🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial
High price
Affordable
@uattutorial_bot
✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ:
For any question contact us:
@uattutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍5🥰1
#Attention
❗️ የማትሪክ ውጤት የሚለቀቅበት ቀን እስካሁን ይፋ አልሆነም።
📍 ባለፉት 2 አመታት በነበረው ሁኔታ የማትሪክ ውጤት ከመለቀቁ ከ1 ቀን በፊት መግለጫ ተሰጥቶ ነበር። በአሁኑም አመት መግለጫ ሳይሰጥ የሚለቀቅበት ዕድል የሚኖር አይመስለንም።
📍 የትምህርት ሚኒስተር Website ላይ ስንመለከት ውጤት ጳጉሜ 5 ሊገለፅ ይችላል ተብሏል። ነገር ግን ለ2016 ዓ.ም ተፈታኞችም websiteኡ ውጤት የሚለቀቀው ነሀሴ 27 ነው ብሎ የተለቀቀው ግን ጳጉሜ 5 ነበር። ስለዚህ ሁላችንም መግለጫ እስኪሰጥ በትዕግስት እንጠብቅ🙏
ማንኛውንም ስለማትሪክ ውጤት አዲስ ዜና ከደረሰን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል!!
ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏
📌 ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦
👉@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉@ESSLCEResultBot
Share: @UATtutorialofficial
ማንኛውንም ስለማትሪክ ውጤት አዲስ ዜና ከደረሰን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል!!
ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏
👉@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉@ESSLCEResultBot
Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24❤21🥰4💯1
UAT Tutorial Official
🏆 Top Students of the Week We are here to announce our outstanding students who achieved the highest scores on yesterday's assessment- Assessment 4. 🥇 Yohanes - Score: 22/22 🎖 Bereket - Score: 21/22 🏅 Honorable Mentions: Arsema Daniel - Score: 20/22…
We are thrilled to celebrate the outstanding achievements of our top students on yesterday's assessment-Assessment 5!
Congratulations to Abenet Abraham and Yohanes, who have each earned a 50 birr card for their exceptional performance! Your hard work and dedication truly shine. Keep up the fantastic effort!
Let's celebrate their success together. 👏 👏
For Questions & Feedback:
TRUSTED AND TOP RANKED!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉7❤6👏3🔥1
❤1
በአዲስ አመት አዲስ ሲሙሌሽን!
በመጨረሻም ከ18 ሰአታት በኋላ ሲሙሌሽን 7 ይለቀቃል።
ራሳችሁን በአዲስ ሲሙሌሽን ለመፈተሽ ዝግጁ ናችሁ?
በአውደ አመትም ቢሆን ከእናንተ ጎን ፈቀቅ አንልም።
አሁኑኑ ተመዝግባችሁ አዲሱን ሲሙሌሽን 7 የሚወስዱት የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች ሁኑ።👍
📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
👂Our 2018 Students: @inside_UAT_Classes
➡️ Share: @UATTutorialOfficial

❤11🔥2
አምና September 6 ላይ የተባለውን 👇
“ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይሆናል
ጳጉሜን 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺሕ 372 ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል። “
ተብሎ ነበር ፥ የእናንተም እነዲህ እንድባልላችሁ ምኞታችን ነው ።🙏😊
@UATTutorialOfficial

❤25🔥1
ምንም እንኳን ቀን ላይ መግለጫ ቢሰጥም ውጤት ብዙ ጊዜ ይፋ የሚደረገው ከለሊቱ 6 :00 ጀምሮ ነው ።
ለዚህም ይህን ሰዓት The most stressful time እንለው ነበር 😭
@UATTutorialOfficial
ለዚህም ይህን ሰዓት The most stressful time እንለው ነበር 😭
@UATTutorialOfficial
😭6❤4
መልካም አዲስ ዓመት!
በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!
@UATtutorialofficial
በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!
@UATtutorialofficial
❤34👍3⚡1
#ውሸትነው
ስለ ኢንትራንስ ውጤት አስካሁን ምንም የተባለ ነገር የለም።
ብዙ ቻናሎች ላይ በዚህ ቀን ፣ በዚህ ሰዓት ይወጣል የሚባለው በአጠቃላይ ከእውነት የራቀ ነው።
የትምህርት ሚንስቴር ትክክለኛውን facebook, website, result portal እና Telegram ገጾች ላይ ምንም አዲስ የተባለ ነገር የለም። ከዚህ በተጨማሪ ትምህርት ሚንስቴር ውጤት ይፋ ከማድረጉ አስቀድሞ ለመላው ኢትዮጵያ ህዝብ የ 12ኛ ክፍል ውጤትን አስመልክቶ ጠቅለል ያለ መረጃ ትላልቅ ሚዲያዎች በተገኙበት መግለጫ ይሰጣል።
ስለዚህ ምንም ሳትረበሹ ተረጋግታችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንላለን።
ውጤት የሚወጣበትን ቀን እና ሰዓት ትምህርት ሚንስቴር ይፋ ሲያደርግ ወዲያውኑ የሚናሳውቃችሁ ይሆናል።
መልካም ዕድል
መልካም በዓል።

❤53🥰9👍7👏2
💥#AAU_Update
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለያዩ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን ተቀብሎ ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቀ መሆኑን ገልጿል።
በመሆኑም በ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የወሰዳችሁ ተማሪዎች፤ ውጤታችሁ ይፋ ከሚደረግበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ዩኒቨርሲቲው ላዘጋጀው የቅበላ ፈተና እንድትመዘገቡ አሳስቧል።
የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበትን ቀንና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን በቀጣይ እንደሚገለፅ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

❤4💯1
❤5
Decide how you want to boost your UAT preparation:
1️⃣ Timing:
2️⃣ Class Type:
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11🔥2
#Attention
🔴 ከትምህርት ሚኒስቴር ስለ ማትሪክ ውጤትን እንዲሁም ይፋ የሚሆንበትንም ቀን ጨምሮ የተሰጠ ምንም አይነት መግለጫ ባለፉት 2 ቀናት የለም።
📍 ነገር ግን ውጤት የሚያሳያችሁ ድረ ገፅ ላይ Admission number እና የመጀመሪያ ስማችሁን ስታስገቡ የራሳችሁን ሙሉ መረጃ ያወጣላችኋል። ስለዚህ ዛሬ ወይም ነገ አዲስ ዜና እንሰማለን ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
📍 ማንኛውም ስለማትሪክ ውጤት መለቀቅ የሚያመለክት አዲስ ዜና ካለ በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
📍 ታዲያ ውጤት ሲለቀቅ በሚፈጠር የserver መጨናነቅ ምክንያት ውጤታችሁን ሳታዩ እንዳትቸገሩ @ESSLCEResultBot ላይ አሁኑኑ በመመዝገብ ውጤት ከተለቀቀ በኋላ ውጤታችሁን ወዲያው ማየት ትችላላችሁ።
Share: @UATtutorialofficial
Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍8
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5🏆4