UAT Tutorial Official
14.3K subscribers
796 photos
29 videos
145 files
593 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🎯 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት የምዝገባ ሂደታችሁን አጠናቃችሁ ነገር ግን UAT Exam ticket download አልሆን ካላችሁ አትጨነቁ።

📍የአምና ተማሪዎቻችንም ticketኣቸውን ያገኙት UAT ፈተናው ሊጀመር 2 ቀን ሲቀረው ነበር።

📍UAT Exam ticketኡ Download መሆን እና መክፈት ሲጀምር እኛ ቀድመን የምናሳውቃችሁ እንዲሁም ካስቸገራችሁ የምንረዳችሁ ይሆናል።

📍ከፊታችሁ ለሚጠብቃችሁ UAT Exam ፈተና ያለምንም መዘናጋት ዝግጅት አድርጉ።

📍የማትሪክ ውጤት የምጠብቁ ተማሪዎች መልካም ዕድል እየተመኘን ውጤታችሁን በፍጥነት ለማየት @ESSLCEResultBot ላይ ከአሁኑ ተመዝገቡ።

📌 Register for tutorial @uattutorial_bot✅
www.havanacademy.com
➡️Share: @UATtutorialofficial💠
❓Ask : @UATsupport

TRUSTED AND TOP RANKED
////////////////////////////////////////////////
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍6
በዩኒቨርሲትዎች ውስጥ ዲፓርትመንት እንዴት እነደሚሰጣችሁ 👇

https://vm.tiktok.com/ZMAhXCEXy/
📣 #Reposted

🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:-
💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:☹️
👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
💯እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ::

😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል::

✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ::

High price❌
Affordable✔️

🖥Promocode: AAU2018

✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
@uattutorial_bot⭐️

✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ:

For any question contact us:

📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122
@uattutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍2🥰1
የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች
1. eaes.et
2.
eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
7. @ESSLCEResultbot

መልካም ዕድል ተመኘን🙏


ከዚህ በተጨማሪ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ሲኒየር ተማሪ ሆነው ያሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ስላዘጋጀን፥ 5G ኔትዎርክ በመጠቀም ወዲያውኑ የሚያዩላችሁ ይሆናል። በቀጣይ username የሚንለቅላችሁ ይሆናል።

@UATtutorialOfficial
❤17👍2🔥1
#Attention

🔴እስካሁን ባለን መረጃ መሰረት ውጤት መቼ ይፋ እንደሚሆን አልተገለፀም!!

የ2016 ዓ.ም የማትሪክ ውጤት ሲለቀቅ ጳጉሜ 4 ከትምህርት ሚኒስትር መግለጫ ተሰጥቶ ጳጉሜ 5 ከሌሊቱ 6:00 ውጤቱ ይፋ ሆኖ ነበር።

በአሁኑ ዓመትም እንደ አምናው ይሆናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን።
ስለ ማትሪክ ውጤት የሚሰጠውን መግለጫ እና ውጤቱ የሚለቀቅበትን ቀን እና ሰዓት እንደተገለፀ በፍጥነት የምናደርሳችሁ ይሆናል።

ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም ተፈታኞች መልካም ዕድል እንመኛለን።🙏

📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦

👉
@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉
@ESSLCEResultBot

Share: @UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤23👍20💯1
#ETHIOPIA🇪🇹 #GERD💪

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ዛሬ ነው! እንኳን ደስ አለን!

በዚያ ሁሉ ውዝግብ መሐል ከጠበቅነው ጊዜ ዘግይቶም ቢሆን ግድባችን ለዚህ ስኬት መብቃቱ እንዴት ደስ ይላል።

ኢንተርኔት በነፃ ከ 12:00-4:00 ሰዓት Ethio-Telecom.

Havan Academy
@HavanAcademyOfficial
❤10🥰6🔥1
🎯በ2018 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች ከportal ላይ UAT Exam admission ticket አሁን download ማድረግ ተችሏል! እየገባችሁ download አድርጉ።

📌 ለፈተናው በምትሄዱበት ቀን print አድርጋችሁ ከመታወቂያ ጋር በወረቀት መያዝ አለባችሁ!!

➡️Share: @UATTutorialOfficial

📍 Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤16🙏1
#ads

⚡️የUAT ፈተና ሰቅላችሁ ማለፍ ትፈልጋላችሁ?

🔺ዝግጅቴን ከምን ልጀምር?
🔹ለየቱ የበለጠ ትኩረት ልስጥ ?
🔹የማጥናት ፍላጎቴስ ?
💠እንዴት UATን ልለፍ?

⌛ለሁሉም ጥያቄዎቻችሁ መልስ የሚሆን መልካም ዜና አለን ::🙂

✔️የUATን ፈተና ይዘትና ስታንዳርድ ጥንቅቅ አደርገው በሚያውቁ የግል አስጢኚዎች ዝግጅታችሁን አሁኑኑ ጀምሩ::

✅በተቀሩት ቀናት ውስጥ ለፈተናው ብቁ ብቻ ሳይሆን ኮንፊደንስ ኖሯችሁ የምትገቡ ይሆናል:: ምክንያቱም:-
✔️ሙሉ የ UAT ፈተና topic Cover ይደረጋል
✔️ያለፉ አመታት ጥያቄዎች ብሎም ተመሳሳይ ይዛት ያላቸው ጥያቄዎች በብዛት ይሰራሉ::
✔️የPersonalized Mentorship ጊዜም ጭምር የሚኖር ይሆናል::

