ 6 :00 ጀምሮ ነው ።

ለዚህም ይህን ሰዓት The most stressful time እንለው ነበር 😭


@UATTutorialOfficial
😭6❤4
መልካም አዲስ ዓመት!

በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!

@UATtutorialofficial
❤34👍3⚡1
አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️

https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/

@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10
#ውሸትነው

ስለ ኢንትራንስ ውጤት አስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም።
ብዙ ቻናሎች ላይ በዚህ ቀን ፣ በዚህ ሰዓት ይወጣል የሚባለው በአጠቃላይ ከእውነት የራቀ ነው።

የትምህርት ሚንስቴር ትክክለኛውን facebook, website, result portal እና Telegram ገጾች ላይ ምንም አዲስ የተባለ ነገር የለም። ከዚህ በተጨማሪ ትምህርት ሚንስቴር ውጤት ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ጠቅለል ያለ መረጃ ትላልቅ ሚዲያዎች በተገኙበት መግለጫ ይሰጣል።

ስለዚህ ምንም ሳትረበሹ ተረጋግታችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።

ውጤት የሚወጣበትን ቀን እና ሰዓት ትምህርት ሚንስቴር ይፋ ሲያደርግ ወዲያውኑ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።

መልካም ዕድል
መልካም በዓል።

@UATtutorialofficial
❤53🥰9👍7👏2
💥#AAU_Update

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።

በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል።

የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

@UATtutorialofficial
❤4💯1
በጣም ጠቃሚ መረጃ ስለ AAU update

https://vm.tiktok.com/ZMABhXVvW/
❤5
🔸Choose Your UAT Tutorial Plan!

Decide how you want to boost your UAT preparation:

1️⃣ Timing:

⏰Before Sept 13

⏰After Sept 14 ( with discount)

2️⃣ Class Type:

💠Special Class → More in depth guidance ( it includes Simulation)

💠Level A Class → Focused, high-yield content ( does not include simulation)

💠Register: @UATtutorial_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥2
#Attention

🔴 ከትምህርት ሚኒስቴር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ ባለፉት 2 ቀናት የለም።

📍ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ Admission number እና የመጀመሪያ ስማችሁን ስታስገቡ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ያወጣላችኋል። ስለዚህ ዛሬ ወይም ነገ አዲስ ዜና እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።

📍 ማንኛውም ስለማትሪክ ውጤት መለቀቅ የሚያመለክት አዲስ ዜና ካለ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

📍 ታዲያ ውጤት ሲለቀቅ በሚፈጠር የserver መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ሳታዩ እንዳትቸገሩ @ESSLCEResultBot ላይ አሁኑኑ በመመዝገብ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ውጤታችሁን ወዲያው ማየት ትችላላችሁ።

Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍8
Download the APP
💠Get an access to the UAT Tutorial program

📱Click here
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🏆4