UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
799 photos
29 videos
145 files
594 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
🎯 አብዛኞቻችሁ ይህንን ጥያቄ ስታዩት ስለ UAT ፈተና ደንገጥ ብላችኋል!!

አሁንም የምንላችሁ UAT ፈተና ቀላል አይደለም🙅 በተለያየ ቀን በተለያየ ፈረቃ የተለያየ ፈተና ነው!! ከባድ ይድረሳችሁ ቀላል ይድረሳችሁ የማይገመት ነገር ነው🤷 እራስን ለከባዱ UAT ፈተና አዘጋጅቶ መሄድ ግን ብልህነት ነው!!💪

እነዚሀን ጥያቄ ቀሏችው የሰራችሁ ተማሪዎች ጀግኖች ናችሁ👏 አሁንም እንደነዚህ አይነት ጥያቄዎችን @UATTutorial_bot ላይ በመመዝገብ እና በመስራት ሰዓታችሁን አሻሽሉ።

የከበዳችሁ ተማሪዎች ምንም ሀሳብ አይግባችሁ🙅በቀላል መንገድ እንዴት መስራት እንዳለባችሁ እኛ ጋር በአጭር ቪዲዮቻችን ታገኛላችሁ።

🔥የ2016 እና የ2017 የUAT ፈተናዎች በSimulation 9 እና በSimulation 10 ላይ ተካተዋል።
በSimulation 6 እና በSimulation 7 ለእናንተ የሚሆኑትን ጠጠር ያሉ የUAT ጥያቄዎች አካተናል😎


📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions 🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤17
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ።

መልካም የመውሊድ በዓል!
💥 አንድ ሰው አዉሮፕላን አብራሪ(Pilot) 👨‍✈️ ለመሆን በሰሌዳ ተምሮ እና ማኑዋል አንብቦ  ቀጥታ ቦይንግ 737 ✈️ አያበርም። ዉድ ንብረት ይወድማል ፤ ሰልጣኙም በጭንቀት ይወጠራል።
ከዚያ ይልቅ ለወራት በFlight Simulator 🛩 ዉስጥ ይለማመዳል። ሲሙሌተሩ ሰልጣኙ እዉነተኛዉን አውሮፕላን ሲያበር የሚያጋጥመዉን ሁሉንም ነገር እና ክስተት ይዟል። በዚህም ምክንያት ያለምንም ፍራቻ ተለማምዶ ለአብራሪነት ብቁ ሁኖ ወደስራ ይገባል 😎።

UAT Exam Simulationም ሃሳቡን የወስድነው ከዚህ ነው። ከፈተና በፊት ከዋናው ፈተና ጋር ተመሳሳይ ይዘት፣ የጥያቄ ብዛት እና የመስሪያ ሰአት ⏳ ተሰቶዋቹህ ስትለማመዱ አስቡት። ከዚያም በላይ ግን ጥያቄዎቹ የሚመጡበት መንገድ(5 ጥያቄ አንድ ጊዜ...)  እና ኮምፒዉተሩ ላይ የምታዩዋቸው ነገሮች ተመሳሳይ ተደርገው የተሰሩ ናቸው።

ባጭሩ ዋናው ፈተና ላይ ማድረግ የማትችሉትን ማንኛዉንም ነገር Exam Simulationኑ ላይም ማድረግ አትችሉም🙅 በአንጻሩ ዋናው ፈተና ላይ ማድረግ የምትችሉትን ሁሉንም ነገር Exam Simulationኑ ላይም ማድረግ ትችላላቹህ👍

በዚህ ልክ ነው ተጨንቀን ያስገባነው!! አሁኑኑ ተመዝግባቹህ ለዋናው ፈተና ምን ያክል ዝግጁ እንደሆናቹህ ራሳቹህን ፈትሹ ፤ያለፍርሃት ተለማመዱ💪። አደራ  በሲሙሌሽኑ ሳትፈተኑ ወደዋናው ፈተና እንዳትገቡ🙏"

💎🌟 https://simulation.havanacademy.com

🔡 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions🙋 & Feedback:
📞
0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10👍2
🎯አብዛኞቻችሁ በምዝገባ ጊዜ Academic profile ስትሞሉ Address በሚለው ክፍል ያላችሁበትን ወረዳ እና ዞን እያገኛችሁት አይደለም😢

ያላገኛችሁት ተማሪዎች randomly ሙሉት አትጨነቁ። UATን አልፋችሁ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መሆናችው ከታወቀ በኋላ በአካል ቀርባችሁ ወረዳችሁንና ዞናችሁን ምርጫችሁ ሳይገደብ በወረቀት እንድታስገቡ ትጠየቃላችሁ።

🔥አሁን UAT ዝግጅት ላይ ትኩረት አድርጉ።የቀራችሁ ከ2 ሳምንት አይበልጥም። ነጋችሁን የምታሳምሩበት ፈተና ከፊታችሁ ነው።

🌟Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions
❓ & Feedback:
😀0907667755 | 0908661122
😀 @UATsupport

➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11
📣ለ 20 ተማሪዎች ነፃ UAT tutorial ሰጠን

✨Check your name on this video📱

https://vm.tiktok.com/ZMAMpkVnC/
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5
📱 Tiktok Challenge winners🎉

💥 20 ተማሪዎች ነፃ UAT Tutorial አገኙ 🙂 እንኳን ደስ ያላችሁ

✔️These are 20 tiktok challenge winners who have got free Tutorial access. Please contact us @UATsuppprt

📣Tiktok usernames
@silence9883
@tsi_onnn
@abmovies19
@heraj72
@yidne121921
@aschalew birhanu
@yidne191221
@nuhaminkind
@lij.neba
@wesdiyebg
@aami0628
@ruth_ruth76
@._.ruthina
@yohansakinaw
@efnan944
@ethiohosssa0
@kainat3649
@acrahoma32
@eyobi2430
@yemaryam3456

Join :@UATtutorialofficial 🤔
Contact us @uatsupport 💎

📍Register @uattutorial_bot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍1🎉1🆒1
🎉ታላቅ የምስራች ለFreshman ተማሪዎች⚡️

✨በኢትዮጵያ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነው በተለይም ለመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ እና ለኮሌጅ ተማሪዎች የተዘጋጀውን የFreshman የጥናት ካላንደርን በይፋ ጳጉሜ 5 ቀን ልናስጀምር ነው ፤ እንኳን ደስ አላችሁ!!! 🎆

🎓የFreshman አመት የየእናንተን GPA እና ወደፊታችሁን የሚቀርፅ ጥብቅ እና ፈታኝ የ3ወር ጉዞ ነው። ታዲያ ይህንን የጥናት ካላንደር ስናዘጋጅ በዚህ ፈታኝ መንገድ አልፈው ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣የዩኒቨርስቲ መምህራኖች እና ፕሮፌሰሮች ተሳትፈውበታል።

🗓🗓ይህ ካላንደር በFreshman አመታችው ውስጥ እናንተን ከተለያዩ በዩኒቨርስቲ እና ኮሌጅ ውስጥ ከሚያዘናጋችሁ ጥቅም የለሽ ነገሮች ገድቦ የሚመራችው በጣም ወሳኝ መሳሪያ ነው።

💬ታዲያ በዚህ የFreshman ቀን መቁጠሪያ ውስጥ ምን ምን ተካቷል??🤔

✔️ለእያንዳንዱ ዋና ዋና ኮርሶች በቅደም ተከተል እንዴት ተዘጋጅታችሁ ውጤታማ እንደምትሆኑ

✔️ከፍተኛ ውጤትን ባስመዘገቡ ተማሪዎች የተረጋገጠ ከፍተኛ ውጤትን ለማስመዝገብ የሚረዱ የተለያዩ ስልቶች

✔️እያንዳንዱ የFreshman ተማሪ በመጀመሪያ አመታቸው ማድረግ ያለባቸው እና የሌለባቸው ነገሮች

✔️ልምድ እና ምክር ይህንን መንገድ ካለፋ የተለያዩ ተማሪዎች

✔️Department በብልሀት ለመምረጥ የሚረዱ የተለያዩ ሀሳቦች እና ስለ Departmentኦቹ የተለያዩ መረጃዎች

✔️ጥሩ ውጤት ለማምጣት የሚረዱ ዘዴዎች፣ የፈተና ስልቶች፣ አነቃቂ ምክሮች

ብዙ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች....

🗓ይህ ካላንደር ብቻ አይደለም!! በመጀመሪያ አመታችሁ ውጤታማ እና የላቀ ለመሆን የህይወት ካርታችሁም ጭምር ነው።

🔜ጳጉሜ 5 በልዩ የቀጥታ ስርጭት በድምቀት ይከፈታል። ኑ ተቀላቀሉን🎉

የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርስቲ ወይም የኮሌጅ ጉዟችሁን ለማሳመር ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ።
🔖የእናንተ GPA ፣ የእናንተ ስኬት ፣ የእናንተ ወደፊት ሁሉም እዚህ ይጀምራል!!

Your GPA matters

Join: @Havanacademyofficial✔️

Join :@UATtutorialofficial✅

📍Register @uattutorial_bot✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤18🎉2🔥1
ስለ አንጋፋዉ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሰራ ድንቅ Review

https://vm.tiktok.com/ZMAMvBqak/
❤2
🧑‍🎓Are you the one who needs to study at AAU?

💁‍♂️Come on dear, what are you waiting for?

🚶‍♂️🚶🚶‍♀️Guys like you are flooding for the preparation @UATtutorial_bot. 💥Make yourself one of them.