Tutoring የምሰጥበት መንገድ በእናንተ ምርጫ
✅በአካል(AA ላላችሁ)
✅በonline የሚቻል ይሆናል::

ለተጨማሪ ጥያቄ contact @uatsupport✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🔥3👍1💯1
🔸Updates on entrance result release date

https://vm.tiktok.com/ZMAk6e7Tv/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5💯1
📣 #Reposted

🎆መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:-
💠የዩንቨርስቲ መግብያ ፈተና( EUEE) ሊለቀቅ ጥቅት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የምታወቅ ነገር ነው:☹️
👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ::

😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል::

✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ::

High price❌
Affordable✔️

🖥Promocode: AAU2018

✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
@uattutorial_bot⭐️

✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ:

For any question contact us:

📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122
@uattutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5👍5🥰1
#Attention

❗️የማትሪክ ውጤት የሚለቀቅበት ቀን እስካሁን ይፋ አልሆነም።

📍ባለፉት 2 አመታት በነበረው ሁኔታ የማትሪክ ውጤት ከመለቀቁ ከ1 ቀን በፊት መግለጫ ተሰጥቶ ነበር። በአሁኑም አመት መግለጫ ሳይሰጥ የሚለቀቅበት ዕድል የሚኖር አይመስለንም።

📍የትምህርት ሚኒስተር Website ላይ ስንመለከት ውጤት ጳጉሜ 5 ሊገለፅ ይችላል ተብሏል። ነገር ግን ለ2016 ዓ.ም ተፈታኞችም websiteኡ ውጤት የሚለቀቀው ነሀሴ 27 ነው ብሎ የተለቀቀው ግን ጳጉሜ 5 ነበር። ስለዚህ ሁላችንም መግለጫ እስኪሰጥ በትዕግስት እንጠብቅ🙏

ማንኛውንም ስለማትሪክ ውጤት አዲስ ዜና ከደረሰን በፍጥነት የምናሳውቃችሁ ይሆናል!!

ለሁላችሁም የ2017ዓ.ም መልካም ዕድል እንመኛለን🙏

📌ውጤት ሲለቀቅ በፍጥነት ከምታዩባቸው አማራጮች ፦

👉
@EAESbot
👉eaes.et
👉eaes.gov.et
👉eaes.edu.et
👉result.neaea.gov.et
👉SMS 6284
👉
@ESSLCEResultBot

Share:
@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍24❤21🥰4💯1
UAT Tutorial Official
🏆 Top Students of the Week We are here to announce our outstanding students who achieved the highest scores on yesterday's assessment- Assessment 4. 🥇 Yohanes - Score: 22/22 🎖 Bereket - Score: 21/22 🏅 Honorable Mentions: Arsema Daniel - Score: 20/22…
🎉Announcing Top Students 🎉

We are thrilled to celebrate the outstanding achievements of our top students on yesterday's assessment-Assessment 5! ⭐️

🥇 Abenet Abraham: 23/23 
🥇 Yohanes: 23/23 
🥈 Jova: 22/23 

Congratulations to Abenet Abraham and Yohanes, who have each earned a 50 birr card for their exceptional performance! Your hard work and dedication truly shine. Keep up the fantastic effort!

Let's celebrate their success together. 👏 👏

📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🎉7❤6👏3🔥1
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ😭

ውጤቱን ልቀቀው እንጂ አንጀቴን በላኸው እኮ።

@UATTutorialOfficial
😭88🙏11❤8👍3
3000 ETB የሚያሸልም Challenge !

https://vm.tiktok.com/ZMAkg3bJs/
❤1
በአዲስ አመት አዲስ ሲሙሌሽን!

በመጨረሻም ከ18 ሰአታት በኋላ ሲሙሌሽን 7 ይለቀቃል።
ራሳችሁን በአዲስ ሲሙሌሽን ለመፈተሽ ዝግጁ ናችሁ?
በአውደ አመትም ቢሆን ከእናንተ ጎን ፈቀቅ አንልም።

አሁኑኑ ተመዝግባችሁ አዲሱን ሲሙሌሽን 7 የሚወስዱት የመጀመሪያዎቹ ተማሪዎች ሁኑ።👍

📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

👂Our 2018 Students:
@inside_UAT_Classes

➡️ Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED!
❤11🔥2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
አምና September 6 ላይ የተባለውን 👇

“ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ይፋ ይሆናል

ጳጉሜን 1/2016 (አዲስ ዋልታ) የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት በመጪው ሰኞ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና 684 ሺሕ 372 ተማሪዎች መውሰዳቸው ይታወሳል። “


ተብሎ ነበር ፥ የእናንተም እነዲህ እንድባልላችሁ ምኞታችን ነው ።🙏😊


@UATTutorialOfficial
❤25🔥1
ምንም እንኳን ቀን ላይ መግለጫ ቢሰጥም ውጤት ብዙ ጊዜ ይፋ የሚደረገው ከለሊቱ 6 :00 ጀምሮ ነው ።

ለዚህም ይህን ሰዓት The most stressful time እንለው ነበር 😭


@UATTutorialOfficial
😭6❤4
መልካም አዲስ ዓመት!

በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚትገኙ እንዲሁም ውጤት እየተጠባበቃችሁ ያላችሁ ተማሪዎች በሙሉ
2018 ዓ.ም የሰላም፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!!

@UATtutorialofficial
❤34👍3⚡1
አአዩ ለመግባት ከኢንትራነስ እና ከ UAT ምን ያክል እንደሚያስፈልጋችሁ⬇️

https://vm.tiktok.com/ZMABdWasF/

@UATtutorialofficial
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10