🏟የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ 💪
#EPL_ሱፐር_Sunday💥
⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ::
✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment section አሳውቁን::
ቀድሞ የገመተ ምን ይሸለማል?
📌
ለአንድ አሸናፊየ100 ብር card የምንሸልም ሲሆን ለሁለት ተማሪዎች ደግሞ እጅግ በጣም ምርጥ Tutorial በነፃ የምንሰጥ ይሆናል::
መልካም ዕድል 🤞
Share and Join @uattutorialofficial
Ask: @uatsupport
Register: @uattutorial_bot
#EPL_ሱፐር_Sunday💥
⚽️Liverpool vs Arsenal ዛሬ ምሽት ከ 12:30 ጀምሮ በAnfield ይፋለማሉ::
✨ማን ያሸንፋል? እንደተለመደው መልሳችሁን በ comment section አሳውቁን::
ቀድሞ የገመተ ምን ይሸለማል?
📌
በዚሁ ዛሬ UAT tutorial ምዝገባ በ discount መመዝገብ እንደምትችሉ ልንገራችሁ::
👉🏼Use promo code: marken128
✅ለመመዝገብ Click 👇🏽
@UATtutorial_bot
✨At UAT Tutorial official, we promise to guide you all the way until you enter the exam hall.
ለአንድ አሸናፊ
መልካም ዕድል 🤞
Share and Join @uattutorialofficial
Ask: @uatsupport
Register: @uattutorial_bot
❤7👍1
UAT Tutorial Official
🏆 Top Students of the Week We are here to announce our outstanding students who achieved the highest scores on yesterday's assessment- Assessment 4. 🥇 Yohanes - Score: 22/22 🎖 Bereket - Score: 21/22 🏅 Honorable Mentions: Arsema Daniel - Score: 20/22…
ከፍላቹህ የተመዘገባቹህ የUAT Tutorial ቤተሰቦች ዛሬ ማለትም ሰኞ 5ኛ Assessment ማታ 1:00 ሰዓት ላይ ይኖራል። ለዛሬም እንደከዚህ ቀደሙ ከፍተኛ ዉጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎቻችን አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋል።
📌 Register for Tutorial & 5 Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
📌 Register for Tutorial & 5 Simulations: @UATTutorial_bot
For Questions & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
❤7
#Part2
🔥 በአብዛኛው ተማሪዎች እየተነሱ ያሉ ጥያቄዎች
🙋♀ የመመዝገቢያ portal ላይ Academic profile ስንሞላ Educational background የሚለው ክፍል ላይ Closest AAU campus የሚል ምርጫ አለ ምን እንምረጥ?
🤵 ይህኛው ክፍል የመፈተኛ ጣቢያ የምትመርጡበት ክፍል አይደለም!!
🤵የክፍለ ሀገር ተማሪዎች ከተዘረዘሩት ውስጥ የሚቀርባችው campus ስለማይኖር randomly ምረጡት።
🤵የአዲስ አበባ ተማሪዎች ግን የሚቀርባችሁን campus ምረጡ። መፈተኛ ጣቢያችው በመረጣችሁት ምርጫ ሊወሰን ይችላል።
🙋 Diploma ተማሪዎች ምንድነው ESSLCE Admission no የሚለው ላይ የምናስገባው?
🤵 አሁን በእጃችሁ ላይ የሚገኘው የ10ኛ ክፍል matric Admission no ነው። ስለዚህ በሁሉም ESSLCE ማስረጃ የሚጠይቁ ጥያቄዎች ውስጥ የ10ኛ ክፍል መረጃዎቻችሁን እንድታስገቡ እንመክራለን።
🙋 ከሌላ ዩኒቨርስቲ አቋርጠን የምንመጣ ተማሪዎች Cost-sharing ማጠናቀቃችንን የሚገልፅ ወረቀት ለምዝገባ ጊዜ ነው የሚያስፈልገው?
