UAT Tutorial Official
14.2K subscribers
800 photos
29 videos
146 files
597 links
The first and Leading UAT Tutoring Platform in Ethiopia.

ከቆይታችን በጥቂጡ : @Inside_UAT_Classes

Ask: @UATsupport
Call : 0907667755
web: www.havanacademy.com
APP: https://t.me/UATtutorialofficial/13234

Register for Tutorial: @UATtutorial_bot
Download Telegram
8. In a class of 40 students, 25 are boys. What percent of the class are girls?
Anonymous Quiz
9%
A) 35%
75%
B) 37.5%
6%
C) 40%
10%
D) 45%
🔥4
9. What is the next number in the pattern?
1, 1, 2, 3, 5, 8, ?
Anonymous Quiz
17%
A) 11
25%
B) 12
56%
C) 13
2%
D) 14
🔥4❤1💯1
10 . If √(x + 9) = 5, what is x?
Anonymous Quiz
89%
A) 16
4%
B) 25
5%
C) 15
2%
D) 12
👍3🔥3❤2
Have you rocked?😎
Anonymous Poll
71%
Yes, 💯
29%
I doubt that🤨
👍3❤2🔥1
🔥 ያለማጋነን ጀግኖች ናቹህ👏👏👏

"እባካቹህን ተጨማሪ ጥያቄዎች ልቀቁልን🙏🙏?" እያላቹህን ነው። ልክ ናቹህ ጥያቄዎችን መለማመድ  የዝግጅታቹህ ዋነኛው ክፍል ነው። እሽ ከዚ በሁዋላ በየጊዜው የምንለቅ ይሆናል። ነገር ግን እየተየጠየቃቹህ ያላቹህት ተጨማሪ 10፣ 30 ወይም 50 ጥያቄ ብቻ አይመስለኝም 🤔999+ ነው። እዉነት ነዋ? እውነት ለመናገር የሚያስፈልጋቹህም ያን ያክል ነው።

ነገር ግን 999 ጥያቄ በpublic Channel ላይ መልቀቅ ተከታዮቻችን ይረብሻል። የሚታሰብም አይደለም🙅። ስለዚህ ይሄን የምትፈልጉ በ400 ብር ብቻ @UATtutorial_bot ተመዝግባቹህ በየቀኑ  እየተነሳቹህ ጥያቄዎችን ፍለጡ💪።  በtelegram እና Website አማራጮች በስርአት  ተደራጅቶ እናንተን እየጠበቀ ነው።

📢 በነገራችሁ ላይ ከፍላችችሁ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ማታ 3:00 ላይ Word Quiz ይኖራችኋል። በቅርቡ ከተማርናቸው 6 የVocabulary lessons 25 ጥያቄዎች።
Be Ready!!!!!

📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions 🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
🔥7❤1
ለ UAT ስትመዘገቡ አንዴ next ካላችሁ በኋላ edit ማድረግ አትችሉም 🙅

You must be careful፣ here below what to do and not to do

https://vm.tiktok.com/ZMA6cmxa9/
📌For UAT Tutorial

Use : @UATtutorial_bot

www.havanacademy.com
www.simulation.havanacademy.com

Clear , easy and well understandable !

Reduced study hours!
EUEE result is about to be released.

2017 Entrance ውጤት የሚታዩበት መንገድ 👇

https://vm.tiktok.com/ZMAMjC5eN/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#AAU #FreshersWeek

የዚህ አመት ተረኞች እናንተ ናቹህ። ምኞታቹህ ሰምሮ ጉዞዋቹህን ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስታቀኑ በደማቅ አቀባበል ልንቀበላቹህ ቃል እንገባለን።

አሁን ላይ እናንተ የምታስቡትን ያክል ማንም አያስብም። የምትወስኗቸው ውሳኔዎችም ብዙ ናቸው። ኢንትራንስ ውጤት ያሳስባችኋል። የUAT ፈተና ያሳስባችኋል። የምተገቡበት ዲፓርትመንት ያሳስባችኋል። PlanB(አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባልገባ የቱን ዩኒቨርስቲ ልምረጥ?) የሚለው ያሳስባችኋል። እነዚህ ሁሉም ሀሳቦች ከ1 ወር በኋላ የሉም ብንላችሁ ታምናላችሁ። 1 ወር። ይህ 1 ወር የቀጣይ 60 70 አመት የምታወሩትን ታሪካችሁን ይወስናል።