✅ለመመዝገብ click 👇
@UATtutorial_bot

🎁For the discount
Use Discount code: alem123

Join: @uattutorialofficial
Ask: @UATsupport

✨Trust me, you are on good hands!
❤9
📢ተማሪዎቻችን ለUAT ፈተና ለመቅረብ የመጨረሻው ሂደት ወደ ሆነው Time management እና የራስ መተማመንን ወደ መገንባት ተሸጋግረዋል!!

እናንተስ??🤔
በ 1 ሳምንት ውስጥ ለ UAT ብቁ ብቻ ሳይሆን ሰቃይ ልናረጋችሁ UATን በ1 ሳምንት በሚል Challenge መጥተናል🎉🎉

Register for Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

➡️ Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤13👍2🔥1
⭐መልካም ዜና AAU ገብታችሁ መማር ለምትፈልጉ ተማሪዎች በሙሉ:-
💠የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ውጤት( EUEE) ሊለቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ እንደቀሩ የሚታወቅ ነገር ነው:🔜

👀ታድያስ? UAT ተፈትናችሁ ለማለፍ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ?
🔻እናንተ AAU ገብታችሁ እንድትማሩ @UATtutorialoffcial✅ አለላችሁ::

😃ለ ቻናላችን ቤተሰቦች ብቻ የሚሆን Discount አዘጋጅተናል::

✅ስትመዘገቡ ቅናሽ ለማግኘት ከታች ያለውን promocode አስገብታችሁ ተጠቀሙ::

💻Promocode: AAU2018

✅ለመመዝገብ ይሄን bot start አድርጉ
@uattutorial_bot⭐️

✔️ዛሬውኑ ተመዘገቡና የስኬት ጉዞ ከእኛ ጋር ጀምሩ:

For any question contact us:

📸@uatsupport✅
📞0907667755/0908661122
@uattutorialofficial✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤17👍3🎉1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አዳዲስ ፕሮግራሞችን በማካተት ተማሪዎችን ለመቀበል ሰፊ ዝግጅት አድርጓል።

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

#aauprestigiousautonmousflagship #75YearsofExcellence #honouringourpastandReimagingourFuture
🔸ለጥቂት ዕድለኞች

ቀድመው Playstore ላይ app download ለማድረግ የሚጠቀሙበትን email ለምልኩ ለ 5 ተማሪዎች ነፃ የ UAT Tutorial ዕድል የሚንሰጥ ይሆናል።

🔻አስታውሱ: playstore ላይ የሚትጠቀሙበት መሆን አለበት !

💠Send your email: @UATsupport
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔸ቀኑ ተቃርቧል ❗️

💠UAT Tutorial ለማግኘት የምትፈልጉትን አማራጮች ይጠቀሙ

📱App: Download
📱Website : www.havanacademy.com
📱Bot:@UATtutorial_bot

🆘Ask: @UATsupport
❤8
🔊እልልል...

🌻እነሆ የተዘራው ሁሉ በሰልኩኝ እሚልባት፤
🌼አበቦች በፍጥነት የሚያብቡባት፤
🌊ውሃዋ እንደ ጠበል የሆነችዋ፤ የኛ የኢትዮጵያዊያን ልዩ ወር ጳጉሜ ፩ ብላ ጀመረች።

💚💛❤️

እልልታው ለምን አትሉም❓

🔅ምክንያቱም በዚች ልዩ ወር የተዘራ ብቻ ሳይሆን የተነበበው ሁሉ ፍሬ ያፈራል፣ ያብባል አደል?✨

💥ታድያ እናንተስ የቀጣይ ዓመት ''አዲስ አበባዎች'' አትሆኑም!

🪄አዎ! በ UATtutorial ዝግጅት ከጀመራችሁ በቀሩት ቀናት ሙሉ የሚያደርጓችሁን የቪዲዮ ሌክቼሮች፣ ጥያቄ ከነ መልሶቻቸው እና በአይነቱ ለየት ያለው የUAT simulation ማግኘት ትችላላችሁ።

🖇ቱቶሪያሎችን ለማግኘት👇
Playstore app: Havanh app
Telegram:@UATtutorial_bot
Website:www.havanacademy.com

🛍Discount code: alem123

💬For more information
Join: @uattutorialofficial
Ask us @UATsupport

🏆Your dream matters!
👏7❤2🔥1
የኢንትራንስ ውጤት የሚታዩበት Bot👇

https://vm.tiktok.com/ZMArp1jLG/
#Big_News

Simulation 6 is here
🎉

እናንተ ጠየቃችሁን ። እኛም አቀረብን። ገና እስከ Simulation 10 እና ከዚያም በላይ እንቀጥላለን።

Simulation 9 እና Simulation 10 ይ ለ ያ ሉ።💎
ከ2016 እና 2017 ዓ.ም ትክክለኛው የUAT ፈተናዎች የተውጣጡ ጥያቄዎች ። 🔥

🎯Only Special Class students can access the Simulations!

📌 Register for Tutorial & Simulations: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

➡️Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤7🔥1👌1