🤵አይደለም!! UAT ፈተናን ማለፋችሁ ከተረጋገጠ በኋላ ለሁለተኛ ጊዜ በሚኖረው ምዝገባ ወቅት ትጠየቃላችሁ።
Register for Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞 0907667755/0908661122
💬@UATsupport
Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
///////////////////////////////////////////////

❤15👍1
📢 አስገራሚ እውነታዎች ክፍል 1
UAT Tutorial Official የቲክቶክ አካውንታችን
1⃣ ከተከፈተ ገና 1 ወር ከ15 ቀኑ ነው።
2⃣ 6380+ ተከታዮችን በ1 ወር ከ15 ቀን ብቻ አፍርቷል 😱። ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መረጃ ከሚሰጡ ቻናሎች ትልቅ እና አንደኛ ነው። ማንም ከኛ ጋር ለውድድር አይቀርብም😎
3⃣. በየቀኑ ያስፈልጋችኋል የምንለውን ወይም ደግሞ ከእናንተ በብዛት የተጠየቅነውን ቢያንስ ሁለት ቪዲዮ እንለቃለን። በአጠቃላይ በ45 ቀን 107 ቪድዮዎችን ሰርተናል።
4⃣.The Most Popular Video በ255.7k ሰዎች ታይቷል።
🔥አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የመግባት ሃሳብ ያላችሁ ሁሉ ይህ ትክክለኛው የእናንተ ቤት ነው።
TikTok Channel Link: 🔗 https://www.tiktok.com/@uattutorialofficial

❤9👌2🔥1💯1
❓Quantitative Reasoning ላይ በየአመቱ የማይቀሩ ጥያቄዎችን ለመስራት ዝግጁ ናቹህ? 🙋♀️🙋♂️
እስኪ በReaction ግለጹልን
እስኪ በReaction ግለጹልን
💯35👍13❤2🔥1
Oh, what is wrong with my Network? It is messing with me.
Anways, 10 questions coming for sure.
Anways, 10 questions coming for sure.
❤8
1. A rectangle has a length that is 4 more than twice its width. If its area is 96, what is the width?
Anonymous Quiz
10%
A) 4
48%
B) 6
22%
C) 8
20%
D) 12
❤3🔥3👍1💯1
2. The average of five consecutive even numbers is 18. What is the smallest of the five numbers?
Anonymous Quiz
14%
A) 10
22%
B) 16
61%
C) 14
3%
D) 18
❤10💯1
3. A population increases by 20% each year. If the current population is 1000, what will it be next year?
Anonymous Quiz
9%
A) 1020
7%
B) 1100
83%
C) 1200
1%
D) 1300
❤8
4. What comes next in the sequence?
2, 6, 12, 20, 30, ?
2, 6, 12, 20, 30, ?
Anonymous Quiz
4%
A) 36
90%
B) 42
3%
C) 44
3%
D) 46
👍6❤1
5. A train 120 meters long passes a pole in 6 seconds. What is its speed?
Anonymous Quiz
22%
A) 60 km/h
69%
B) 72 km/h
7%
C) 80 km/h
2%
D) 90 km/h
❤6
6. If 3A + 2B = 42 and A - B = 4, what is the value of A?
Anonymous Quiz
13%
A) 6
8%
B) 8
74%
C) 10
5%
D) 12
👍4❤1
7. If the ratio of x to y is 3:4 and y to z is 2:5, what is the ratio of x to z?
Anonymous Quiz
42%
A) 3:10
15%
B) 6:20
40%
C) 3:5
3%
D) 6:5
❤7🔥1
8. In a class of 40 students, 25 are boys. What percent of the class are girls?
Anonymous Quiz
9%
A) 35%
75%
B) 37.5%
6%
C) 40%
10%
D) 45%
🔥4
9. What is the next number in the pattern?
1, 1, 2, 3, 5, 8, ?
1, 1, 2, 3, 5, 8, ?