ፈጣሪ AAU ለመግባት ያብቃቹህ። 🙏
ለUAT መዘጋጀት አይረሳ።በርቱልን። ሁሌም ከጎናችሁ ነን።💪

📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport

🔄 Share: @UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤15👏2
💥ይሄ ፖስት ቀድሞ የደርሳቸው እና ቀድሞ የተመዘገቡ 50 ተማሪዎች ብቻ የዛሬውን discount ያገኛሉ::
💥 በናንተ ጥያቄ መሰረት discount ን አስቀጥልናል!! 🎉በዚሁም ዛሬ UAT tutorial ምዝገባ በ discount ለመመዝገብ:

👉🏼Use promo code: marken128

✅ለመመዝገብ 👉🏼 
@UATtutorial_bot

✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall.


Share and Join @uattutorialofficial
Ask: @uatsupport
Register: @uattutorial_bot
❤3
🔥 ዛሬ የምንለቅላችሁ 5 ጥያቄዎች የ2017 UAT ፈተና የእሁድ ጠዋት ተፈታኞች የተፈተኑት ነበር።

እንድንለቅላችሁ ፍላጎታችሁን እስቲ በreaction አሳዩን
❤️
❤55👍12🔥3
ARE YOU READY!! ⏳

3⃣

2⃣

🏃‍♀‍➡️
❤13
1) Abebe buys 2 candies, 3 chocolates and 1 biscuit with 29 birr
Kebede buys 1 candy, 2 chocolates, 2 biscuits with 42 birr
Chala buys 3 candies, 1 chocolate and 2 biscuits with 49 birr What is the product of the item's price
Anonymous Quiz
22%
112
46%
72
24%
154
8%
36
❤9🏆3
2) In a rhombus, one diagonal is 24cm and the other diagonal is 18cm

What is the sum of the area and perimeter of the rhombus?
Anonymous Quiz
14%
256
25%
216
56%
276
4%
15
👍6
3.The number of chickens Ali has is 15 more than thrice the number of ducks.After selling 1/3 of his chickens and 1/2 of his ducks,the number of chickens remaining is exactly five times the number of ducks remaining.How many ducks did Ali initially have?
Anonymous Quiz
17%
75
55%
20
18%
95
9%
110
❤7
4) Ten years ago, the mother was three times as old as her son. Five years from now, the father will be twice as old as his son. Currently, the combined age of the mother and father is 69 years more than the son's age. How old is the son now?
Anonymous Quiz
11%
43
16%
47
58%
21
14%
19
❤5👍3
5) A square has a diagonal measuring 10cm

Find the area of the square
Anonymous Quiz
44%
100
14%
25
38%
50
4%
75
❤5🔥5👍2
🎯 አብዛኞቻችሁ ይህንን ጥያቄ ስታዩት ስለ UAT ፈተና ደንገጥ ብላችኋል!!

አሁንም የምንላችሁ UAT ፈተና ቀላል አይደለም🙅 በተለያየ ቀን በተለያየ ፈረቃ የተለያየ ፈተና ነው!! ከባድ ይድረሳችሁ ቀላል ይድረሳችሁ የማይገመት ነገር ነው🤷 እራስን ለከባዱ UAT ፈተና አዘጋጅቶ መሄድ ግን ብልህነት ነው!!💪

እነዚሀን ጥያቄ ቀሏችው የሰራችሁ ተማሪዎች ጀግኖች ናችሁ👏 አሁንም እንደነዚህ አይነት ጥያቄዎችን @UATTutorial_bot ላይ በመመዝገብ እና በመስራት ሰዓታችሁን አሻሽሉ።

የከበዳችሁ ተማሪዎች ምንም ሀሳብ አይግባችሁ🙅በቀላል መንገድ እንዴት መስራት እንዳለባችሁ እኛ ጋር በአጭር ቪዲዮቻችን ታገኛላችሁ።

🔥የ2016 እና የ2017 የUAT ፈተናዎች በSimulation 9 እና በSimulation 10 ላይ ተካተዋል።
በSimulation 6 እና በSimulation 7 ለእናንተ የሚሆኑትን ጠጠር ያሉ የUAT ጥያቄዎች አካተናል😎


📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot

For Questions 🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬
@UATsupport

🔄 Share:
@UATTutorialOfficial

TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤17
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ቤተሰቦቻችን በሙሉ እንኳን ለ1ሺህ 500ኛው ለነብዩ መሐመድ የልደት በዓል(መውሊድ) በሠላም አደረሳችሁ።

መልካም የመውሊድ በዓል!