Anonymous Quiz
17%
A) 11
25%
B) 12
56%
C) 13
2%
D) 14
🔥4❤1💯1
👍3🔥3❤2
👍3❤2🔥1
🔥 ያለማጋነን ጀግኖች ናቹህ👏👏👏
"እባካቹህን ተጨማሪ ጥያቄዎች ልቀቁልን🙏🙏?" እያላቹህን ነው። ልክ ናቹህ ጥያቄዎችን መለማመድ የዝግጅታቹህ ዋነኛው ክፍል ነው። እሽ ከዚ በሁዋላ በየጊዜው የምንለቅ ይሆናል። ነገር ግን እየተየጠየቃቹህ ያላቹህት ተጨማሪ 10፣ 30 ወይም 50 ጥያቄ ብቻ አይመስለኝም 🤔999+ ነው። እዉነት ነዋ? እውነት ለመናገር የሚያስፈልጋቹህም ያን ያክል ነው።
ነገር ግን 999 ጥያቄ በpublic Channel ላይ መልቀቅ ተከታዮቻችን ይረብሻል። የሚታሰብም አይደለም🙅። ስለዚህ ይሄን የምትፈልጉ በ400 ብር ብቻ @UATtutorial_bot ተመዝግባቹህ በየቀኑ እየተነሳቹህ ጥያቄዎችን ፍለጡ💪። በtelegram እና Website አማራጮች በስርአት ተደራጅቶ እናንተን እየጠበቀ ነው።
📢 በነገራችሁ ላይ ከፍላችችሁ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ማታ 3:00 ላይ Word Quiz ይኖራችኋል። በቅርቡ ከተማርናቸው 6 የVocabulary lessons 25 ጥያቄዎች።
Be Ready!!!!!
📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
"እባካቹህን ተጨማሪ ጥያቄዎች ልቀቁልን🙏🙏?" እያላቹህን ነው። ልክ ናቹህ ጥያቄዎችን መለማመድ የዝግጅታቹህ ዋነኛው ክፍል ነው። እሽ ከዚ በሁዋላ በየጊዜው የምንለቅ ይሆናል። ነገር ግን እየተየጠየቃቹህ ያላቹህት ተጨማሪ 10፣ 30 ወይም 50 ጥያቄ ብቻ አይመስለኝም 🤔999+ ነው። እዉነት ነዋ? እውነት ለመናገር የሚያስፈልጋቹህም ያን ያክል ነው።
ነገር ግን 999 ጥያቄ በpublic Channel ላይ መልቀቅ ተከታዮቻችን ይረብሻል። የሚታሰብም አይደለም🙅። ስለዚህ ይሄን የምትፈልጉ በ400 ብር ብቻ @UATtutorial_bot ተመዝግባቹህ በየቀኑ እየተነሳቹህ ጥያቄዎችን ፍለጡ💪። በtelegram እና Website አማራጮች በስርአት ተደራጅቶ እናንተን እየጠበቀ ነው።
📢 በነገራችሁ ላይ ከፍላችችሁ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ዛሬ ማታ 3:00 ላይ Word Quiz ይኖራችኋል። በቅርቡ ከተማርናቸው 6 የVocabulary lessons 25 ጥያቄዎች።
Be Ready!!!!!
📌 Register for Simulation & Tutorial: @UATTutorial_bot
For Questions 🙋 & Feedback:
📞0907667755 | 0908661122
💬 @UATsupport
🔄 Share: @UATTutorialOfficial
TRUSTED AND TOP RANKED
●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●●
🔥7❤1
ለ UAT ስትመዘገቡ አንዴ next ካላችሁ በኋላ edit ማድረግ አትችሉም 🙅
You must be careful፣ here below what to do and not to do
https://vm.tiktok.com/ZMA6cmxa9/
You must be careful፣ here below what to do and not to do
https://vm.tiktok.com/ZMA6cmxa9/
📌For UAT Tutorial
Use : @UATtutorial_bot
www.havanacademy.com
www.simulation.havanacademy.com
Clear , easy and well understandable !
Reduced study hours!
Use : @UATtutorial_bot
www.havanacademy.com
www.simulation.havanacademy.com
Clear , easy and well understandable !
Reduced study hours!